ለተሞ መልቲሚዲያ

Description
➡️ በ «ለተሞ መልቲሚዲያ የዩቲዩብ ቻናል» ሲሰጥ የነበረውን ትምህርት አቋርጠን ነበር አሁን ሙሉ ለሙሉ ተመልሰናል። በቅርብ ቀን አዳዲስ ስራዎቻችንን ይዘን ብቅ እንላለን።

➲የዩቲዩብ ቻናላችንን ለማግኘት እና ቤተሰብ ለመሆን ⬇️
https://youtube.com/channel/UCrHkOu8UyG5-TDewqfcQG5Q

ተውሂድና ሱና መተኪያ የሌለው ሀብታችን ነው!
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana

8 months, 2 weeks ago

?ጣፋጭ የሆነ ድንቅ ቂርዓት ከድንቅ ማብራሪያ ጋር!
======>

? ለጋስ፣ ታጋሽ ፣ አዛኝ፣ ታማኝ፣ የሸይጣን ህዝቦችን ያንብበረከከ  ጀግና የሆኑት የታላቁ ነብይ ድንቅ ታሪክ!

? الأرجوزة الميئية في ذكر حال أشرف البرية
لابن أبي العز الحنفي
?የኢብኑ አቢል ዒዝ አልሀነፊይ ኪታብ

?ሼር አድርጉት!

@Letemo_Media
@Letemo_Media

8 months, 2 weeks ago

እጅግ ድንቅ እና ብርቅ ፕሮግራም

╭─••°─═•°•═─••─╮
?      ክ ፍ ል ➎     ?  ╰─••°─═•°•═─••─╯

? ፕሮግራሙ ስለ ውዱ ነብያችን ﷺ የህይወት ታሪክ ነው።

አጠር ባለ አቀራረብ ማወቅ ያለብንን ጉዳይ ለማብራራት ተሞክሯል። ነብያችንን ﷺ መውደድ ግዴታችን ነው። ታሪካቸውን ማወቅ ደግሞ ከመውደድ ይቆጠራል።
የትምህርቱ አቅራቢ ⬇️
? لفضيلة الشيخ عبدالحميد بن يس اللتمي -حفظه الله-
? በሸይኽ ዓብዱልሐሚድ ያሲን አለ‐ለተሚይ አላህ ይጠብቃቸው!

♻️ አስፈላጊ በመሆኑ ለሌሎችም ያካፍሉ!!!

ያለወትን ሀሳብ ?@AbuImranAselefybot በሚለው ያድርሱኝ

በተለይ ስህተት ካዩ በፍጥነት ይጠቁሙኝ

? أَبُــو عَــمْــرَان ❨??? ?????❩

ተ ጠ ና ቀ ቀ
@Letemo_Media
@Letemo_Media

10 months, 1 week ago

??በረመዳን ቁርኣንን ለማኽተም!?? <====================>

1)አንድ ግዜ ለማኽተም!
ፈጅር (ሱብሒ) ላይ 4 ገጽ መቅራት፣
ዝሁር ላይ 4 ገጽ መቅራት፣
አሱር ላይ 4 ገጽ መቅራት፣
➩መጝሪብ ላይ 4 ገጽ መቅራት፣
ዒሻእ ላይ 4 ገጽ መቅራት፣

2) ሁለት ግዜ ለማኽተም!

ፈጅር (ሱብሒ) ላይ 8 ገጽ መቅራት፣
ዝሁር ላይ 8 ገጽ መቅራት፣
አሱር ላይ 8 ገጽ መቅራት፣
➩መጝሪብ ላይ 8 ገጽ መቅራት፣
ዒሻእ ላይ 8 ገጽ መቅራት፣

3) ሶስት ግዜ ለማኽተም!

ፈጅር (ሱብሒ) ላይ 12 ገጽ መቅራት፣ዝሁር ላይ 12 ገጽ መቅራት፣
አሱር ላይ 12 ገጽ መቅራት፣
መጝሪብ ላይ 12 ገጽ መቅራት፣
➩ዒሻእ ላይ 12 ገጽ መቅራት፣

4) አራት ግዜ ለማኽተም!

ፈጅር (ሱብሒ) ላይ 16 ገጽ መቅራት፣
ዝሁር ላይ 16 ገጽ መቅራት፣አሱር ላይ 16 ገጽ መቅራት፣
መጝሪብ ላይ 16 ገጽ መቅራት፣
➩ዒሻእ ላይ ገጽ 16  መቅራት፣

5) አምስት ግዜ ለማኽተም!

ፈጅር (ሱብሒ) ላይ 20 ገጽ መቅራት፣
ዝሁር ላይ 20  ገጽ መቅራት፣አሱር ላይ 20  ገጽ መቅራት፣
➩መጝሪብ ላይ 20  ገጽ መቅራት፣
ዒሻእ ላይ 20 ገጽ መቅራት!!

