Strong iman ukhti's

Description
❥ሁሌም ቢሆን ለዲንህ ትልቁን ቦታ ስጥ!!
«ያ አላህ! ባልሰራበት እንኳ ወደ በጎ ነገር
ያመላከተ ሰው የሚያገኘውን አጅር አታሳጣኝ፡፡
እንደ አኢሻ (ረዲየላሁ አንሀ)ውድ እንደ መርየም ጥብቅ እንደ ሀጀራ ታጋሽ እንደ አሲያ አማኝ ሴቶችን የምናራፈራበት ቤት ይሆናል ኢንሻአላህ።
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 days, 23 hours ago

Last updated 4 days, 5 hours ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 2 weeks, 2 days ago

8 months, 3 weeks ago

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿ثلاثةٌ لا تُردُّ دعوتُهم: الصائمُ حتى يُفطرَ، والإمامُ العادلُ، ودعوةُ المظلومِ﴾
“ሶስት አይነት ሰዎች ዱዓቸው አይመለስም። (ተቀባይነት አለው) ፆመኛ እስኪያፈጥር ድረስ፣ ፍትሃዊ መሪና የተበደለ ሰው ዱዓ (ፀሎት) ናቸው።”

8 months, 3 weeks ago

ይህን ዱዐ እናብዛ አንዘናጋ 《اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني》

አላህ ሆይ አንተ ይቅር ባይነህ ይቅርታንም ትወዳለህ ይቅር በለኝ

8 months, 3 weeks ago

ሱብሀነላህ አይ ጉዳችን ትላንት አንድ ብለን በደስታ እንዳልጀመር ነው አሁን ልንሰናበተው አሽሩል አዋኪርን መቁጠር ጀመርን ያረብ እንደው ይቺ የቀረችውን ቀን እንኳን ረጋ ብትልልን ብቻ ዛሬ 21ው ለሊት ነው እናማ አትዘናጉ ቅሩ ስገዱ ዘክሩ ዱዕ አብዙ አደራ ዱዐ አብዙ በዱዐቹ የፊሊስጤም ወንድም እህቶቻቹን አትርሱ እኔንም አትርሱኝ

9 months ago

የአላህ መልክተኛ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም )እንዲህ ብለዋል፦
አንዲት አማኝ ሴት ሶላትን ከሰገደች፣ ረመዳንን ከፆመች፣ ክብሯን ከጠበቀች፣ባሏን ከታዘዘች ጀነት በፈለግሺው በር ግቢ ትባላለች።
@strongiman_ukhti

9 months ago

ሀይድ ላይ የነበረች ሴት ጎህ ከመቅደዱ በፊት መፅዳቷን እርግጠኛ ከሆነች(ምልክት  ከሌላት private partuwa ላይ ጥጥ በማድረግ ምንም አይነት ደም ይሁን ድፍርስ ነገር አለመኖሩን ካረጋገጠች) ነይታ መፃም አለባት።ገላዋንም ሳትታጠብ ጎህ ቢቀድ እንኳን ነይታ መፃም አለባት።
@strongiman_ukhti

9 months ago

ነስር የራቀን እኮ የሙስሊም ስም በካፊር አህዋል ይዘን ነው?
@strongiman_ukhti

9 months ago

እንደ አማኝ ሴት በሂጃባችንላይ ፅኑ እንሁን አርአያችንን ምዕራባዊያንን ሳይሆን ሳሀቦችንን እናድርግ
ስስ ልብስ የለበሱ የተወሰኑ ሴቶች አዒሻ ረዲየላሁ አንሀ ዘንድ ገቡ
እርሷም እንዲህ አለቻቸው እናንተ አማኝ ከሆናችሁ ይሄልብስ የአማኝ ሴት ልብስ አይደለም።
@strongiman_ukhti

9 months ago

የጥርስ ሳሙና በፆም
~
በፆም ወቅት የጥርስ ሳሙና መጠቀም ይቻላል። ባይሆን መትፋት ይገባል። ሆን ተብሎ ካልተደረገ የሆነ ያክል ወደ ጉሮሮ ቢያልፍም ችግር የለውም።
[ፈታዋ አለጅነቲ ዳኢማህ፡ 9/199]

9 months ago
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 days, 23 hours ago

Last updated 4 days, 5 hours ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 2 weeks, 2 days ago