ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated hace 3 semanas, 5 días
Last updated hace 3 semanas
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated hace 1 mes, 1 semana
ونحن عبادك… ﷲ
«ከእናንተ ምርጡ ፣ ለቤተሰቡ ምርጥ የሆነ ነው» ብለዋል ሰይዲ ረሱለላህ። ከሁሉም በላይ እኛ የሰይዲ ረሱለላህ ቤተሰቦች ነንና ያ ረሱለላህ ለእኛ ተመረጡልን። እባክሁ ድረሱልን… ይሰኛል ልጅሁ…
ጀላሉዲን አል‐ሩሚይ «ዋሽንቱ ለምንድን ነው የሚጮኸው? የሚጮኸው እኮ ወደ ቅርንጫፉ መመለስ ፈልጎ ነው ፣ ልክ እኛም ወደ መነሻችን መመለስ እንደምንፈልገው» ይላሉ።
መልሰን ወደ አንተ ጌታዬ…
«የአህሉ ‐ ሱናዎች ምልክት በነብዩ ሙሐመድ صلي الله عليه وعلي آله وسلم ላይ ሶለዋት ማብዛት ነው» አል ሓፊዝ ኢብኑ ሐጀር አል ሐይተሚይ (ረሒመሁሏሁ ተዓላ)
@Soffuwah1
«ተሰውፍ»
‐ ተሰውፍ መጥፎ ከተባለ ባህሪ በሙሉ ወጥቶ ፣ ምስጉን ወደሆኑ ባህሪዎች በሙሉ መግባት ነው
‐ ተሰውፍ የአላህን ትዕዛዝ ማክበድ ፣ ለአላህ ባሮች ደግሞ ማቅለል ነው
‐ ተሰውፍ ከጭንቀት መጥራት ነው ፣ ከመጥበብ መፅዳት ነው ፣ በሀሳብ መሞላት ነው ፣ ወርቅ እና መዳብን እኩል ማየት ነው
‐ ተሰውፍ ወደ ንጉሶቹ ሁሉ ንጉስ መጓዝን አጥብቆ መያዝ ነው
‐ ተሰውፍ ጭንቀቶችን ሁሉ ለሲሳይ ለጋሹ ጌታ አሳልፎ መስጠት ነው
‐ ተሰውፍ ዝቅ ያሉትን እና የተናነሱትን ከፍ ማድረግ ፣ ከፍ ያሉትን እና የተኩራሩትን ዝቅ ማድረግ ነው
‐ ተሰውፍ በአላህ መመካትን ማረጋገጥ ነው ፣ ወደ እርሱ ለመሄድም መናፈቅ ነው
‐ ተሰውፍ መንገዶች በተለያዩ ጊዜ በሐቅ ላይ ፀንቶ መያዝ ነው
‐ ተሰውፍ ማረፊያን ለማሳመር ስራን ማሳመር ነው
‐ ተሰውፍ በአንዱ እና መጠጊያ በሆነው አሏህ ብቻ መጠጋት ነው
@Soffuwah1
«ሞኝ ሰው ማለት ማን ነው?» ብለው በህሉልን ጠየቁት። እርሱም በአህዋል ወጀድ የሚዋኝ ሰው ነውና «ፊቱን መታጠብ ትቶ የፊቱን እድፍ ያሳዬውን መስታወት የሚሰብር ነው።» ብሎ መለሰላቸው።
@Soffuwah1
«በሐጥያት በሮችም ተመላለስኩ። ከእዝነትህ ተስፋን አልቆረጥኩም። በፀፀት እና ተውበት ላይ ታግዘኝ ፣ ታበረታኝም እደገፍሓለሁ።»
@Soffuwah1
በእኛ እጅ ያለው «መስራት» ብቻ ነው። ቀኑ ደግሞ ያለው በጌታችን ትዕዛዝ ስር ነው። ቀኑ ይነጉዳል ፣ ጥቂቶቹ በዒባዳ ይነጉዳሉ። ከጥቂቶቹ አደራህን…
@Soffuwah1
ጨለማው ሲደቀድቅ ፣ ለሊቱ ሲያይል ፣ ጭርታው ሲጠና ፣ ብቸኝነቱ ሲበረታ ፣ በሀሳብ ማእበል መዋጀጁ ሲአክድ ፣ በጭንቀት አዘቅጥ መቀርቀሩ ሲርቅ ጊዜና ማንን ታወጋለህ? መድከምህን ለማን ታጫውታለህ? የልብህን ዘርዝረህ በእንባ ታጅበት ለማን ትነግራለህ?
ለአንድ አሏህ። ቢነግሩት «ሰለቸኝ» ለማይለው። ቢያምፁት «ሒዱልኝ» ለማይለው። ቢጨቀጭቁት ለሚደሰተው።
@Soffuwah1
የለሊቱ ጭርታ ሩሕን ያስደነግጣል ፣ የጨለማው ድቅድቅታ ልብን ያርበደብዳል ፣ የምሽቱ ዝምታ ነፍስን ያጨመትራል። በዚህ ሁሉ ሁኔታ ውዱእ ፣ ሶላት ፣ ዙክር እና ቁርኣን ደግ መፍትሔ ናቸው።
@Soffuwah1
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated hace 3 semanas, 5 días
Last updated hace 3 semanas
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated hace 1 mes, 1 semana