?‏قال رسول الله ﷺ:
«عليْكَ بِتِلاوةِ القُرْآن، فإنّهُ نورٌ لكَ في الأرضِ، وذُخرٌ لكَ في السّماء.»
?صحيح الترغيب  (1422)

?ረመዳን የቁርኣን ወር ነው። ከአምስት ግዜ በላይ ብናከትምም በጣም ተወዳጅ ነው።

ምናልባት ይህ ፕሮግራማችን አንድ ቀን ወይም በሆነ ሰአት ላይ በተለያዬ ምክንያት ቢያልፈን፣ ከሌላኛው ቀን ወይም ግዜ ማካካስ መቻል አለብን።
አላህ ያግዘን።

?⇘⇘⇘⇘⇘
https://t.me/AbuYehyaAselefy
https://t.me/AbuYehyaAselefy
https://t.me/AbuYehyaAselefy

Telegram

القناة التعليمية الرسمية للدعوة السلفية في الحبشة

☞ዋናውን የቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት @AbuYehyaAselefy በዚህ ይቀላቀሉ!! ➲የዩቲዩብ ቻናላችንን ለማግኘት እና ቤተሰብ ለመሆን ***⬇️*** https://youtube.com/channel/UCrHkOu8UyG5-TDewqfcQG5Q ***💡***☞ለአስተያየት ወይንም ለጥቆማ እንዲሁም ስህተት ካያችሁብኝ በፍጥነት በዚች ይጠቁሙኝ ☞ @AbuYehyabot

***?******?*****በረመዳን ቁርኣንን ለማኽተም!*****?******?*** **&lt;====================&gt;**
10 months, 2 weeks ago

*?**↩️ عنوان፡- ➘➷➴
⬅️ «بعض أحكام الصيام وفضائله من كتاب رياض الصالحين»
↪️ ርዕስ፦➘➷➷
➡️ «ከፊል የፆም ህግጋቶች እና ቱሩፋቶች ሪያዱ አሷሊሂን ከተሰኘው መፅሐፍ»
===
========>*

?በኡስታዝ አቡ ጀዕፈር ❨አቡ አነስ❩ ሙሐመድ አሚን አላህ ይጠብቀውና
? በሸዋሮቢት ከተማ የሰለፍዮች ፉርቃን መስጂድ የተሰጠ ወሳኝ አንገብጋቢ የሆነ ትምህርት

?↯↯↯↯ ከክፍል 01 አስከ ክፍል 05?⇘⇘⇘⇘⇘
https://t.me/Durusu_Abu_Anes/679
https://t.me/Durusu_Abu_Anes/679
https://t.me/Durusu_Abu_Anes/679
??ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን እናስፋው! ባረከሏሁ ፊኩም
======>
????

Telegram

በኡስታዝ አቡ ጀዕፈር ❪አቡ አነስ❫ ሙሐመድ አሚን ተቀርተው የተጠናቀቁ ደርሶች መገኛ ቻናል

ስለ ረመዷን ትምህርት ❪ኮርስ❫ ¯¯¯¯¯¯¯ ➲ የተሰጠው ኮርስ ርዕስ ***↙️*** ***↩️*** عنوان፡- ➘➷➴ ***⬅️*** «بعض أحكام الصيام وفضائله من كتاب رياض الصالحين» ***↪️*** ርዕስ፦➘➷➷ ***➡️*** «ከፊል የፆም ህግጋቶች እና ቱሩፋቶች ሪያዱ አሷሊሂን ከተሰኘው መፅሐፍ»       ╭─•• ──═•• ═─•• ─╮         ***✒️*** ክፍል አንድ ***🖌***       ╰─•• ──═•• ═─•• ─╯ ***👇******👇******👇***…

10 months, 2 weeks ago

ስጦታ ለሰለምቴዎች፣ አዲስ ወደ ቴሌ ግራም መድረክ የምትገቡ ተጠቃሚዎች እና አዲስ ወደ ሰለፊያ የተወፈቃችሁ ሙስሊሞች ሁሉ የሀበሻ ሰለፊያ መሻይኾች፣ ኡስታዞች፣ ወንድሞች፣ መድረሳዎች፣ ያለቁ ደርሶች መገኛዎች ቻናሎች እና ግሩፖች ለማግኘት ስሞችን ጠቅ ማድረግ ብቻ ነው የሚጠበቅባችሁ!

? ክፍል አንድንየሰለፊያ መሻይኾችን ቻናል ለማግኘት

? ክፍል ሁለት
የሰለፍያ ኡስታዞች ቻናሎችን ለማግኘት!

1, ኡስታዝ ባህሩ ተካ

2, ኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን

3, ኡስታዝ ሸምሱ ጉልታ

4, ኡስታዝ አቡ ዐብዱራህማል

5, ኡስታዝ አብራር አወል

6, ኡስታዝ ዐብዱሶመድ ሙሀመድ

7, ኡስታዝ አቡል ቡኻሪይ

8, ኡስታዝ አቡ ጃዕፈር

9, ኡስታዝ ሱልጣን ሀሰን

10, ኡስታዝ ኑራዲስ ቡታጀራ 11, ኡስታዝ አቡ አብዱሯህማን መርሳ

10 months, 2 weeks ago

ስጦታ ለሰለምቴዎች፣ አዲስ ወደ ቴሌ ግራም መድረክ የምትገቡ ተጠቃሚዎች እና አዲስ ወደ ሰለፊያ የተወፈቃችሁ ሙስሊሞች ሁሉ የሀበሻ ሰለፊያ መሻይኾች፣ ኡስታዞች፣ ወንድሞች፣ መድረሳዎች፣ ያለቁ ደርሶች መገኛዎች ቻናሎች እና ግሩፖች ለማግኘት ስሞችን ጠቅ ማድረግ ብቻ ነው የሚጠበቅባችሁ!

