Dive into the Ultimate Free Library: Your One-Stop Hub for Entertainment!

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

Description
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
We recommend to visit

The first Telecom operator in Ethiopia https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 month ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 2 weeks, 2 days ago

✅ጥያቄ ካለዎት❓ 👉 @ethio_techs_group

✅Apps💽 👉 @ethioapps1

✅Games🎮 👉 @ethiogamestore

✅ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot

✅YouTube 👇
https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ

✅Facebok Page 👇
http://Facebook.com/ethiotechs1

Last updated 2 days, 18 hours ago

3 weeks, 4 days ago

👆ከላይኛው የቀጠለ… ከሊስትሮ ተነሥቶ ታላቅ ሰው ለመሆን የማይጥርን ሰው፣ የሰው ላብ የፈሰሰበትን ኮንዶሚንየም ዘርፈህ፣ ሰርቀህ፣ ቀምተህ ዘሬ ነው ብለህ ብታስቀምጠው ፈጣሪስ ዝም የሚል ይመስልሃልን? ይዘገይ ይሆናል እንጂ ፈጣሪማ አላህ በለው እግዚአብሔር ከስርህ ነቅሎ ዘርህን አጥፍቶ ከትውልድ መዝገብ ይደመስስሃል።

• ድል ለዐማራው ፋኖ…!
• ድል ለተገፋው ለዐማራ ፋኖ…!

• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው ከራየን ወንዝ ማዶ…!

3 weeks, 4 days ago

👆ከላይኛው የቀጠለ… …ለባለ ሀብቱ ይሸጣሉ። መንግሥት ደግሞ ብድር አመቻችቷል። 20 በመቶ ብቻ ከፍለው 80 በመቶ ከባንክ ይተሳሰራል። እናማ ከነዋሪው ማንም ሰው መግዛት አይፈልግም። ሌላ ያለኝ መረጃ ደግሞ ቀድመው ይዘው የነበሩ የዐማራና ሌላ ብሔር ባለሀብቶች መሬት ጥሩ ሎኬሽን ካለው ያለነሱ ዕውቅና ጥሩ ጉቦ ለከፈሉ ተላልፎ ይሰጣል። መሬቴ ተቀማ ብለው ሲሄዱ ምትክ እንዲሰጣቸው እስከ 50 ሚሊየን ይጠየቃሉ።

"…ይሄ እንዲህ በእንዲህ እንዳለ አቶ ሽመልስ አብዲሳ በይፋ በፌስቡክ ገጹ ምን ብሎ ጻፋ…? ዋዜማ ራዲዮ የዘገበችውን እንደወረደ ልለጥፍላችሁና ለዛሬ በዚሁ እንሰነባበት። ❝ በግፍና በኢ-ፍትሀዊነት ከቀየው ፊንፊኔ እንዲሰደድ የተደረገውን የኦሮሞ ሕዝብ ወደ ቀደመ ስፍራው እንዲመለስ እያደረግን ነው ❞ - የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ

"…የኦሮሞ ሕዝብ ለዘመናት ሲደርስበት በነበረው መገፋት የተነሳ ከተማዋን ለሌሎች ለቆ እስከመውጣት ደርሷል፣ ይህም መገፋት ሄዶ ሄዶ እትብቱ በተቀበረባት ፊንፊኔ (አዲስ አበባ) የባዕድነት ስሜት እንዲሰማውና በራሱ ቀየ ላይ ባይተዋር እንዲሆን ተደርጓል ሲሉ በይፋዊ ማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ተናግረዋል።

"…ከተማዋ ይላሉ ቲማቲም ሆዱ ቦጅባጃው ኦቦ ሽሜ… ከተማዋ በሌሎች የበላይነት ስር ሆና በተለይም የኦሮሞን ሕዝብ ለዘመናት እንደ ባዕድ የመመልከት አካሄድን ስትከተል ቆይታለች ያሉት ርዕሰ መስተዳድሩ፣ ለዚህም ማሳያ የሚሆነው በከተማዋ አንዳችም የኦሮሞን ሕዝብ ማንነት የሚገልጽ ምልክት (symbolic represention) አለመኖሩ ነበር ብለዋል። ከዚህ በኋላ ግን መንግሥታችን፣ ያለፈውን የውድቀት ታሪክ፣ጉዳትና መፈናቀል ማውራት፣ እንዲህ ተደረግን ብሎ ስሞታ ማቅረብ አይሻም” ሲሉ ገልጸዋል። ይልቁንም የተገኘውን ዕድል በመጠቀም፣ ትላንት በሕዝባችን ላይ ሲደርስ የነበረውን ግፍና በደል ለመካስ ብሎም ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለማስቆም አዲስ ምዕራፍ ከፍተን ወደ ሥራ ገብተናል ነው ያሉት።

"…በዚህም መሠረት፣ መንግሥት በግፍ ከቀየው የተፈናቀለውን ሕዝብ በመመለስ በከተማዋ በሁሉም ዘርፍ ካሉ ዕድሎች ተጠቃሚ እንዲሆን ለማድረግ በከፍተኛ ትኩረት እየተሠራ ይገኛልም ሲሉ ጠቁመዋል። አዲስ አበባን በዚህ ወቅት ስንመለከት፣ በፖለቲካው፣ በኢኮኖሚ፣ በማኅበራዊ እንዲሁም በባሕል የሕዝባችንን ሰፊ ተሳትፎ የሚሹ እጅግ ግዙፍ የሆኑ ፕሮጀክቶች እየተሠሩ ይገኛሉ ያሉት ሽመልስ፣ ይህም ሓሳባችንን ከግብ ለማድረስ ትልቅ መሳሪያ ይሆነናል ብለዋል በማለት ዋዜማ ዘግባለች።

"…መፍትሄው ምንድነው ከልከኝ። ያረጁ ቤቶች ይፍረሱ፣ ይታደሱ፣ ሰው ሽንትቤት በሌለው መንደር ውስጥ በስብሶ፣ ተግማምቶ ይኑር ባይ አይደለሁም። ለሀገር የሆነ ልማትም የሚያደናቅፍ ዜጋም የለም። ልማት ግን ከሕግ አግባብ ውጪ የአፓርታይድ መስመር እየተከተልክ ለዲሞግራፊ ለውጥ የምትጠቀምበት ከሆነ እርሱ ልክ አይደለም። ወንጀልም ነው። ኃጢአትም ነው። ቅርሶች ተጠብቀው፣ ቅርስ ያልሆኑት ፈርሰው፣ ሙሉ ለሙሉ የማይፈርሱም በከፊል ለላንቲካ ቀርተው እንጂ ድምጥማጥ ማጥፋት ልክ አይደለም። ዜጎችን ሜዳ በትኖ የሚለማ ሀገርም የለም። መፍትሔው ሕግን ባከበረ፣ ዜጎችን ባከበረ፣ የሀገርን ቅርስ በጠበቀ መልኩ መሆን ይኖርበታል። ሰሜናዊ ንፍቀ ክበብ የሚኖር፣ መኖሪያውን በበረዶ መሃል ያደረገ፣ በዚያም በደስታ፣ በጤና፣ በተደላ ይኖር የነበረን ጂፕሲ በግድ አዝኜልሃለሁ ብለህም፣ ለዲሞግራፊም ብለህ ለንደን፣ ካይሮ፣ ዱባይ፣ በርሊን፣ ፓሪስ፣ አዲስ አበባ አምጥተህ ሕይወቱን ሲኦል ማድረግም ዥልነትም፣ ዥልጥነትም ነው። ኢሉአባቦር፣ ወለጋ ጫካ ውስጥ ወረቅ እና ቡና እያመረተ፣ በቦረና ሁለት ሺ ከብት አርብቶ ተንደላቅቆ የሚኖር ኦሮሞን በዚያው በአካባቢው መሠረተ ልማት በማሟላት ተረጋግቶ አምራች ዜጋ ሆኖ እንዲኖር መድረግ ሲቻል በስመ ኦሮሞ ለህይወቱ ተስማሚ ከሆነ ምድር አፈናቅሎ አምጥቶ የሰው ኮንዶሚኒየም ቀምቶ ሰጥቶ፣ ኮንዶሚንየሙን ሽጦ በልቶ፣ ጠጥቶ ዘራፊ፣ ሌባ፣ ወንበዴ እንዲሆን ማድረግ ወንጀል ነው።

"…በራሴ ታሪክ ነገሩን ልቋጭ። አባቴን ኦነጎች በሐረርጌ የሸዋ ሰው ነህ ብለው ገረገሩት። አልከፉበትም። ትግሬዎቹና ኦነጎቹ ተጣልተው ኦነጎቹ ሲፈረጥጡ አባቴ የጫት እርሻውን እየተንከባከበ በቤቱ ማሳ አጠገብ እየሠራ ነበር። የሚሮጡት የተደበቁበትን አይቷል። አሳዳጆቹንም አይቷል። ወያኔዎቹ ደረሱና አንተ ገበሬ በዚህ በኩል የሮጡት የት ነው የተደበቁት ይሉታል። እርሱም እኔ እንደምታዩኝ አጎንብሼ እየሠራሁ ነው አላየሁም ይላቸዋል። ትግሬዎቹም ተንበርከክ ይሉታል። እናቴ እና ልጆቹ ፊት፣ ጎረቤትም እያየየው አንበረከኩት። አንዱ ወያኔ ጥይት አቀባበለ ሊደፋው። ሴቷ ወያኒት ተወው ይገረፍ ብላ ሚስቱ ፊት፣ ልጆቹ ፊት ተገረፈ። በቤተሰቡ ፊት፣ በጎረቤት ፊት ለብልበው ገረፉት። ተዋረደ አባቴ። እናቴንም አንገረገሯት።

"…አባቴ የተዋጣለት አናጢም ነበር። መንጃ ፍቃድ እስከ አምስተኛ ደረጃም አውጥቶ ሹፌር ለመሆን የጣረም ነው። ሰልባጅ ልብሶች ለመነገድም ሞክሯል። አልቻለም። አልሆነለትም። አጎቶቹ ጋር በሸሻ አካባቢ መጣ። እዚሁ ቅር፣ የቡና መሬት አለ፣ እሱን እያለማህ ኑር አሉት ኦጎቶቹ። እኔ የበኩር ልጅ ነኝና አባቴ ለእኔ እንደ ጓደኛዬም ስለሆነ አጫወተኝ። መሬቱን ሄጄ አየሁት። እኔና ዲያቆን እንግዳወርቅም አብረን ሄደን መሬቱን አየነው። ከብቶች እንዲያረባ ከብቶች ገዛንለት፣ የቡና ችግኝ ሰጠነው። ጎጆ ቤት ሠራ። እናቴንና ተናናሾቻቸውን ከሐረርጌ ይዞ ሄደ። እናቴ ሐረርጌን ለምዳ በሻሻ እምቢ አላት። መልመድ አቃታት። አባቴም ታመመ። ሞተም። እዚያው ተቀበረ። እናቴም ተመልሳ የለማ 16 ሄክታር የቡና መሬቱን ለመንግሥት አስረክባ ወደ ሐረርጌ ተመለሰች። አባቴ ከሞተ በኋላ ብዙም ሳትቆይ እርሷም ሞተች። አረፈች። ምን ለማለት ፈልጌ ነው መሰላችሁ። አንድ ሰው ከተፈጠረበት መሬት ያለፈቃዱ መንቀል ለሞት ነው የሚዳርገው።

"…ገበሬው ይረስ፣ አርብቶ አደሩም ያርባ፣ ከተሜው ይከትምን፣ ወታደሩም ዳር ድንበሩን ይጠብቅ። ፖሊሱም ከተማውን ይጠብቅ። ነጋዴውም ይነግድ፣ ያለ ፀጋው፣ ያለ ሙያው በግድ አንበለው። ለ12 ነገደ እስራኤል እግዚአብሔር ለየነገዱ የተሰጠ ፀጋ ነበር። ደረቅ መሬት ደርሶት አልሞቶ የሚኖር አለ። የይሁዳ ነገድ አንበሳ ነው። ንጉሥ። ሌዊ ለክህነት የተመረጠ ነው። ዐማራ ለአስተዳደር። ትግሬ ለግንበኝነት፣ ለሙያ፣ ኦሮሞ ለከፍት ግብርና ስጦታ ሁሉም አለው። ጉራጌ ይነግድ ስጦታው ነው። ዶርዜ ጥበብ ያልብስ፣ መካኒክ ሹፌሩም የታወቀ ነው። ወታደር ገበሬውም የታወቀ ነው። በግድ ልንገሥ አይባልም። ያለ ክህነት ልቀድስ እንዴት ይባላል? አብራር አብዶ ብቻ ነው ረመዳን እየጾመ በባዶ ሆዱ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስን መስሎ መተወን የሚፈቀድለት። በገሀዱ ዓለም ግን አብራር አብዶ ጥብቅ ሃይማኖተኛ እስላም ነው። በሰው ሕይወት መተወን ግፍ ነው። ለዲሞግራፊ ተብለው ከሀረርጌ የመጡ ኦሮሞዎች እኮ በጫት ሀራራ ተሰቃይተው አብዛኛው የተሰጠውን መሬት ለእነ ቄሮአስረክበው ወደ ቦታቸው ተመልሰዋል።

"…እሺ እንበል በኦሮሞነቱ ብቻ ለምስኪኑ የኦሮሞ ገበሬ ኮንዶሚንየም ከሌላው ቀምተህ ሰጠኸው። ከዚያስ? ከዚያስ ቀጥሎ እኮ መብራት፣ ውኃ፣ ትራንስፖርት፣ ቀለብ ህክምናም አለ። ስልክ አለ ኧረ ስንቱ። ለከተማ ያልተፈጠረ፣ ያልተሠራን ሰው። ወስኖ ከተማ ልኑር ብሎ ያልመጣን ሰው፣ መጥቶም እንደ አርቲስት መሀሙድ አህመድ…👇ከታች ይቀጥላል…

3 weeks, 4 days ago

👆ከላይኛው የቀጠለ… …በጥላቻ ያደገው እባቡ ኦሮሙማም ወፈረ፣ አደገ፣ ተለቀ። ለአቅመ ዘንዶም ደረሰ። ደረሰናም ዐማራን ብቻ ሳይሆን የክፍለሀገር ልጇን፣ ፀረ ኦርቶዶክስ፣ ፀረ ዐማራዋን ህወሓትን በላት። ቆረጣጠማት። እስከ መቀሌ ድረስ ተከትሎ አፈራረሳት። አደቀቃት። ዘንዶው ኦሮሙማ ዐማራን ብቻ ይበላልኛል ብላ ብታሳድገውም ዘንዶው የምን ዐማራን ብቻ ብሎ አፈር ከደቼ ትግሬዋን ፋራ፣ ሰገጤ አድቅቆ ከጥቅም ውጪ አደረጋት። ከሞቱት በታች፣ ከቆሙት በላይ እንዳትሞት፣ እንዳትድን አድርጎ አስቀመጣት።

"…የክፍለ ሀገር ልጇ መርዞ ህወሓት በ1997 ዓም ከፍተኛ ተቃውሞ የተነሣባቸውን ሰፈሮች ለይታ በልማት ስም አፈረሰች። አራት ኪሎ፣ ዙሪያውን እስከ አምባሳደር ድረስ የሽንት መሽኛ፣ የማጅራት መምቻ ዋሻ እስኪሆን ድረስ አፈረሰችው። ዳጃች ውቤ፣ ተክለሃይማኖት ሠፈር፣ ቄራ ገነት ሆቴል ሠፈርን አወደመችው። የአዲስ አበቤን ማኅበራዊ መስተጋብር በጣጠሰችው። ዕድር፣ ዕቁብ፣ ማኅበር ተበታተነ፣ ትምህርት ቤት ፈረሰ፣ ጤና ጣቢያ ክሊኒክ ወደመ። ዝቅተኛ ኑሮ እየኖሩ ይረዳዱ የነበሩ ምስኪኖች እንጨቆረር ተወረወሩ። አዲስ አበቤ የክፍለ ሀገር ልጇን የመርዞዋን ወያኔ በትር ቀመሰ። ዠለጠችው። የመርካቶ ነጋዴ ጉራጌውን በስልጤና በአደሬ፣ በትግሬም ሞላችው። ጉራጌ ተሰደደ፣ ኬንያ፣ ዱባይ፣ ኡጋንዳ ሱቅ፣ ሆቴል ከፍቶ መኖር ጀመረ። እነሱ በትራንስ መኪና ኮንትሮባንድ እያመጡ ገበያውን አጥለቀለቁት። ሀገር በአጽሟ እስክትቀር ጋጡ። አንድ ወያኔ 4 ሴት አቅፎ ከፍሎ ማደር ጀመረ። ዝሙት አናታቸው ላይ ወጣ። ወንዶቹ ወንድኛ አዳሪ እስኪሆኑ ድረስ ባለጉ።

"…መሸ፣ ነጋ፣ እባብ ኦህዴድ ኦነግ ዘንዶ ሆኖ መጣ። የሰባውን፣ የቦካውን፣ የወፈረውንና የሀረር ሰንጋ ያከለውን ሲምቢሮ የነበረውን ወያኔ፣ ቦርጩ አላራምድ ያለውን ሰልቅጦ መብላት ጀመረ። ወያኔ በአውሮጵላን እንደምንም ብላ ከዘንዶው አምልጣ መቀሌ ገባች። በዚያም ኪሎዋን እያራገፈች ዘንዶውን ለመግጠም መንደፋደፍ ያዘች። ዘንዶውም ጅሌ አስከትሎ ወያኔን ገጠማት። ዱቄት አባትዋን አወጣት። እንደ ብረ ጽዮን የ77 ድርቅ እስኪመስሉ ድረስ ገጠጡ፣ በአጽማቸው ቀሩ። ጌታቸው ረዳ የመኪና ጎማ የበዛበት የተፈረፈረ አስፓልት መሰለ። ሜካፓም የትግሬ ነጻ አውጪ ሁሉ ጠዋት ያለሜካፕ ከእንቅልፏ የምትነሣ መልከጥፉ ሴትን መሰሉ። አያጅቦ ፊት መሰሉ። ተንበጣርቆ መኖርም ቀረ። እዩኝ እዩኝ ማለት ደብቁኝ ደብቁኝ ማለትን አስከተለ። ገንዘብ መበተን ከየት ይምጣ? የለቀረጥ፣ ያለ ግብር መነገድ ከየት ይምጣ? ለዐማራ ያጠመዱት ወጥመድ እነርሱኑ ያዛቸው፣ በቁፈሩለትም ጉድጓድ ራሳቸው ገቡ። ጦርነቱ ወንዶቻቸውን ፈጀ። ይኸው የወንድ ዘር ስፐርምና የሴት እንቁላል እስከመግዛት የሚያደርስ ዐዋጅ መሰል ማስታወቂያ እስከመሥራት ደረሱ። አቤት የአዲስ አበባና የዐማራ አምላክ…

