ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated hace 3 semanas, 5 días
Last updated hace 3 semanas
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated hace 1 mes, 1 semana
አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበራካቱሁ
የዳሩል ኢልም አባሎች #ነዘር
##ሂፍዝ
###ቃኢዳ
#መማር እምትፈልጉ ብቻ፡፡
መመዝገቢያ ፎርም
1 { ስም--------------------- }
2 { ፆታ --------------------}
3 { ሀገር-------------------- }
4 { ስልክ ቁጥር--------------- }
5 { ለቅራአት የሚመችባቸውን ሰአት------ }
6 { ቁርአን ሂፍዝ -------}
7 { ነዘር በተጅሁድ አስተካክሉ ለመማር-}
8 { ቃኢዳ አድስ ለመጀመር----}
ይሄን ፍርም ሞልተው ሚመዘገቡበት ሊንክ ??
ሌሎች መቅራት እሚፈልጉት ጋር መልዕኩቱ እንዲ ደርስ እዚህ ላይ አድ ያድርጉ ? @DarulEleme
?@darul_islam_Media
ፖርላክ ትሬዲንግ የምንጣፍ እጥበት አገልግሎት
ከአዉሮፖ አገር ባስመጣነዉ ?የምንጣፍ ማጠቢአ ማሺን የእጥበት አገልግሎት እንሰጣለን??
የምንሰጣችዉ አግልግሎት
ምንጣፍ
ኮንፈርት
ብርድልብስ
መጋረጃ እናጥባለን❗️‼️‼️
?????????
ይደዉሉ ያሉብት እንመጣለን
?0987000066
?0987000077
በዶ.ር መሊሀ ስፔሻላይዝድ የህክምና ተቋም ከሚሰጡ አገልግሎቶች ዛሬም የተወሰኑትን ቀንጨብ አድርገን ልንነግራችሁ ወደድን፥ መረጃ ሁሌም በህይወታችን አንድ ደረጃ ከፍ ያደርገናል❤**❤*❤
?**የተሟላ የላቦራቶሪ ምርመራ አገልግሎት በዘመናዊና ሙሉ በሙሉ አውቶማቲክ በሆኑ የላቦራቶሪያ መሳሪያዎች (fully automatic Laboratory technologies)
?ሁሉም አይነት የአልትራሳውንድ አገልግሎት:- በአሀገሪቱ ውስጥ እጅግ ውስን ከፍተኛ የምርምርና የትምህርት ተቋማት በሚገኝ የዘመኑ የአልትራሳውንድ ቴክኖሎጂ ጥበብ ውጤት በሆነ የአልትራሳውንድ ማሽን
?የራጅ(X-ray) አገልግሎት
*?የውስጥ ደዌ ህክምና በስፔሻሊስትና ልዩ ስፔሻሊስት ሀኪሞች(Sub- specialists)
?የተለያዩ የኢንፌክሽን ህመሞች
?የጨጓራ፥ የጉበትና ጠቅላላል የሆድ ህክምናና ክትትል
?የኩላሊት
? የልብ
?የሳንባና ደረት
?ጉሮሮ አፍና እና አንገት(ጆሮን ጨምሮ)
?የስኳር፥ የኮሌስትሮልና የደም ግፊት ህልምናና ክትትል
?* የሪህ እና የመገጣጠሚያ
? የማህፀን፥ ፅንስ እና የእናቶች ህክምና(በስፔሻሊስት እና ልዩ ስፔሻሊስት ሀኪሞች)
? የእርግዝና ምርመራና ክትትል
? የማዋለድ አገልግሎት
? የማህፀን እና የማህፀን በር ጫፍ ችግሮችን ምርመራና ህክምና(ካንሰርን ጨምሮ)፥ ናሙናዎችን መውሰድና መርመራ ማድረግ(Punch biopsy, Endometrial biopsy, and others.....)
?የመሀንነት ምርመራና ህክምና
?ውርጃ ሲያጋጥም ወይም በእናትየው አሊያም በፅንሱ ምክንያት እርግዝናው የማይቀጥል ሲሆን የማስወረድ አገልግሎት(በተደጋጋሚ የምንጠየቅ በወላጆች ፍላጎት ጤነኛ እርግዝናን የማቋረጥ አገልግሎት የማንሰጥ መሆኑን ማክበር እያሳወቅን)የማህፀን መጥረግ አሊያም የውርጃ አገልግሎት
? የእርግዝና መከልያከያ ህክምናዎች
?የሉፕና የኢምፕላንት ማስገባት/ማስወጣት
? እና ሌሎችም......
? ቀላል የቀዶ ጥገና ህክምናዎች
? ዘመናዊ የግርዛት አገልግሎት በቀለበትና ያለ ቀለበት(በሚፈልጉት ምርጫ)
?ማናቸውም በሰውነት ላይ የሚወጡና መወገድ ያለባቸው እባጮች
?የኪንታሮት
?የሽንት ቧንቧ መዘጋት ህክምና
?ድንገተኛና አጣዳፊ የሆድ መነፋትና መወጠር(በአንጀት መንገድ መዘጋት ምክንያት)
? በተለያዩ ሰውነት ላይ የሚገኙ በቀዶ ጥገና አሊያም በሌላ ምክንያት የተፈጠሩ ቁስለቶችን ማከምና መከታተል(መንከባከብ)
? ሌሎችም.....
? የአንገት በላይ ህክምናዎች
?የጆሮ ህመም(ኢንፌክሽን/ቁስለት፥መቆጣት፣መምገል)
የጎሮሮና ቶንሲሎች ህመም፥ የአፍና የአፍንጫ ውስጥ ችግሮችና
?ሌሎችም.......
ሌሎችን በቀጣይ የምናቀርብ ይሆናል?
**ዶ.ር መሊሀ ስፔሻላይዝድ ክልኒክ ሁለንተናዊ ጤንነትዎን የመጠበቅ ሀላፊነቱን በትጋት ይወጣል፥ እርስዎ ሌሎች መልካም በመስራትና ቀና በማሰብ የህሊና ጤንነትዎን ይጠብቁ።
አመታዊ አሊያም መንፈቃዊ ጠቅላላ የጤና ምርመራ ማድረግ ልምድዎ ይሁን።
የታወቀ ወይም አጠራጣሪ የጤና እክል ካለብዎ ከሀኪምዎ ጋር በቅርበት ይስሩ፥ ፈፅሞ ችላ አይበሉ።
መልካም ቀን ለሰው ልጆች ሁሉ እንመኛለን❤*❤*❤
ጥያቄ ወይም አስተያየት ካለዎት
በ 0975033303 ወይም
በ 0933332724 ያድርሱን፥ በቴሌግራም ይፃፉልን
በ t.me/DrMelihaMedicalCenter የቴሌግራም አዳራሻችን ይታደሙ፥ ወዳጅዎን ይጋብዙ።??*
አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበራካቱሁ
የዳሩል ኢልም አባሎች #ነዘር
##ሂፍዝ
###ቃኢዳ
#መማር እምትፈልጉ ብቻ፡፡
መመዝገቢያ ፎርም
1 { ስም--------------------- }
2 { ፆታ --------------------}
3 { ሀገር-------------------- }
4 { ስልክ ቁጥር--------------- }
5 { ለቅራአት የሚመችባቸውን ሰአት------ }
6 { ቁርአን ሂፍዝ -------}
7 { ነዘር በተጅሁድ አስተካክሉ ለመማር-}
8 { ቃኢዳ አድስ ለመጀመር----}
ይሄን ፍርም ሞልተው ሚመዘገቡበት ሊንክ ??
ሌሎች መቅራት እሚፈልጉት ጋር መልዕኩቱ እንዲ ደርስ እዚህ ላይ አድ ያድርጉ ? @DarulEleme
?@darul_islam_Media
በስፔሻሊስትና ሰብ ስፔሻሊስት ሀኪሞች ቅዳሜና እሁድ እንዲሁም የበዓል ቀናትን ጨምሮ 24 ሰዓት አገልግሎት
እጅግ ዘመናዊ አውሮፓና ኮሪያ ሰራሽ የህክምና መሳሪያዎች
አዲሱን 4D አልትራሳውን ቴኮሎጂና በሌሎችም ዘመናዊ መሳሪያዎች የታገዘ ህክምናና የጤና ምርመራ . . .