የሰለፍያ መሻይኾች ቻናሎችን ለማግኘት!

1, የሸይኽ ዐብዱልሀሚድ አል’ተሚይ

2, የሸይኽ ሁሰይን አስ’ሲልጢይ

3, የባህር ዳር መሻይኾች ገፅ

4, የሸይኽ ጦሀ ኸድር አል’ጅሚይ

5, የሸይኽ ሙሀመድ አል’ሀሪይ

6, የሸይኽ አህመድ አል’ወረቲይ

7, የሸይኽ አቡ ዘር አል’ወለዊይ

8, የሸይኽ ሙባረክ አል’ወልቂጢይ

9, የዑለማኦች የፈትዋ ቻናል

10 months, 2 weeks ago

የጁመዓ ኹጥባ ክፍል ❪137❫
      ⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼

↩️ خُطْبَةُ الْـجُمُعَةِ
↪️ የጁመዓ ኹጥባ

✔️አዲስ እና አንገብጋቢ የሆነ ወቅታዊ ኹጥባ!

*↩️ عنوان፡- ➘➷➴
⬅️ «كَـيْـفَ نَـسْتَـقبِـل رَمَــضَـان» ↪️ ርዕስ፦➘➷➷
➡️*** «ረመዷንን እንዴት እንቀበለው?» በሚል ርዕስ የተደረገ ወቅታዊ ኹጥባ!

*?الأستاذ الفاضل أبو أنس [أبو جعفر] محمد أمين السلفي «حفظه الله»
?በውዱ ኡስታዛችን ኡስታዝ አቡ አነስ [አቡ ጀዕፈር] ሙሐመድ አሚን አላህ ይጠብቀውና*

?بـمـدينـة شـواربـيـت [إثيـوبيـا]؛ فـي مـسـجد الـفـرقان «أعزها الله بنور الـسنـة والتوحيد»
? በሸዋሮቢት ከተማ #የሰለፍዮች ፉርቃን መስጂድ የተደረገ ኹጥባ

【ሼር ይደረግ】➬➬➬➬➬➬

?????
https://t.me/Abujaefermuhamedamin/2376

https://t.me/Abujaefermuhamedamin/2376

10 months, 2 weeks ago

አብበን ልንፈካ  ዕድል ነው ለመዳን
? የአሏህ ስጦታ  መጣ ረመዷን!

? አላህ በሰላም ያድርሰን ፆመውም ከሚቀበላቸውና ያድርገን

اللهم بللغنا رمضان بالأمن والإيمان ووفقنا لنفحاتك  يا ذالجلال والإكرام

????
https://t.me/AbuYehyaAselefy
https://t.me/AbuYehyaAselefy

Telegram

القناة التعليمية الرسمية للدعوة السلفية في الحبشة

☞ዋናውን የቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት @AbuYehyaAselefy በዚህ ይቀላቀሉ!! ➲የዩቲዩብ ቻናላችንን ለማግኘት እና ቤተሰብ ለመሆን ***⬇️*** https://youtube.com/channel/UCrHkOu8UyG5-TDewqfcQG5Q ***💡***☞ለአስተያየት ወይንም ለጥቆማ እንዲሁም ስህተት ካያችሁብኝ በፍጥነት በዚች ይጠቁሙኝ ☞ @AbuYehyabot

**አብበን ልንፈካ ዕድል ነው ለመዳን
11 months ago

አዲስ ምክር #ከጉንችሬ
??????

? ርዕስ፦ ➘➘➘
? «ወጣቶችን አፍራሽ ከሆነ አስተሳሰብ መታደግ ❴መጠበቅ❵»

? ፈገግ የሚያደርግ ቁም\-ነገር አዘል ተረት ያለበት ❴አያ ጅቦ እና አያ ቀበሮ❵
? لأستاذ الفاضل أبو بكر يوسف حفظه الله
? በኡስታዝ አቡበክር ዩሱፍ አላህ ይጠብቀው!

? የካቲት 9 ቀን 2016 E.C #ኢትዮጵያ ደብብ ክልል #ጉራጌ_ዞን ጉንችሬ ከተማ #ከዕብ_መስጂድ

? أَبُـــو عِـمْــرَان ❨??? ?????❩

? ••⇣⇣.  ?   ••⇣⇣ 
╰?????.   ╰?????

?️ በ ????????~???????
? ⇣⇣⇣?⇣⇣⇣? ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy

ሀሳብ  ካለዎ 
⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/AbuImranAselefybot

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana