Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

Sheger ሸገር 102.1(Sheger 102.1FM)

Description
ሸገር 102.1 መስከረም 23፣2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡

ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡

ሸገር የእናንተ ነው!

https://bit.ly/33KMCqz
Advertising
We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 6 days, 11 hours ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 11 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 2 months ago

5 days, 16 hours ago

መቆያ፡- ፑቲን አጥማጁ ፕሬዝዳንት! ክፍል 3 በእሸቴ አሰፋ ግንቦት 17፤2016

https://youtu.be/QySJrkymGVw

YouTube

Sheger Mekoya - የፑቲን ጦርነቶች እና ባህሪዎቻቸው ! ክፍል 3 / Vladimir Putin @ShegerFM1021Radio

#Mekoya #EsheteAssefa #MekoyaPutin shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,she…

5 days, 18 hours ago

ግንቦት 19፣2016

የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤ/ክ በአዲስ አበባ እና በኦሮሚያ አካባቢዎች 20 የትምህርት ቤት መገንቢያ ቦታዎችን ለመረከብ ተፈራርሜአለሁ አለች፡፡

የካቶሊክ ቤተክርስቲያን ትምህርት ቤቶችን እንድትገነባባቸው የተሰጧት ቦታዎች 8ቱ በአዲስ አበባ እንዲሁም 12ቱ በኦሮሚያ ክልል ናቸው ተብሏል፡፡

የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤ/ክ የጳጳሳት ጉባዬ ፕሬዚደንት ብጹዕ ካርዲናል ብርሀነ ኢየሱስ፤ ይህንን የተናገሩት ትናንት አዲሱ ገበያ አካባቢ የሚገኘው ''ላዛሪስት ካቶሊክ ት/ቤት የተመሰረተበትን 100ኛ ዓመት ክብረ በዓል የመክፈቻ ዝግጅት ላይ ነው።

ካርዲናል ብርሀነ ኢየሱስ የካቶሊክ ቤተከርስቲያን በመላው ሀገሪቱ በትምህርት ልማት እያሰደረች ያለውን በጎ ተፅዕኖ ጠቅሰው፤  ለዚህ ስራዋ እውቅና እንደተሰጣትና እንድትበረታበትም በመንግስት መጠየቋን ተናግረዋል፡፡

የካቶሊክ በተክርስቲያን፤ በአዲስ አበባ ከአጸደ ህጻናት ጀምሮ እስከ መሰናዶ ያሉ 13 ትምህርት ቤቶች አሏት ተብሏል፡፡

በተለይም የሴቶች ትምህርት በሀገሪቱ እንዲበረታ ቤተክርስቲያኗ እንደምትጥር ካርዲናል ብርሀነ ኢየሱስ ተናግረዋል፡፡

በአዲስ አበባ የሚገኙት የልጃገረዶች ትምርት ቤት የሆኑትን ናዝሬት ስኩል፤ ፒያሳ አካባቢ የሚገኘው ካቴድራል የልጃገረዶች ት/ቤት እንዲሁም የቅድስት ድንግል ማርያም ትምህርት ቤትን ለዚህ በምሳሌነት አንስተዋቸዋል፡፡

በሌላ በኩል ከሰሜን ማዘጋጃ ወደ አዲሱ ገበያ መውጫ ያለው አውራ የአስፓልት መንገድ በስሙ እንዲሰየም ላዛሪስት ትምህርት ቤት ለከንቲባ ጽህፈት ቤት መጠየቁ ተሰምቷል።

ትምህርት ቤቱ ለከንቲባ ጽህፈት ቤት ላስገባው ደብዳቤም በጎ ምላሽ እየጠበቀ እንደሆነም ተናግሯል።

የትምህርት ቤቱ የበላይ ሀላፊ አባ ጌታሁን ፋንታ ይህንን የተናገሩት፤ ትምህርት ቤቱ የተመሰረተበትን 100ኛ ዓመት ክብረ በዓል የመክፈቻ ዝግጅት ላይ ነው።

ትመህርት ቤቱ ከማስተማር ባሻገር፤ ለ100 ዓመት የአካባቢው ነዋሪዎችን ያገለገለ እና ብዙ አሻራ ያለው መሆኑ መንገዱ በስሙ እንዲሰየም ሊገባው የሚያደርግ ነው ብለዋል።