"…ዘንዶው ኦሮሙማ በህወሓት ጦስ ትግሬን ካደቀቀ በኋላ ፊቱን ወደ ዐማራና አዲስ አበባ ነው ያዞረው። ከህወሓት የጊንጥ ዥራፍ የተረፈውን ዐማራን አደቀቀው፣ ጉራጌን ሰልቅጦ በላው። ዘንዶው ኦሮሙማ አዲስ አበባ ላይ ሸገር ሲቲ ብሎ ተጠመጠመባት፣ በሸገር ሲቲ ውስጥ የሚገኝ መስጊድነሽ፣ ቤተ ክርስቲያን፣ መኖሪያ ቤትነሽ ጤናጣቢያ ኪሊኒክ ዶግ አመድ አለበሰው። አዝማሪው መብሬ ቤቱ ሲፈርስ ክላሽ ታጥቆ በረሀ ገባ። ዐማራ አመረረ። አዲስ አበባና ጉራጌ ብቻ መርካቶና ፒያሳ ላይ ቀረ ልብስና ሥጋ እየቸረቸረ። መከራው ከኮተቤ የሚያልፍ አይመስለውም ነበር ፒያሳና መርኬ። ይኸው ቆይተው መጡለት። ትግሬዋ ሕወሓት እንዳለችው እኔ ብሔድ ከእኔ ለባሰ ቡልጉ ነው የምሰጣችሁ እንዳለችው ቃሏ ተፈጸመ። ርህራሄና ምህረት የሌለው ዘንዶ ፒያሳን በግሬደር አተረማመሰው።

"…የአራዳ ልጅ ምን ጣጣ አለው። በራሱ እየሳቀ እያላገጠም ፒያሳን ስንሰናበታት የመጨረሻዋ ምሽታችን ይሄን ይመስል ነበር ብሎ የማስታወሻ ፎቶ እና ቪድዮውን በፌስቡክና በቴሌግራም እየለጠፈ ላይክ እና ኮመንት ይቆጥራል። ዘንዶው አሁን እቅዱን እየተናገረ ነው። ራሱንና ህሊናውን በሸጠው በቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣኑ አበባው አያሌው በኩል በሆዳም ዐማራው በኩል ቅርስ ተብለው የተመዘገቡት በሙሉ ቅርስ ሥላልሆኑ መፍረስ አለባቸው ብሎ አረፈው። የሚተርፍ የለም። አንድም የሚተርፍ የለም። እነ ጃዋር መሀመድ ቤተ ክርስቲያን ሰፊ መሬት ነው ያላት ሲሉ ከርመው ይኸው ዛሬ የሰዓሊተ ምህረት መሬት ለታክሲ መነሃሪያ መሆን አለበት ብለው እነ ጥራቱ በየነ ወስነው የደብሩ አለቃም ተለዋች ቦታ ከሰጣችሁኝ አፍርሱት በማለት ይዞታውን እያስለካ ይገኛል። ገና ቤተ ክርስቲያኒቱን ሳይሸጧት ይቀራሉ?

"…በቀጣይ የታሰበው ምንድነው? በቀጣይ ኦሮሙማው ለንደን ላይ በወሰነው ውሳኔ መሠረት ዐማራውን በጦርነት እያደቀቀ የአዲስ አበባን ነባር ባለ ይዞታዎች ወደማፈናቀሉ በፍጥነት እንዲገባ ነው የወሰነው። አዲስ አበባ ላይ ባለነባር ይዞታው ሕዝብ ይዞታውን በአስቸኳይ በልማት ስም እንዲነጠቅ ተወስኖ ወደ ሥራ ተገብቷል። ዓረቦቹ ከእነ ጃዋር ጋር ነው የሚሠሩት። ዓረቦቹ በእነጃዋር በኩል በሚቀርቡላቸው የተመረጡ ኦሮሞዎች አማካኝነት በአስቸኳይ በኢንቨስተር ስም ወደ አዲስ አበባ መጥተው ቦታ እንዲመርጡ ነው መመሪያው የወረደላቸው።  በዚሁ መሠረት ኢንቨስተር ተብዬው ኦሮሞ መጥቶ የፈለገውን ያህል መሬት እየወሰደ ይሄንንም ጉዳይ ነባር ይዞታ ያላቸው ባለመሬቶችን መሬቱን ያለእነርሱ መልካም ፈቃድ እና እውቅና መሬት እየተነጠቁ ባዶ እጃቸውን እንዲቀሩ ነው እየተደረጉ ያሉት።

"…ለምሳሌ አንድ የኦሮሞ ባለሀብት መጥቶ ካዛንቺስ ላይ መሬት እፈልጋለሁ ቢል፣ ባለሀብቱ የፈለገውን ያህል ካሬ እስኪሞላለት ድረስ በፈለገው መሬት ላይ ያሉት ነባር ባለ ይዞታዎች መንግሥት ሠፈሩን ለልማት ስለፈለገው ብቻ ተነሡ ብለው የአንድ ወር የጊዜ ገደብ ሰጥተው ያነሷቸዋል። በተለይ አሁን ይሄ ነገር በካዛንቺስ፣ መስቀል ፍላወር፣ መገናኛ፣ ሾላ እና እንግሊዝ ኢምባሲ አከባቢ በደንብ እየተሠራበት ነው። ፒያሳ፣ ቀጥሎ መርካቶና ሜክሲኮ እንዲሁ ይወድማሉ።

"…ሌላው የሚገርመው ነገር ቤቴን ልሸጥ ነው ብለህ መናገር በራሱ ወንጀል ሆኗል። አዲስ አበባ በየመሥሪያ ቤቱ ከዛሬ ነገ እባረራለሁ እያለ ምጥ እንደያዛት ሴት ቀን እየቆጠረ ያለውን ሕዝብ ማየቱ በቂ ነው። ለምሳሌ በቅርቡ በፊት በአንድ መሥሪያ ቤት ኦሮሞ ብቻ ቅጠሪ ተብላ እምቢ ያለች HR ከቦታዋ ተነሥታለች። ሌላም የአራዳ ክፍለከተማ ሥራ አስኪያጅ ሰው የፒያሳ ተነሺዎችን የ3 ወር ጊዜ ለሕዝቡ ስጥ አሉት። ሕዝቡም እሺ ብሎ ቁጭ አለ። ለመነሣት እየተዘጋጀ ሳለ ሥጋ ቤቶቹ አካባቢ የኢትዮጵያን ባንዲራ ሰቅለው እግዚኦ አሉ። ኦሮሙማው ሰንደቅ ዓላማውን ሲያይ አበደ። አበደ እና ሥራ ከነገ ጀምሮ አፍርስ አሉት። እሱም ይሄማ እንዴት ይሆናል ብሎ ሼም ያዘው። 3 ወር ዕድሜ ሰጥተናቸው እንዴት አሁን በማግስቱ ይፍረስ እላለሁ ብሎ ሞገተ። ወዲያ አንድ ኦሮሞ አምጥተው እሱን አስወገዱት። ኦሮሞውም ወሰነ። በማግሥቱ ፈረሳ ተጀመረ።

"…የከፋው ነገር ወዲህ ነው። አሁን አሁን ጭራሽ፣ የሚሸጥ መሬት እና ቤት አለኝ ብለህ አዲስ አበባ ውስጥ ለደላላ መንገር አትችልም። አንተ ከተናገርክ እነሱ ጆሮ አላቸው። ሕግ፣ ሥርዓት ምናምን አያውቁልህም። ወሬውን እንደሰሙ በማግስቱ ከቤትህ መጥተው ለልማት ተነሥ ብለው ቀለም አስምረውብህ ይሄዳሉ። እሺ ብለህ ከተስማማህ ለአንተ የጣራና የግድግዳ ብር ይሰጥሃል፣ እነሱ መሬትህን ከነሰፈሩ ለኦሮሙማው 👇ከታች ይቀጥላል…

2 months, 3 weeks ago
Zemedkun Bekele (ዘመዴ)
2 months, 3 weeks ago

👆ከላይኛው የቀጠለ… "…እንቅፋት እንዳይሆኑ በድርድር አሸንፎ በሻሻ አድርጎም አስቀመጣቸው። ይኸው የፕሪቶሪያ ስምምነት ለትግሬ ጠብ ያለ ያመጣለት ነገር የለም። ትግሬ ጦርነት ቢቀርለትም በራብ፣ በውስጥ ውንብድና እንደ ቅጠል መርገፉም አልቀረለት።

"…አቢይ ትግሬን ሽባ፣ ልምሾ፣ ላንቁሶ ካደረገ በኋላ ቀጥሎ በሻሻ ይሆን ዘንድ ዕጣ ወደ ወደቀበት ወደ ዐማራ ነበር የሄደው። በዚያ በዐማራ ግን ፋኖ የተባለ እሳተ ነበልባል ጠብቋቸው ኦሮሙማን ጉድ ነው ያደረጋቸው። ፋኖ ለዐማራ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያውያን ሁሉ መድኅን አድርጎ ያስነሣው ኃይል ነው። አቢይ ትግሬ ላይ እንደለመደው ዐማራም ዘው ብሎ ገባ ነገር ግን ፈጣሪ አቢይን እና አስተሳሰቡን ሁሉ ከነ ጀሌዎቹ የሚያጠፋው ፋኖ የተባለው የኦሮሙማ መቅሰፈት በዚያ ስለነበረ እንደ ጨው ሟምተው ቀሩ። ኦሮሙማ በዐማራ አፍንጫውን ተሰንጎ ሲያዝ ፊቱን ወደ ኤርትራ፣ ወደ ሱዳን አዙሮ አጀንዳ ለማስቀየስ ቢጥርም አልተሳክቶም። ሱማሌላንድና ሱማሌም ድንገት ተስበው የመጡ ካርታዎች ናቸው።

"…አሁን ኦሮሙማው በዐማራ ፋኖ አፍንጫ አፍንጫውን ሲባል ያቺ ኢትዮጵያ በወያኔ ስትቃጠል ቤንዚል ስታቀብል የከረመችው፣ ደብረ ሲና የደረሰችው ወያኔ አዲስ አበባ ልትገባ ነው ብላ የኡበር ሹፌር ጡረተኛ ሽማግሌዎችን ሰብስባ የሽግግር መንግሥት እስከመመስረት የደረሰችው፣ በኢትዮጵያ ጉዳይ ከንቱዋ አሜሪካ ይኸው አሁን ድርድር ብላ ከች አለችላችሁ። ወንድማችን ዘመነ ካሴም USA የሚል ቲሸርት ለብሶ ታሪክ ሲያስተምር የሚያሳይ ቪድዮ ተለቀቀላችሁ። እስክንድር ከጎጃም ወጥቶ ሸዋ ገባ ተብሎም በተነገረ ማግስት አሜሪካም ድርድር አሳላጭ ሰዎቿን ወደ ደብረ ብርኃን ሁላ መላኳም መነገር ጀመረ። የኢትዮጵያ ጠላት የሆነው አቢይ አሕመድ፣ መሃይሙን መሪ እንዳታጣና እንዳትከስር አሜሪካ መጣች ለድርድር። ዐማራ ግን በዚህ ወቅት እንኳን ስለ ድርድር ሊያስብ ቀርቶ በዚህ መሃል ማጥቃት እንኳ ማቆም ያለውን ኃይል በብዙ ፐርሰንት ማምከን ነው የሚሆንበት። እናም ዐማራ ሆይ ድርድር ማለት አቢይ አመድ አይንህን አስሮ ገደል የሚከትበት መንገዱ ነውና በአቢይ መንገድ መቼም ቢሆን አትሂድ።

• 2ኛ ሙጅሊሱን፦

"…አቢይ አመድ ልክ ትግሬን በበላበት ቁማር ኦሮሙማን ለመገንባት የሚለውን መጀመሪያ የኢትዮጵያ ተቋማትን በሙሉ በማፍረስ ተቋሟቱን ሁሉ እኛ በምንፈልገዉ መንገድ በኦሮሙማው መንፈስ እንደገና መገንባት በሚለው መርሁ መሠረት ቀጥሎ በድርድር ስም ፍርስርሱን ያወጣው መጅሊሱን ነው። መጀመሪያ ሙጅሊሱ ላይ የሆነ ጉሩፕ አቋቋመ። ቀጥሎ ራሱ መሀል ገባ። ከዚያ ሀጂ ሙፍቲ ዐማራ ስለሆኑ ፈልቅቆ ጣላቸው። ከዚያ የራሱን ጸረ ኢትዮጵያ እና ጸረ ክርስቲያን የኦሮሞ ሰው በመጅሊሱ ላይ ሾመ። ከዚያ አለቀ። በታንክ ትግሬን፣ በእርግጫ በጥፊ መጅሊሱን በድርድር ስም አፈራርሶ ለኦሮሙማው ሀገር ግንባታ አጋዥ ኃይል ፈጥሮ ቁጭ አለ። ለዚህ ነው በሸገር ሲቲ በሚሉት ከተማ 30 መስጊድ ሲፈርስ ዝም፣ ጭጭ ያለው። ሞጣ ሞጣ ሲል የነበረው እስላም በሙሉ ጭጭ፣ ምጭጭ ያለውም ለዚህ ነው።

• 3ኛ ሲኖዶሱን፦

"…አቢይ አመድ የኢትዮጵያ ቅዱስ ሲኖዶስን ለማፍረስ መጀመሪያ እነ አቡነ ሳዊሮስን ተጠቅሞ ሕገወጥ የኦሮሞ እና የብሔር ብሔረሰቦች የሚል ሲኖዶስ አቋቋመ። ከዚያ እንደሚታወቀው ነገሮች እየተካረሩ ሄዱ። በማስፈራራት፣ በመግደል፣ በማሰር ኦርቶዶክስን እንደ እስልምናው ገሌ ሊያደርግ ሞከረ። ከዚያም በኃይልም፣ በምላስም ማሸነፍ እንደማይችል ሲረዳ ከዋናው ሲኖዶስ ጋር ሊደራደር ሞከረ። ሆኖም በቀላሉ እንደ ሙጅሊሱ ሊሳካለት ሳይችል ቀረ። ኦርቶዶክሳውያንን አቢይ በታንክ፣ በመድፍ ቢፈጃቸውም ምዕመናን ሞተው ቤተ እምነታቸውን ከዳንኤል ክብረት እና ከአቢይ አሕመድ ዘንዶ አፍ ከመዋጥ ታደጓት። በወቅቱ መከላከያውም እየከዳ መሄዱ፣ የኦርቶዶክሳውያን ጩኸትም ዓለም አቀፍ ሲሆንበት አቢይ አህመድ በፈጣጣው ጨዋታዉን ቀይሮ ብብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳትን አንዴ ቤተ መንግሥት፣ አንዴ ሽመልስ ጋር እያመላለሰ፣ ተለማምጦም፣ አስፈራርቶም ተደራደራቸው። በድርድሩም ከቀኖና ውጪ በብሔር ጳጳሳትን አሾማቸው። በፈለገው መልኩም ቢሆን እንዳሰበውም ባይሆን በኦርቶዶክሳውያን መሃል ቁርሾ፣ ቅሬታና የቀኖና መጣስ ፈጥሮ በመጠኑም ቢሆን እንዲሳካለት ሆነ። አሁንም ይቺኑ መንገድ ይዞ በድርድር የተሻለ ዉጤት ለማምጣት እየተጋጋጠ ነው።

"…ሲጠቃለል ድርድሮች ሁሉ የሚጠቅሙት አቢይ አመድን ነው። አቢይ ድርድር ሲያስብ "ድርድሮች ሁሉ በኛ አሸናፊነት ነው መጠናቀቅ ያለባቸው" የሚለውን መመሪያ ከፊት አስቀድሞ ነው። በሲኖዶሱም፣ በመጅሊሱም መጀመሪያ ሕገ ወጦችን ነው አደራጅቶ ያስቀመጠው። ቀጥሎ ድርድር ሲመጣ ወይ እንደ እስላሞቹ መጅሊስ መዋጥ፣ አልያም እንደ ኦርቶዶክስ ቀኖና በማስጣስ ውዝግብ መፍጠር። አይሆንም እንጂ አሁን ይሁን እንኳ ቢባል አቢይ ከፋኖ ጋር ድርድር ቢቀናው የሚያደርገው በሕገ ወጦቹ ጳጳሳት በኩል ኦሮሞን፣ ትግራይን እና አጋሮቹን በማስነሣት የሸኔን ኃይል ለግዜው ድምጹ እንዲጠፋ በማድረግ የፋኖን የበላይነት ይቀማው እና ፋኖን ቅርቃር ውስጥ እየከተተ ድርድሩን አቢይ በበላይነት ያሸንፈዋል። ከዚያ ዐማራንም ሌላውንም አመቻችቶ፣ የቀደመ ስህተቱንም አርሞ በሻሻ ያረጋቸዋል። ሸኔም እየተገለጠ ሥራውን ይሰራል። በድርድሩ ሲያሸንፍ ደሞ ለነኚህ ሕገወጥ "ሲኖዶሶች" የኢትዮጲያን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን ሲኖዶስን አፍርሶ ያስረክባቸዋል። ይትግራይ እና ኦሮሚያ ቤተ ክህነት Vs የኦሮሞ ሪፐብሊክ እና የሶማሊ ራስገዝ (somaliland) ውዝግብም ይቀጥላል።

"…የአሜሪካ ዋና አላማ በኢትዮጵያ ላይ ጥቅም አይደለም። ዋና አላማዋ በዓለም ላይ ድራሻቸው ከሚጠፉ 10 አገሮች ሦስተኛዋ ኢትዮጵያ ነች ብሎ ትራንፕ አስቀምጦት እንደሄደው ኢትዮጵያ እንደ ሶሪያ እንድትሆን ነው አሁንም ዓላማቸው። የነአፍጋኒስታን፣ ሱዳን፣ ሶሪያ እና ሌሎቹ ከኛ ጋር 7ቱ ዝም ብሎ አይደለም በአሜሪካ የመፍራረስ ዕቅድ የታቀደባቸው። ለዚህ ነው ምርጫዋ ወያኔ ቢያሸንፍ ደስተኛ የነበረችው አሜሪካ ወያኔ ባታሸንፍም ግን ለአሜሪካ ተዋግቶ መሞት የሚፈልግ፣ ይሄንኑም ለአሜሪካ ሚዲያ የተናገረው አቢይ ሊሸነፍ ሲል ያንን የፈረደበት ማይክል ሐመርን እንደ እርጎ ዝንብ አስገብታ እንዳይወድቅ የአቢይን ባላንስ ለማስጠበቅ የምትጋጋጠው። ስለዚህ ዐማራ ከአቢይ ጋር ከምትደራደርና ወንጀለኛውን አቢይ በሥልጣን አስቀጥለህ ድራሽ አባትህ ከሚጠፋ እየተዋጋኸው አቢይ በድሮን ቢጨርስክ ይሻላል። ነገሩ ብትደራደርም ባትደራደርም ድሮኑም ሆነ ታንኩ አይቀርልህም። መፍትሄው አቢይን ከነ ሰንኮፉ መንግሎ መጣል ብቻ ነው።

• አሁን በዚህ ሰዓት ኖ ሞር ድርድር

• ድል ለዐማራ ፋኖ…!
• ድል ለተገፋው ለዐማራ ሕዝብ…!

• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው…!

2 months, 3 weeks ago

"ርዕሰ አንቀጽ አይደለም"

"…በአሁን ሰዓት ድርድር ማድረግ የሚጠቅመው አቢይ አህመድን ነው። ድርድር ለአቢይ ከታንኩ፣ ከድሮኑ እና ከዚህ ከሟች ጎመኔ ወታደሩ በላይ ጠላቱን ድባቅ መምቻ፣ ኦሮሙማን በከፍታ ላይ የሚያስቀምጥለት ዓይነተኛ መሳሪያው ነው። አብሶ እንዲህ እየተሸነፈ መሄዱን ሲያረጋግጥ ደግሞ ነፍሱንም ማቆያ እድሜ ማራዘሚያ መድኃኒቱም ነው ድርድር። አቢይ አመድ ተቋማትንና ክልሎችን በሙሉ አፈራርሶ በኦሮሙማ መልክና ቅርጽ ለመገንባት እና ኢትዮጵያን አፍርሶ በኦሮሙማው መንገድ ለዘላለም ለመግዛት እንቅፋት የሆኑበትን ሁሉ ለማስወገድ አሁን ከገጠመው ዙሪያ ገጠም ፈተና ለመውጣት ድርድር ለአቢይ ከምንም በላይ ነው። 

"…አልጠፋ ብለው ደግሞም የማይጠፋ መንፈስ ሆነው ያስቸገሩትን አማርኛን እና ዐማራን፣ ከዐማራ ቀጥሎ በኦሮሙማው ለመዋጥ፣ ለመሰልቀጥ ተራቸውን የሚጠብቁት እነ አፋርን፣ ደቡብን፣ ሱማሌን፣ ትግራይን እና ቤኒሻንጉልን፣ ጋምቤላና ሲዳማን በሻሻ አድርጎ፣ አፈር ከደቼ ዱቄት አስመስሎ አጥፍቶ፣ ጥንት የአያቶቼን ጡት እና እጅ ቆርጠዋል የሚላቸውን ሁሉ ተበቅሎ፣ ኢትዮጵያኖችን በሙሉ እንደ ቅጠል አርግፎ፣ በመጨረሻም ልክ እንደ ኒውዮርኩ የነፃነት ሃውልት የኦሮሞን የነጻነት ሃውልት ቃል በገባው መሠረት አምቦ ላይ አቁሞ ተክሎ፣ በኢትዮጵያ ሞትና በኢትዮጵያውያን መፍረስ በደስታ ሀሴት እያደረገ ለመኖር አሁን በጀትም፣ በድሮንም በወታደር፣ በሚሊሻም ብሎ ብሎ ያቃተውን ዐማራ ለማለዘብ ድርድር የምትል ካርድ ስቦ መጥቷል።

"…እንደኔ፣ እንደኔ ሓሳብ ዐማራ በአሁኑ ወቅት ዐማራን ወክሎ የሚደራደር ኃይል የለውም። ሁሉም ዐማሮች ይወክለናል፣ ይዳደርልን የሚሉትና ስምም የሆኑበት ኃይልም፣ አካልም፣ ድርጅትም ሆነ ግለሰብ የለም። ዐማራ የዐማራ ፋኖ ገና በውስጡ ያልጠሩ፣ ነገር ግን ትግሉ የህልውና ትግል ስለሆነ በጊዜ ሂደት የሚጠሩ ብዙ ጉዳዮች ያሉበት ነው። የብአዴን ፋኖ ሚዲያውንና አክቲቪስት ጋዜጠኞች ጭምር ይዞ የሚወራጭበት ጊዜ ነው። ሲቻል በዐማራዊ ባህል በመነጋገር፣ በመወያየት፣ በመጨቃጨቅ፣ በመነታረክና እልህ አስጨራሽ ክርክርም በሉት ሙግት ወይም ጭቅጭቅ ቅድሚያ የዐማራ አንድነት መፈጠር አለበት ባይ ነኝ። ከርክር፣ ውይይቱ፣ ጭቅጭቁም ካልተቻለና ካላስማማ በጥፊም፣ በእርግጫና በቦክስም ቢሆን አንድነቱን ማምጣት። እሱም ካላመጣው፣ በዱላ፣ በክትክታም ተናርቶ አንድነቱን ማምጣት። እሱም ካልተቻለ በጥይትም ቢሆን ተጠዛጥዞ ውስጥን አጥርቶ ወደ አንድነት መምጣት። ከዚያ ሁሉ የተስማማበት መሪና ነጥሮ የወጣ ኃይል ሲፈጠር ወደ ድርድር መሄድን ነው እኔ በግሌ የምመክረው።

"…ጎጃም እንደ በፊቱም ባይሆን ጠላትን በመዋጋት፣ በመደምሰስ በኩል የህልውና ጉዳይ ስለሆነ በውጊያ ውስጥ ጀብድ እየፈጸመ ይገኛል እንጂ ነጥሮ የወጣ ኃይል እስከአሁን የለም። በጎንደርም ግንዛቤው ሰፍቶ፣ አሁን አሁን ችግሩ ወዳጅ ጠላት አስለይቶ፣ ከአንድነት በቀር ሌላ መፍትሄ እንደሌለ ዐውቆ ገና አሁን ወደ አንድነት በመምጣት ላይ ነው። ሸዋም እንደዚያው እንደ ጉሽ ጠላ ተበጥብጦ ለመጥራት በውስጥ ትግል ላይ ነው። ወሎም እንደዚያው። ወለጋ፣ አዲስ አበባ፣ በአሩሲና በባሌም ያለው ዐማራ ወኪልም የለው፣ ስጋቱም ከፍ ያለ ነው። እናም ይሄ ሁሉ መፍትሄ ሳይበጅለት ወደ ድርድር መግባት ማለት "አያ ጅቦ ናና ሳታመኻኝ ብላኝ" እንደማለት፣ በራስ ላይ ገመድ እንደማጥለቅ እንደመታነቅና ሲጥ ብሎ እንደመሞት ነው የምቆጥረው። ዞሮ ዞሮ ድርድር አይቀሬ የሚሆንበት ጊዜ ይኖራል። ወይም ደግሞ ድርድር የማያስፈልግበት ጊዜም ይኖራል። ለድርድር ለንደን የሄዱት ወያኔና ሻአቢያ ማሸነፋቸውን ሲያውቁ ደርግን በድርድሩ አዳራሽ አስቀምጠው አይደል እንዴ የአሸናፊነት መግለጫቸውን የሰጡት። ድርድር ጊዜ መግዣ፣ ትንፋሽ መውሰጃ፣ ለእፎይታ ይጠቅም ይሆናል እንጂ በተለይ አሁን ባለው የኢትዮጵያና የዐማራ ሁኔታ በእኔ አስተሳሰብ ድርድር ጊዜው አይደለም ባይ ነኝ።

"…የሟች መለስ ዜናዊን ከሸአቢያ፣ ከቅንጅት እና ከኦነግ ጋር የነበረውን አጭበርበርቲ፣ ከሃዲ ድርድር ይቅርና አቢይ አሕመድ በድርድር ስም ስንቱን አመከነ? አቢይ አጭቢቲ ኢትዮጵያን ጨፍልቆ ለመግዛት ባለው ክፉ አስተሳሰቡ ምክንያት በድርድር ስም ማን ማንን እንደረታ እንመልከት።