? ከአገልግሎቶቻችን በጥቂቱ፦
✅ ሙሉ የውስጥ ደዌ ህክምና
✅ ሙሉ የማህፀንና ስንፅ እንዲሁም የእናቶች ህክምና
✅ የማዋለድ አገልግሎት
✅ የማህፀን ጫፍ ካንሰር ምርመራ
✅ የፅንስ አፈጣጠርና እድገት ክትትል(including Anatomic Scaning)
✅ የኢኮካርዲዮ ግራፊ የልብ ምርመራ(የህፃናትና የአዋቂዎች)
✅ መለስተኛና ቀላል የቀዶ ጥገና ህክምና
?ሙሉ የጤና ምርመራ
ሌሎችም የጤና እክሎች በማዕከላችን ይታከማሉ
➡ በባለ 6 ፕሮብ 4D አልትራሳውንድ ማሽን
? ለሴቶች ሙሉ የህክምና አገልግሎት በሴት ስፔሻሊስት ሀኪሞቻችን
0975033303
0933332724
0113694977
ህክምናውን የማዘመን ተግባራዊ ትጋት በዶ.ር መሊሀ ስፔሻላይዝድ ክሊኒክ
መልካም ያስቡ፥ የህሊናዎን ጤንነት ይጠብቁ፥እኛ ሁለንተናዊ ጤንነትዎን ለመጠበቅ እንተጋለን
አለምባንክ ዳሽን ባንክ ጀርባ
አማራ ክልል ደቡብ ወሎ ሀይቅ አቅራቢያ ፣ ውጫሌ፣ወረባቦና ደላንታ አካባቢ ሰሞኑን የነበሩት ግጭቶች መቆማቸውን ነዋሪዎች ገልፀዋል።ከደሴ ወልዲያ ለ2 ቀን ተስተጓጉሎ የነበረው ትራንስፖርት ትናንት ከሰዓት መጀመሩም ተሰምቷል።በተጠቀሱት አካባቢዎች የመንግስት የፀጥታ ኃይሎች እንደሚታዩም ነዋሪዎቹ ገልፀዋል።በአካባቢዎቹ ግጭቱ መቼ እንደሚያገረሽ ባይታወቅም ዛሬ በተረጋጋ እንቅስቃሴ ውስጥ እንዳሉ ተሰምቷል።
ተቀላቀሉ
?? ተቀላቀሉት
በዚህ መሀል አንድ ችግር አጋጠመ።
ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱትና አልጋ ላይ ያለው ካሱ አሊ እድሪስ ይባላል።ከ12ዓመታት በፊት ሳውዲ አረቢያ የመኪና አደጋ ደረሰበት።አደጋ አድራሹ አልተያዘም ነበርና በአገሪቱ የመከላከያ ሆስፒታል ሲታከም ቆዬ።አይናገርም፣ጉዳቱ ከፍተኛ ነው።
ኢትዮጵያ ውስጥ ቤተሰቦቹ ለ11ዓመታት ሲፈለጉ ቆይተው ደሴ ከተማ ገራዶ አካባቢ እናትና አባቱ ተገኙ።በዚህም መሰረት ሳውዲ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ከኤንባሲያቸው ጋር ተባብረው ከቀናት በፊት ከሳውዲ ወደ ኢትዮጵያ ተሸኝቷል።ይህ የሆነው በሳውዲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከደሴ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ጋር በመነጋገር በተደረሰበት ስምምነት ቀጥታ ወደ ሆስፒታሉ እንዲገባ ተደርጎ በቤተሰቦቹና ሀኪሞች እየተረዳ ይገኛል።
ባገኘሁት መረጃ መሰረት በዚህ መሀል አንድ ችግር አጋጠመ። ከወደ አላማጣ ካሱ አሊ እንድሪስ ልጄ ነው ያለ ሌላ ቤተሰብ መጥቷል።የደሴዎቹ ወላጆች ስለመሆናቸው ታምኖበት ነበር የተረከቡት።አሁን ከወደ አላማጣ ከመጣው ቤተሰብ ጋር በይገባኛል አለመግባባት እንዳጋጠመ በሂደቱም ሆስፒታሉ መቸገሩን ወዳጆቸ ነግረውኛል።ቤተሰብ የመለየቱ ችግር በድኤንኤን ምርመራ የሚፈታ ቢሆንም በዚህ መሀል ለማከም ኃላፊነቱን በወሰደው ሆስፒታል ውስጥ ህሙማኑ ጉዳት እንዳይደርስበት አስግቷል።በዚደቱ ተሳታፊ የነበራችሁ ብታውቁትና መፍትሄው ላይ ብትተባበሩ መልካም ነው።
https://t.me/darulePromotionchanale
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated hace 3 semanas, 5 días
Last updated hace 3 semanas
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated hace 1 mes, 1 semana