ንግድ ባንክ እና አቢሲኒያ ባንክ በአካባቢው የከፈቷቸው ቅርንጫፎቻቸውን በትምህርት ቤቱ ስም ማድረጋቸውም ለዚህ ማሳያ ነው ሲሉ አባ ጌታሁን ጠቅሰዋል።

ትመህርት ቤቱ ከ1917 ዓ.ም በመጀመር ተማሪዎችን እያስተማረ እንደቆየና በመጪው 2017 ዓ.ም አንድ ምዕት ዓመት ይደፍናል ተብሏል።

በአዲስ አበባ 2ኛ ቅርንጫፉን ለመከፈት አቅዷል የተባለው ይህ ትምህርት ቤት፤ የ100ኛ ዓመቱ ክብረ በዓል መሪ ቃል ደግሞ '' የአንድ  ክፍለ ዘመን የላቀ ትምህርት የትውልድ ውርስ'' በሚል ተሰይሟል።

የካቶሊክ ቤተከርሰቲያን በመላው ሀገሪቱ ከ430 በላይ ትምህርት ቤቶችን... https://tinyurl.com/4cx2syn8

ማንያዘዋል ጌታሁን

#Ethiopia #ShegerWerewoch #አዲሱ_ገበያ_መንገድ #ላዛሪስት #Lazarist_Catholic_School

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram:  https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Sheger FM

ግንቦት 19፣2016 - የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤ/ክ በአዲስ አበባ እና በኦሮሚያ አካባቢዎች 20 የትምህርት ቤት መገንቢያ ቦታዎችን ለመረከብ ተፈራርሜአለሁ አለች

የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤ/ክ በአዲስ አበባ እና በኦሮሚያ አካባቢዎች 20 የትምህርት ቤት መገንቢያ ቦታዎችን ለመረከብ ተፈራርሜአለሁ አለች፡፡የካቶሊክ ቤተክርስቲያን ትምህርት ቤቶችን እንድትገነባባቸው የተሰጧት ቦታዎች 8ቱ በአዲስ አበባ እንዲሁም 12ቱ በኦሮሚያ ክልል ናቸው ተብሏል፡፡የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤ/ክ የጳጳሳት ጉባዬ ፕሬዚደንት ብጹዕ ካርዲናል ብርሀነ ኢየሱስ፤ ይህንን የተናገሩት ትናንት አዲሱ…

ግንቦት 19፣2016
5 days, 22 hours ago
ግንቦት 19፣2016

ግንቦት 19፣2016

ምጣኔ ሐብት - ስለ ብድር ጫናው እና ተያያዥ ጉዳዮች

ኢትዮጵያ የሀገር ቤቱም የውጭውም ተደምሮ ያለባት ብድር ወይም እዳ 65.7 ቢሊዮን ዶላር ነው፡፡

ሀገሪቱ ለዚህ ብድር በዚህ ዓመት እስካሁን ድረስ 1.9 ቢሊዮን ዶላር እዳ ለመክፈል ብታቅድም መክፈል የቻለችው ግን 1.1 ቢሊዮን ዶላር ወይም ከግማሽ ጥቂት ያለፈውን ነው፡፡

ሀገሪቱ ያለባት እዳ ከአጠቃላይ ሀገራዊ ምርቱ ጋር ሲነፃፀር ችግር ውስጥ የገባ ነው ሊባል የሚችለው አይደለም ሲል መንግስት ያስረዳል፡፡

አሁን እየተገኘ ያለው ወይም ቃል እየተባ ያለው ብድርም ቁጥር እየጨመረ መጥቷል ተብሏል፡፡

ስለ ብድር ጫናው እና ተያያዥ ጉዳዮች በምጣኔ ሀብት ዝግጅታችን ተመልክተነዋል፡፡

https://tinyurl.com/55s8abze

ንጋቱ ሙሉ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የውጭ_እዳ #ብድር #Loan #ምጣኔ_ሐብት

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

1 week, 6 days ago

መቆያ - ፑቲን... አጥማጁ ፕሬዝዳንት! ክፍል 2 በእሸቴ አሰፋ ግንቦት 10፣2016

https://youtu.be/pw3Gl0X8AkQ

#ShegerFM #Mekoya #Putin #EsheteAssefa

YouTube

Sheger Mekoya - ፑቲን አጥማጁ ፕሬዝዳንት ክፍል 2 Vladimir Putin በእሸቴ አሰፋ Eshete assefa @ShegerFM1021Radio

shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,shegerabdualihigera,shegerwerewoch,shegerprograms…

1 week, 6 days ago

የጨዋታ እንግዳ ፦ ፀሀፈ ተውኔት፣ አዘጋጅና ተዋናይ ተክሌ ደስታ ከመዓዛ ብሩ ጋር ያደረጉት ጨዋታ - 3ኛው ሳምንት ክፍል 2 - ግንቦት 10፣2016

https://youtu.be/PvJHi-M51C4

#YechewataEngida #TekleDesta #MeazaBirru

YouTube

Yekidame Chewata ብሄራዊ ቴአትር ይሄ ሆኖ መገኘት አለበት? “የጋሽ ፀጋዬ ስራ መሰራት እኮ መዳን ነው“የተክሌ ደስታ ጨዋታ! 3ኛው ሳምንት ክፍል 2

shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,shegerabdualihigera,shegerwerewoch,shegerprograms…

2 weeks, 1 day ago

ግንቦት 10፣2016

የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት በ2016 በልግ ወራት የነበረው የአየር ሁኔታ ከሰጠሁት ትንበያ ጋር የተጣጣመ ነው አለ።

በልጉ በኤልኒኖ ተፅዕኖ ስር እንደሚቆይና ይህም ለዝናብ መፈጠር አመቺ ሁኔታን እንደሚፈጥር ትንበያ ሰጥቶ እንደነበር ኢንስቲትዩቱ አስታውሷል።

በልግ ዋነኛ የዝናብ ወቅታቸው የሆኑት የደቡብ እና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ አካባቢዎች ይህንኑ ያገኛሉ ማለቱንም ጠቅሷል።

ሁለቱም ከትንበያው ጋር የተጣጣሙ ሆነው መገኘታቸውን የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ፈጠነ ተሾመ ተናግረዋል ።

ኢንስቲትዩቱ በበልግ ወቅት የአየር ጠባይ ግምገማና በመጪው ክረምት ትንበያ ዙሪያ በአዳማ ከሚመለከታቸው ጋር እየመከረ ነው።

ዛሬን ጨምሮ ለሁለት ቀናት በሚካሄደው በዚህ ምክክር ላይ ይመለከታቸዋል የተባሉ የፌዴራል እና የክልል ተቋማት ተወካዮች ተገኝተዋል ።

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ዝናብ #የሚቲዎሮሎጂ_ኢንስቲትዩት #ትንበያ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

3 weeks ago

የጨዋታ እንግዳ፦ ተወዳጁ ተዋናይ ፣አዘጋጅ እና የተውኔት ደራሲ ተክሌ ደስታ ጨዋታ ከመዓዛ ብሩ ጋር 2ኛ ሳምንት ክፍል 2 - ግንቦት 3፣2016

https://youtu.be/YJIawdN9al0

#YechewataEngida #TekleDesta #MeazaBirru #kidameChewata #Chewata #የቅዳሜ_ጨዋታ #የጨዋታ_እንግዳ #ተክሌ_ደስታ #Ethiopia

YouTube

Yechewata Engid -Tekle Desta With Meaza Birru ተወዳጁ ተዋናይ ፣አዘጋጅ እና የተውኔት ደራሲ ተክሌ ደስታ ጨዋታ 2ኛ ሳምንት ክፍል 2

#yechewataengida #TekleDesta #kidameChewata shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfm...

3 weeks ago

ትዝታ ዘ አራዳ - ባለቅኔው መንግስቱ ለማ በተፈሪ ዓለሙ ክፍል 12 ግንቦት 3፣2016

https://youtu.be/SuNGG-fTQY0

#Ethiopia #ShegerFM #TizitaZeArada #Mengistulemma #TeferiAlemu

YouTube

Sheger Tizita Ze Arada -ባለቅኔው መንግስቱ ለማ Mengistu Lemma - በተፈሪ ዓለሙ Teferi Alemu@ShegerFM1021Radio

#MengistuLemma #TeferiAlemu #Tizita\_Ze\_AradaSheger Tizita Ze Arada - ባለቅኔው መንግስቱ ለማ Mengistu Lemma - በተፈሪ ዓለሙ Teferi Alemu @ShegerFM1021Radio shegerfm,sh...