• 1ኛ ህውሓትን።

"…አቢይ ትግራይን በሚፈልገዉ ልክ ተመላልሶ ቀጥቅጦ፣ ዱቄት አድርጎ፣ በሻሻ ማድረጉን፣ የስበት ኃይሏን አፈር ከደቼ ማስገባቱን በይፋ ከተናገረ በኋላ ህወሓትን ሙሉ በሙሉ ማጥፋት እየቻለ የህወሓት ሳትሞትም ሳትኖርም፣ ከሞቱት በላይ፣ ከቆሙት በታች እንድትሆን አድርጎ፣ ልምሾ፣ ሽባ፣ ላንቁሶ ካደረጋት በኋላ በመጀመሪያ የዐማራን፣ የአፋርን፣ የኦሮሞን እና የኤርትራን ኃይል በዋናነት በመጠቀም ቀጥቅጦ ቀጥቅጦ በዊልቸር የምትንቀሳቀስ በሻሻ መሆኗን ሲያረጋግጥ ቆላ ተንቤንንም ፈኖ ሲይዝለት፣ እነ ጌታቸው ረዳም እጅ መስጠት ሲቀራቸው አቢይ ሆዬ በክፉ መካሪዎቹ "በጦርነት ታደቀውና በሰላሙ ትክሰዋለህ አልያ ጠላት አይተኛልህም መልሶ ይበላሃል ባለው መሠረት ደግሞም ከትግራይ ቀጥሎ ዐማራን በሻሻ ለማድረግ ለጀመረው ዕቅድ ትግሬ አንድም አርፋ እንድትቀመጥ፣ አልያም ለራሷም ለበቀል፣ አልያም ለቢዴና ስትል ከጎኑ አጋሯ ሆና እንድትሰለፍ ለማድረግ ሲል ወደ ድርድር አምጥቷታል።

"…ይሄ ዐማራን እንደ ጥላት ለሚቆጥረው ለህወሓቱ ትግሬ ሎተሪ ነበር። ትግሬዎች በዐማራ ተሸነፉ የሚል ታሪክ እንዳናስቀምጥ ነው ያደረገን ድርድሩ ነው የሚሉት ትግሬዎቹም። ዐቢይ ዐማራውን እና አፋሩን በመካድ ነው ህወሓቶችን እንደራደር ያላቸው። ይሄ ለህወሓት ከምንም በላይ ከባድ ውለታ እንደዋለላቸው ነው የሚቆጥሩት። ከዛሬ ነገ የኢትዮጵያ ኃይል በታንክ ፈጀን፣ የዐማራና የአፋር ልዩ ኃይል በላን እያሉ በስጋት ተወጥረው ስለነበር አቢይ ድርድር ሲላቸው ከሰማይ የወረደ ተአምር ነበር የሆነላቸው። አፋቸ ምራቅ ሞልቶ ምላሳቸው እየተኮላተፈ ነው እሺ ያሉት።

"…አቢይ ትግሬን ለድርድር ደቡብ አፍሪካ ወስዶ መላውን የኢትዮጵያ ህዝብ ለማጣላት እና ድርድሩንም "ድርድሮች ሁሉ በእኛ አሸናፊነት ነው መጠናቀቅ ያለባቸው" በሚለው መርሁ መሠረት ህወሓት ከሀገር ከወጣች በኋላ እምቢ እንዳትል የተባለችውን ሁሉ እሺ ብላ እንድትፈርም አስደርጎ ሽባ ገሌ፣ ገረዱ አሽከሩም ካደረጋት በኋላ እርሱም ቶሎ ዐማራን በሻሻ ወደ ማድረጉ ለመሄድ በመቸኮሉ ድርድሩም እየተካሄደ በመላው ኢትዮጵያ ለመከላከያው የድጋፍ ሰልፍ ብሎ ሕዝቡን በግድም በውድም አስወጥቶ፣ በወጣውም የሕዝብ ብዛት ህውሓትን አስፈራርቶበት ከህወሓት ጋር በማይሆን መንገድ ተስማምቶ ከች አለ። ኢትዮጵያውያኖችም አፋቸውን ይዘው ቁጭአሉ።

"…ድርድሩ እንዳለቀ አቢይ ለትግሬ ደግ መልአክ ሆኖ ቀረበ። ስብሐት ነጋን ፈትቶ ከዳያስጶራው ጋርም የጋብቻ ሰማንያውን ቀደደ። ከዚያም የደቀቀውን የህወሓትን ኃይል በመጠቀም በትግራዩ ጦርነት ወቅት ኦሮሞ እንደሌለበት ለማስመሰል እና በበቀልም ኋላ ላይ ትግሬ በኦሮሞ ላይ ቂም ይዞ እንዳይበቀለው፣ ከዚህም ሌላ በቀጣይ ሌሎች ክልሎችን በሻሻ ሲያደረግ ትግሬ እንቅፋት ሳይሆን አጋር እንዲሆነው በማሰብ በኢትዮጵያ ሕዝብ ገንዘብ፣ በአዲስ አበባ ሕዝብ ግብር ብር ሲረዳቸውና ሲክሳቸው፣ ሚሊኒየም አዳራሽ ከጭፍጨፋ የተረፉትን ትግሬዎች በክራንች ጭምር እያስጨፈረ ኀዘናቸውን አስተዛዘናቸው። የሆነው ሆኖ አቢይ ትግሬን በኢትዮጵያኖች አስፈራርቶ ለኦሮሙማ ፕሮጀክት…ከታች ይቀጥላል…

4 months, 3 weeks ago
"…ለዓመፀኛይቱና ለረከሰች ለአስጨናቂይቱም ከተማ ወዮላት! ድምፅን …

"…ለዓመፀኛይቱና ለረከሰች ለአስጨናቂይቱም ከተማ ወዮላት! ድምፅን አልሰማችም፥ ተግሣጽንም አልተቀበለችም፤ በእግዚአብሔርም አልታመነችም፥ ወደ አምላክዋም አልቀረበችም። በውስጥዋ ያሉ አለቆችዋ እንደሚያገሡ አንበሶች ናቸው፤ ፈራጆችዋም እስከ ነገ ድረስ ምንም እንደማያስቀሩ እንደ ማታ ተኵላዎች ናቸው። ነቢያቶችዋ ቅሌታሞችና ተንኰለኞች ሰዎች ናቸው፤ ካህናቶችዋም መቅደሱን አርክሰዋል፥ በሕግም ላይ ግፍ ሠርተዋል። ሶፎ 3፥ 1-4

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ

4 months, 3 weeks ago

👆…ከላይኛው የቀጠለ…… ነው። 500 ወታደሮች ትናንት ተራግፈዋል። ከፈረሰች ሀገር አሮጌ ዕቃ ለመግዛትም ነጮቹና አረቦቹ፣ ሩቅ ምሥራቆቹም ተኮልኩለዋል። ከነሺሻ ዕቃቸው ደብረ ዘይት ታጉረዋል። የኢራንና የቱርክ ድሮኖችም ገብተው በአንከሩ ውስጥ ቆመዋል። ፎቶም አለኝ። የሩሲያ Su-30 ተዋጊ ጀትም ሰሞኑን ያስገባል እየተባለ ነው። ምዕራባውያኑ በኤምሬት በኩል ልክ የመን ላይ ያዘነቡትን የቦንብ ናዳ በኢትዮጵያና በኤርትራ ላይም ለማዝነብ፣ አሮጌ የጦር መሣሪያዎችን እያራገፉ ነው። አረመኔው አቢይም ጦርነቱም፣ እልቂቱም ይቀጥላል ብሏል።

"…አሁን ምሑራኑ ዝም ብለዋል። የፖለቲካ ፓርቲዎች ጭጭ ብለዋል። የሃይማኖት አባቶች ጮጋ ብለዋል። አንድም ደፋር ሰው ጠፍቶ ይሄን ባለጌ፣ መሃይም፣ ደም አፍሳሽ የረከሰ ሰው ተው የሚለው ጠፍቶ ሀገር ሁሉም እያያት እየሟሟች ነው። መጀመሩያ ተቋማት፣ ከዚያ ሰው ነው የሚፈርሰው። ኦሮሙማው ደግሞ በመሃይሙ ዳንኤል ክብረት ተረት እየተመራ ሁለቱንም እያፈረሰ ነው። ተቋማት እየፈረሱ ነው። ዜጎችም እየፈረሱ ነው። የፍትሕ፣ የጸጥታ ተቋማትም ከፈረሱ ቆዩ። አሁን የቀረው የቅርስ እና የመሃል ከተሞች የህንፃና የፎቆች ፈረሳ ነው። የዜጎች መኖሪያ ቤትም፣ ማሰቢያ ጭንቅላትም ከፈረሰ ቆየ። አሁንም እያፈረሱ ነው። አዲስ አበባ ዙሪያ የዐማራ ቤት፣ በአሩሲ ራሱን ዐማራውን እያፈረሱት ነው። እየናዱት ነው። እየገደሉት ነው። ሀገር ከዚህ በላይ እንዴት ይፍረስ…?

