መዲና ዲጂታል መጽሔት/ Medina Digital Magazine

Description
መዲና ኪናዊ መጽሔት ናት። ዓላማዋ ስለ ጥበብ ዘውጎች የምንወያይበትን አውድ ማስፋት፣ ለአዳዲስ ፀሐፍት እና ሥነ ጽሑፍ ነክ ውይይቶች መታያ ቦታ መፍጠር ነው።

በሁሉም ማህበራዊ ሚዲያ ለመወዳጀት ሊንኩን ይጫኑ
https://linktr.ee/Medinadigitalmagazine
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 3 weeks, 1 day ago

Last updated 2 weeks, 3 days ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 1 month ago

3 months ago

ውድ የመዲና ዲጂታል መጽሔት አንባብያን

መጽሔታችን በአዲስ ዓመት ቅጽ 1 ቁጥር 7 እትሟን ይዛ ተመልሳለች።
ሀሳብ አስተያየታችሁን በሶሻል ሚዲያ አካውንቶቻችን ብታጋሩን ደስ ይለናል።
ስለምታነቡን እናመሰግናለን።

https://t.me/Medinamagazine

በተጨማሪም በፌስቡክ እና ኢንስታግራም ቤተሰብ ይሁኑን!

https://www.facebook.com/profile.php?id=61556884335163&mibextid=ZbWKwL

https://www.instagram.com/medinadigitalmegazine?igsh=ejZqbjN3OXF0dHJj

ለአስተያየትዎ

[email protected]

መስከረም 2017 ዓ.ም

4 months ago

ውድ የመዲና ዲጂታል መጽሔት ቤተሰቦች

እንኳን ለ2017 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ! ለአዲስ ዓመት ገጸ በረከት እጅ መንሻ ይሆን ዘንድ የጳጉሜን ልዩ ዕትም ይዘንላችሁ ቀርበናል። የጳጉሜ ዕትም በመሆኗ ከወትሮ በተለየ በገጽ ከመመጠኗ በቀር ያጎደለችው ነገር የለም። ስለምታነቡን እናመሰግናለን።

መልካም አዲስ ዓመት!

4 months, 1 week ago

መዲና ፮ እነሆ

https://t.me/Medinamagazine

በተጨማሪም በፌስቡክ እና ኢንስታግራም ቤተሰብ ይሁኑን!

https://www.facebook.com/profile.php?id=61556884335163&mibextid=ZbWKwL

https://www.instagram.com/medinadigitalmegazine?igsh=ejZqbjN3OXF0dHJj

ለአስተያየትዎ

[email protected]

ነሐሴ 2016 ዓ.ም

6 months ago

ውድ የመዲና ዲጂታል መጽሔት አንባብያን

በአራተኛው ቅጽ እትማችን ገጽ 13 ላይ ለታላቁ የግዕዝ ሥነ ጽሑፍ ጥናት ባለሙያ ለፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ በተውነው የመታሰብያ ጽሑፍ ውስጥ በትየባ ሒደት በተፈጠረ ስህተት የተሳሳተ የሕይወት ዘመን ቁጥር ማለትም '1923 - 2013' መሆን የነበረበት '1924 - 1988' ተብሎ በመጻፉ፣ ለተፈጠረው ስህተትም መዲና ይቅርታ ትጠይቃለች። ይህንን ስህተት በማረም የቀደመውን pdf በአዲስ የተቀየረ መሆኑን እያሳወቅን
የተፈጠረውን ስህተት ቀድማችሁ አይታችሁ አስተያየታችሁን ለላካችሁልን ወዳጆችም ምስጋናችን ከልብ ነው።

መልካም ንባብ!

6 months, 1 week ago

መዲና ፬ እነሆ

https://t.me/Medinamagazine

በተጨማሪም በፌስቡክ እና ኢንስታግራም ቤተሰብ ይሁኑን!

https://www.facebook.com/profile.php?id=61556884335163&mibextid=ZbWKwL

https://www.instagram.com/medinadigitalmegazine?igsh=ejZqbjN3OXF0dHJj

ለአስተያየትዎ

[email protected]

ሰኔ 2016 ዓ.ም

7 months, 1 week ago

መዲና ፫ እነሆ

https://t.me/Medinamagazine

በተጨማሪም በፌስቡክ እና ኢንስታግራም ቤተሰብ ይሁኑን!

https://www.facebook.com/profile.php?id=61556884335163&mibextid=ZbWKwL

https://www.instagram.com/medinadigitalmegazine?igsh=ejZqbjN3OXF0dHJj

ለአስተያየትዎ

[email protected]

ግንቦት 2016 ዓ.ም

8 months, 2 weeks ago

መዲና ዲጂታል መጽሔት

ቅጽ 1 ቁጥር 2