3 weeks, 1 day ago

ግንቦት 2፣2016

ስራ ፈጣሪዎችን ለማበረታታት ያግዛለ በሚል መመሪያ የወጣለት ስታርት አፕ(Start UP) ተግባር ላይ ለማዋል ብዙ መስራት ይጠይቃል ተባለ፡፡

በተለያዩ መስኮች የሚመነጩ የፈጠራ ሀሳቦችን ወደ ተግባር ለማውረድ መንገድ ያቃናል በሚል እየተወራ ያለ ጉዳይ ነው ሰታርት አፕ፡፡

በተለይ በአሁን ወቀት ለሀገር አስፈላጊ እንደሆነ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጀምሮ በተለያዩ የዘርፉ አካላት ተደጋግሞ እየተነገረለትም ነው፡፡

የስታርት አፕ ሀሳብ ሲፍታታ፤ ለስራ ፈጣሪዎች የተመች ከባቢን መፍጠር፣ ችግር ፈቺ መስኮች ላይ አተኩሮ መስራት፣ ለዘርፉ የተስማሙ ፖሊሲዎችን አፅድቆ ድጋፍ ማድረግና ተያያዥ ጉዳዮችን ያጠቃልላል፡፡

ይህ ሀሳብ ለዓመታት በተለያዩ አካላት እየተነሳ ቢቆይም ትኩረት ተሰጥቶት ባለመሰራቱ በወጣቶች የመነጩ የስራ ሀሳቦች መሬት ላይ ወርደው ጠቃሚ መሆን ሳይችሉ ቀርተዋል ተብሏል፡፡

ዘርፉ የሚመራበት ህግም በሀገሪቷ አለመኖር ዋነኛው ችግር ሆኖ መቆየቱ ተነግሯል፡፡

መንግስት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የሀሳቡ ጠቃሚነት ተረደቻለሁ ብሎ፤ በሚመለከታቸው አካላት የቀረቡለትን፤ ዘርፉን እና ተያያዥ መስኮችን የሚደግፉ 11 መመሪያዎችን አስተዋውቋል፡፡

ይሁን እንጂ እነዚህ ይፋ የተደረጉ መመሪያዎች ወደ ተግባር ለማውረድ ገና ብዙ መስራት እንደሚጠይቅ ተነግሯል፡፡

ይህንን የስታርት አፕ ሀሳብን የሚያበረቱ የፖሊሲ ማሻሻያዎችን ሀገሪቱ እንድታደርግ ወትዋች ከነበሩት አካላት መካከል ‘’የኢትዮጵያ ስራ ፈጣሪ ወጣቶች ማህበር’’ የሚጠቀስ ነው፡፡

በኢትዮጵያ የስራ ፈጠራ ስነምህዳር የተመቸ እንዳልሆነ የጠቀሱት የማህበሩ ፕሬዝደንት ሳሚያ አብዱርቃድር፤ በቅርቡ በመንግስት ለዘርፉ የተሰጠው ትኩረት የሚበረታታ ቢሆንም ወደተግባር ለማውረድ ግን አሁንም ብዙ ስራዎች እንደሚቀሩ ለሸገር ተናግረዋል፡፡

በተለይ በተለያየ ጊዜ የታየው የመንግስትም ሆነ የግል መስሪያ ቤቶች የእርስ በእርስ የመነናበብ ችግር ሊቀረፍ እንደሚገባም ጠቅሰዋል፡፡

በኢትዮጵያ የስራ ፈጠራ ሀሳብን በገንዘብ ካለመገደፍ(Idea Financing) በተጨማሪ ዘርፉ የሚመራበት ፖሊሲ መንግስት ሳያዘጋጅ መቆየቱ ዘርፉን እንደጎዳው መንግስት ራሱ አምኗል፡፡

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ(ዶ/ር) የሚሉትም ይህንኑ ነው፡፡

https://tinyurl.com/3wy89vtn

ማንያዘዋል ጌታሁን

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የስራ_ፈጠራ #ስታርት_አፕ #Start_UP #Idea_Financing

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

4 weeks, 1 day ago

ሚያዝያ  26፣2016

የባንኮች የሳይበር ጥቃት ጉዳይ!

https://youtu.be/vdTpsL9sAHU

#Ethiopia #ShegerWerewoch  #Bank_Cyber_Attack #ባንኮች #የሳይበር_ጥቃት

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram:  https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

YouTube

የባንኮች የሳይበር ጥቃት

ሚያዝያ 26፣2016 የባንኮች የሳይበር ጥቃት ጉዳይ! ተህቦ ንጉሴ #Ethiopia #ShegerWerewoch #Bank\_Cyber\_Attack #ባንኮች #የሳይበር\_ጥቃት የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio Website: https://www.shegerfm.com/…

We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 6 days, 11 hours ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 11 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 2 months ago