"…ተምሬ ቁምነገር ላይ እደርሳለሁ የሚል ከጠፋ፣ ወልዶ መሳም፣ ዘርቶ መቃም፣ በሰላም ገብቶ መውጣት ከቀረ፣ ስጋት በስጋት ከሆንክ ስንት ዓመታት ተቆጠሩ? በነፃነት ተዘዋውረህ ካልነገድክ፣ ካላመረትክ፣ ከልጎበኘህ፣ ካልተዝናናህ፣ ገበሬ ሆነህ እንኳ ካላረስክ፣ ዘመድ ቤተሰብ ለለቅሶ፣ ለሰርግ፣ በኀዘን በደስታው ሄደህ መሳተፍ ካልቻልክ ምኑን ሀገር አለህ? ስለሽንኩርት የሚጨነቅ፣ ስለዘይት የሚያስብ፣ ስለ ዳቦ የሚብሰከሰክ፣ ወር በደረሰ ቁጥር የቤት ኪራዩን እያሰበ ብቻውን እንደ እብድ እያወራ የሚሄድ፣ ደምብዛት፣ ደም ማነስ፣ ሪህ የሚያሰቃየው፣ ትራንስፖርት አጥቶ በእግሩ የሚጓዘው፣ ምሳና ቁርስ አጥቶ ስለ እራቱ የሚጨነቅ ሕዝብ… ይሄ አልታየው ብሎ የቅንጦት ሪዞርት የሚገነባ፣ በ15 ቢልዮን ዶላር ቤተ መንግሥት ካልገነባሁ ብሎ ሕዝብ የሚያፈናቅል ቀውስ የሆነ መሪ በተናገረ ቁጥር እያጨበጨብክለት የሀገር ማፍረሱ ተባባሪ ካልሆንክ ምን ልትባል ነው?

"…ዐማራ የጀመረውን ትግል ብቻ ነው ኢትዮጵያን የሚታደጋት። ዐማራ በነፍጡ ራሱን ነፃ ያወጣል። ዛሬ የዐማራን ትግል የማይደግፍ ትግሬ፣ ኦሮሞ፣ ዐማራ ራሱ፣ ጉራጌ፣ አፋር፣ ሀረሬ፣ ሱማሌ፣ ደቡብ፣ ጋምቤላ፣ ቤኒሻንጉል በሙሉ ነገ ደም እምባ ያለቅሳል። ነገ ልቅሶ ይሆናል የማይጠቅም ልቅሶ ነው። ነገ ዋይታ ይሆናል የማይጠቅም ዋይታ ነው። ነገ እሪ ቋቁሙቡጭ ትላለህ፣ ፀጉር ብትነጭ፣ ፊትህን ብትሟጭር፣ ደረትህንም፣ ጠረጴዛ ግድግዳም በቡጢ ብትደቃ ወፍ የለም። ውኃ ከፈሰሰ በኋላ ነው የሚሆንብህ። መፍትሄው አቢይን ከነሰንኮፉ ማስወገድ፣ ዐማራን ከነ ክብሩ ወደ ፊት ማምጣት። ፍትሕ፣ ርትዕ በቦታው እንዲመለስ ማድረግ። ከዚህ ውጪ ወፍ የለም። ስትንጫጫ ትኖራታለህ።

"…ዐማራ እንደሁ ማልቀስ አቁሟል። ጀግኖቹ ሲወድቁ እንኳ በፉከራ፣ በሽለላ፣ በቀረርቶ መቅበር ጀምሯል። ባንዳ መለየት፣ ማነከትም ጀምሯል። እንደወለጋ የተደራጀ ሞት ያስቀራል። እንደ አሩሲ የፈዘዘ አሁንም ይታረዳል። የዐማራ መዳኛው ነፍጡ መሆኑን አሳይቷል። ስብሰባ፣ ውይይት፣ ሲምፖዚየም፣ ምክክር፣ የግዳጅ ሕዝባዊ ኮንፍረንስ፣ የብአዴን ማላዘን፣ የኦሮሞ ጀነራሎች አንዴ ቆጣ፣ ሌላ ጊዜ ልመና ልምምጥ የዐማራን ትግል አያስቆመውም። ቅማንትን ከዐማራ፣ የወሎ ኦሮሞን ከዐማራ፣ አገውን ከዐማራ፣ ብአዴን ፌክ ፋኖ ቢያሰማራ፣ ባንዳ ቢፈላ፣ ቢርመሰመስ ከእንግዲህ የዐማራ ትግል አይቀለበስም። የአገው ሸንጎን አገው ራሱ ይበላዋል። ቅማንት ነኝ ብሎ በትግሬ ተታሎ ከተፍ ቢል ራሱ ቅማንቴ ይከትፈዋል፣ የወሎ ኦሮሞ ነኝ ብሎ እንገፍ እንገፍ ብሎ ዐማራ ላይ እጁን ቢያነሣ ራሱ ወሎዬው ይቆረጥመዋል። ስለ አገው ሸንጎ መሪዎች በነገው ዕለት በሰፊው እመለስበታለሁ። ከነ ስማቸው፣ ከነ ድርጅታቸው፣ ከነ ስልካቸው። አዎ የዐማራን ትግል ማስቆም አይቻልም።

"…ሲኖዶሱ ታቦት ተሸክሞ፣ ሼኮች፣ ፓስተሮች እየተንጋጉ ቢሰለፉ የዐማራ ትግል መስሚያ የለውም። የውስጥም፣ የውጭም ባንዳ እያጸዳ ይቀጥላል። ተመልከቱ ሕጻናት ሳይቀሩ ፋኖ ፋኖ ማለት ጀምረዋል። ለህጻናት የሚታየው ደግሞ ቅዱስ አዳኝ የሆነ ብቻ ነው። ተማሪዎች ፋኖ ፋኖ ማለት ጀምረዋል። በድፍረት አዎ ዐማራ ነኝ የሚል ቄስ፣ ፓስተር፣ ሼክ እየታየ ነው። ደፋር ሆኗል ዐማራ። ከትግሬ እና ከኦሮሞ አክቲቪስቶች የገማ፣ የከረፋ፣ የጠነባ ሸታታ አፍ የሚወጣን ስድብ፣ ነቆራ ኢግኖር ገጭቶ ወደፊት ብቻ ካለ ዐማራ ዘመናት እየተቆጠሩ ነው። መስሚያውን ጥጥ አድርጎ በራስ አቅም፣ በራስ ጉልበት እየተዋደቀም ካለ ሰነባብቷል። ሀገር እንዳትፈርስ ዐማራ ዛሬም የተወደደች ነፍሱን ያለስስት እየገበረላት ይገኛል። ክብር ለሀገር ወዳዱ ዐማራ። ክብር ከልቡሰ ሥጋ አጋንንት፣ ከጋኔሉ አቢይ አሕመድ የኦሮሙማ ብልፅግና ጋር እየተፋለመ ላለው ዐማራ። ክብር የዐማራ ተጋድሎ ገብቷቸው ለዐማራ ማሸነፍ በገንዘብ፣ በጉልበት፣ በፕሮፓጋንዳ፣ በጸሎት ሁሉ ለሚያግዙ ኢትዮጵያውያን። ክብር፣ ክብር፣ ክብር። ትግሬ እንደሁ ሌላ ማምረት ቢያቅተው በየሳምንቱ ጳጳስ እያመረተ ይንበዛበዛል። የትግሬ መሬት እህል አላበቅል ብሎ ሕዝቡ ሰማይ ምድሩ ተጋጥሞበታል፣ የትግሬ ኤሊት በየሳምንቱ ነዳጅ ያወጣ ይመስል የማንንም ሸርሙጣ መነኩሴ ሰብስቦ ጳጳስ አድርጌሀለሁ እያለ አክሱም ጽዮንን ያረክሳል። መቅሰፍትም ለትግሬ ሕዝብ ያዘንባል። አያገባኝም። እንዲያው አፌን ቢበላኝ ጊዜ እንጂ…

"…እኔ ግን ደግሜ እላለሁ ዐማራ ድብን አድርጎ ነፃ ያወጣኛል። እኔም 24/7 ለነፃ አውጪዬ ለዐማራ የማይደክም ድምፅ እሆነዋለሁ። ሳልሳቀቅ፣ ሳልጨነቅ፣ ደስስ እያለኝ ከወገኔ፣ ከነፃ አውጪዬ፣ ከኢትዮጵያን፣ ከሰንደቅ ዓላማዬ ታዳጊ ከአማኙ፣ ከጀግናው፣ ከዐማራ ጎን እቆማለሁ።

• ድል ለዐማራ ፋኖ…!
• ድል ለተገፋው ለዐማራ ሕዝብ…!

• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው…!

