ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 4 months, 1 week ago
Last updated 4 months ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 3 months ago
(ነሱሀ አወል)
ስብራታችንን ጠግን...!
ልባችንን ሞሽር...!
ቀርባችንን ለኢማን ዳር...!
ለሰብር እጨን...!
ለጀነት ፈልገን...!
ከጀሂም አጣላን...!
ከወደደን፣ ከወደድነው አኑረን...!
እንባችንን አብስ...!
ዱአችንን ይሁን በል...!
ጉድለታችንን አጉድለው...!
ጠላታችንን በፍቅር ስለመውደድ አስተምረው...!
ፍቅርህን አትከልክለን...!
እግራችንን ወደ ሰላም...!
ልባችንን ወደ መልካም...!
አይናችንን ወደ ወደድከው
ነገራችንን ሁሉ ወደ ገራከው ምራው...!
ክጃሎታችንን ይሁን በል...!
በለይሉ ስማችንን ለጠሩ በጀነትህ ከጀነትም በፊርደውሱ ጥራቸው...!
ለሁሉም ችግሬ ላለው ነገር ከችግሩ አፋታው...!
ከቃልህ አዋደን...!
አጥምመህ አታዋርደን...!
ቁስላችንን አክም...!
አበሳችንን ከርክም...!
ለተራበን አጥግበው...!
የተጠማን ከሚስክህ አጠጣው...!
አላህ ብላ ችግሯን ከሰው ለሸሸገች አለሁ በላት...!
የሞተችን ቀልብ አድናት...!
ለተለዩን ማራቸው...!
ቀብራችንን፣ ቀብራቸውን ሞሽር...!
መጨረሻችንን አሳምር...!
ሀያታችንን በኢማን አስውበው..!
ምላሳችንን ጠብቅ..!
አይናችንን ጆሮአችንን ከዚና አቅብ...!
የልብ ሂጃብ አታሳጣን..!
በማንችለው አትቅጣን...!
ጤናን ለግሰን...!
በበረከትህ አርሰን...!
በልጅ እጦት ምታነባን ልጅ ስጣት...!
ልቦች ሁሉ መሻታቸውን ይሁን በል..!
ለምክር እንቢ ብላ መከራ ከምታፍስ ልብ ጠብቀን…!
አለማወቅ አኩርቷት ከምትመፃደቅ ቀርብ ሰውረን…!
ሂጃብ ጥሎ ለማማር ከመፍጨርጨር ከልለን…!
እኛኑ ከኛው ቀናችንን ከምቀኛው ኪሳችንን ከቀማኛው አደራህን…!
ውደደን..!
የምትወደውን አስወድደን…!
የሚወደን የወደደህ ይሁን…!
አለሁ በለን..!
አለን እንበል ጌታየዋ…!
ያ....ረብ!
ያ....አሏህ!
ያ....ወዱድ!
አላሁመ ሰሊ ወሰሊም አላ ሰይዲና ሙሀመድ አለይሂ ሰላቱ ወሰላም🖤
አሚን!
አሚን!
አሚን!
በድብቅ ስለእኛ ስለሚጨነቁ ፣ ምን ሆነው ይሆን ብለው ስለሚብሰለሰሉ መልካም ልቦች ሁሉ ጌታየ ሆይ አደራህን!
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 4 months, 1 week ago
Last updated 4 months ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 3 months ago