4 months, 3 weeks ago

በኦሮሚያ በዚህ መልኩ ሀገር ፈርሷል።

"…በኦሮሞ ሀገር መምራት ጊዜ በሚሊዮን የሚቆጠር ትግሬና ዐማራ እየተጨፈጨፈ ነው። ትግሬ ህወሓት በምትባል ልቡሰ ሥጋ ጋኔል አማካኝነት፣ ከኦህዴድ አባ ገዳይ ጋር ፀብ ፈጥራ ኦህዴድ ኦነግ በኢትዮጵያ ስም ነው አፈር ከደቼ ዱቄት ያደረጋት። አባ ገዳዩ ኦሮሙማ ከትግሬ ቀጥሎ ፊቱን ታዞረው ወደ ዐማራ ነበር። ዐማራ ግን አልጨበጥ፣ አልፈርስ ብሎት የጉረሮ አጥንት ሆኖ አስቸገረው። እንጂማ ኦሮሙማው ጉራጌን ሊውጥ፣ ደቡብን ሊሰለቅጥ፣ ሱማሌን ሊጎርስ፣ አፋርን ሊቆርጥ፣ ቤንሻንጉልንና ጋምቤላን ሊያጣጥም ጥርሱን አሹሎ ነው የተቀመጠው። ዐማራ ነው አኞ ሥጋ ሆኖ አልታኘክ፣ አልበላ ያለው። ዐማራ ልምዱ፣ ችሎታው፣ እምነቱ፣ ጀግንነቱ በኦሮሞ ከመበላት ለጊዜው ታድጎታል።

"…አሁን ኦሮሞ ሀገር ሲመራ ያልፈረሰ ተቋማትን ንገሩኝ። የእስልምና መጅሊስ ፈርሶ፣ ከዐማራ ፀድቶ ለኦሮሙማው ተላለወፎ ተሰጥቷል። ቀረ የሚባለው ያልፈረሰው የቱ ነው? ትምህርት ሚንስቴር ፈርሷል። ፍትሕ ሚንስቴር ፈርሷል። በአንድ ሀገር ትምህርት ከቆመ ሀገር እንደፈረሰ ማሳያ ነው። ዛሬ ዩኒቨርስቲዎች የመማር ማስተማር ሂደቱን አቁመዋል። ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በትግራይ በዐማራ ፈራርሰዋል። በዐማራ የጦር ካምፕ ሆነዋል። ትግሬ 4 ዓመት ከትምህርት ተገልሏል። ዐማራ እንደምታዩት ነው። ወደ ዩኒቨርሲቲ ማለፍ ከቀረ ቆየ። ወጣቶች በሱስ፣ በቁማር እንዲጠመዱ፣ የተቀሩቱ ደግሞ በጦርነት እንዲሳተፉ ተደርጎ ሀገርም፣ ትውልድም እየረገፈ ነው። አዎ ለማንም የማይቀር መከራ ነው በኢትዮጵያ የተደቀነው። ገበሬው ተሰዶ መሬት ጦም አድራ ራብ በኢትዮጵያ ነግሧል። 30 ሚልዮን ሕዝብ የዕለት ርዳታ ጠባቂ ነው ተብሎ ተነግሯል። ሕጻናት እያለቁ ነው። በትግራይ፣ በዐማራ፣ በኦሮሚያ ሕጻናት እየረገፉ ነው። ትውልድ እየመከነ ነው። ኦሮሞ ሀገር ሲመራ የተፈጠረው ይሄ ነው። ይሄ ፖለቲካ አይደለም። ጥላቻም አይደለም። እውነት ነው። መሬት ላይ ያለ ሃቅ ነው። ዋጡት።

"…በዘመነ ኦሮሞ አስተዳደር በመከራ የማይጎበኝ አንድም ዜጋ አይኖርም። ሁሉም እንደየ ጾታው፣ ማዕረጉ፣ እንደየ ሃይማኖቱ ይዠለጣታል። ሁሉም ቤት በአንድም በሌላም መንገድ የኀዘን ድንኳን ይተከላል። ሁሉም ቤት መከራ ይገባል። አገዛዙ እስላም ስለሚበዛው፣ ጴንጤ ስለሚመራው አይቀርለትም እስላሙም፣ ጴንጤው ያለቅሳታል። ኦሮሞዎች ላም እሳት ወለደች ሆኖባቸው ጨንቋቸዋል። ባለጊዜ ጀቴ ነዋምቲ ጀሪ፣ ሰዎቹ ባለጊዜ ናችሁ እያሉ ይጠሩኛል እያለ ዘፈን ሁሉ አውጥቶ እየደነሰ ነው። ኦል ኡታልቱስ፣ ገዲ ኡታልቱስ፣ ኦሮሞ ጀለ ቡልታ፣ ወደላይ ብትዘል፣ ወደታች ብትፈርጥ፣ ወደድክም ጠላህም በኦሮሞ ስር ትገዛለህ እያሉ ወታደሮቻቸው ዘፈን እስከማውጣት ደርሰዋል። የሆነው ሆኖ ከዳር ሀገር ብትኖር፣ በመሃል ከተማ በኦሮሙማው ከመበላት አይቀርልህም። አናትህን በኦነግ ጥይት ባያፈርሱት እንኳ ቤትህን፣ ትዳርህን፣ ኑሮህን፣ ንግድህን፣ ትምህርትህን፣ ሃይማኖትህን ብትንትን፣ ፍርስርስ ነው የሚያደርጉት። የምትወደውን፣ የምታፈቀረውን ከፊትህ ያቃጥሉታል። መርጠህ መልበስ አትችልም። ሰንደቅ ዓላማ ያለው ልብስ ብትለብስ አስወልቀው ያቃጥሉታል። መኪናህ፣ ቤትህ ላይ ብትለጥፈው ከነመኪና ቤትህ ያቃጥሉታል። ከቤተ እምነትህ ጣሪያ ላይ ይፈቀፍቁታል፣ ካልሆነም ያቃጥሉታል። አዎ ለወዲያው አልፈርስ ብላ አስቸገረች እንጂ ኦሮሙማው ሀገር ማፍረሱን ሌት ተቀን ላቡን እያንጠፈጠፈ ተያይዞታል።

"…መምህራን ራብ ላይ ናቸው። ለመንግሥት ሠራተኞች ደሞዝ መክፈል አልተቻለም። ሃኪሞች ሥራ አጥተው ተቀምጠዋል። ሀገር መፍረስ ማለት ከዚህ በላይ ከየት ይምጣልህ? በቅርቡ ኦሮሙማው የኦህዴድኦነግ ብልፅግና መንግሥት በኦሮሞ ክልል የሃኪሞች ቅጥር ማስታወቂያ አውጥቶ ነበር። አንድም ሰው ደፍሮ ኦሮሞ ክልል ሄዶ ለመቀጠር ሳይችል ቀርቷል። የኦሮሞ ክልል አሁን እንደ ቡልጉ፣ እንደ ጭራቅ የሚታይ ሆኗል። ሕግ፣ ፍትሕ የሌለበት፣ በሕገ አራዊት የሚመራ ክልል ሆኗል። ሰው መግደል፣ ማሰር፣ ማረድ ብዛቱ እንኳ የማያስደነግጥበት ክልል ሆኗል። ከኦሮሞ ክልል ወደ አረብ ሃገር የሚሰደደው ኦሮሞ ራሱ በቀይ ባህር፣ በየመን እንደ ጉድ እየረገፈ ነው። በሳዑዲ እስር ቤት የሚማቅቀውም ኦሮሞም ለጉድ ነው። ጥቂቶች በአዲስ አበባ ከተማ በኦሮሞ ስም ለአንድ አዳር ለአንዲት ሴተኛ አዳሪ ጭን 2 ሚልዮን ብር ቢከፍሉም ሁለት ብር አጥቶ በኦሮሚያ ወለጋ በጠኔ የሚረግፈውም ኦሮሞ የትየለሌ ነው።

"…ሀገር መፍረስ ማለት ከዚህ በላይ ከየት አባህ ይምጣልህ…? ከአዲስ አበባ ቃሊቲ ድረስ መሄድ የማይችል ሕዝብ ባለበት ሀገር፣ የውጭ ቱሪስት ጦርነት ባለበት ሀገር አልገኝም እያለ ባለበት ዘመን፣ ኢትዮጵያ በሀገር ውስጥ ቱሪዝም 14 ቢልዮን ብር ገቢ አገኘች ብሎ የሚበጠረቅ አገዛዝ ዜና እየሰማህ ራስህን በራስህ በማርካት ተጽናንተህ ልትቀመጥ አትሞክር። ሀገር መፍረስ ማለት ከዚህ በላይ አይመጣም። ኦሮሙማው ሃገር ማፍረሱን በሚገባ ነው የተያያዘው። መከላከያው በኦሮሞ ጄነራሎችና ወታደሮች ከተሞላ ሀገር ፈረሰ ማለት እኮ ያው ነው። ፌደራል ፖሊሱ በኦሮሞ ብቻ ከተጥለቀለቀ ያው እኮ ነው። ሀገር መፍረስ ሌላ ምን ሊሆን ነው…? በገንዘብህ የሠራኸውን ኮንዶሚንየም ተነጥቀህ ለኦሮሞ ከተሰጠ እኮ ሀገር መፍረስ ማለት እኮ ነው።

"…ፋብሪካዎች በምርት ግብአት ዕጥረት እየተዘጉ ነው። ለምሳሌ ለዘመናት የኖሩት እንደ ሞሀ ለስላሳ መጠጦች ያሉ ፋብሪካዎች በውጭ ምንዛሪ እጥረት 8 ሺ ሠራተኞችን ሊበትኑ መሆናቸውን የሰማነው ትናንት ነው። ሀገር መፍረስ ማለት ከዚህ በላይ ከየት ይመጣል? በደሴና ኮምቦልቻ ከተሞች የሚገኙ የሞሀ ሠራተኞች በሙሉ የግዳጅ እረፍት ከወጡ እኮ ሰነባበቱ። በግብአት ዕጥረት፣ በውጭ ምንዛሬ መጥፋት ምክንያት ሥራ የሚያቆሙ የትየለሌ ፋብሪካዎች መኖራቸው እየተነገረ ነው። አንድ ፋብሪካ ሲዘጋ በውስጡ ተቀጥረው የሚሰሩት ሰዎች የሚያስተዳድሩትን ቤተሰብ ብዛት አስቡት እስኪ። ከዚህ በላይ ሀገር መፍረስ አለወይ?ልብ በሉ ለስላሳ መጠጥ የህጻናት እና የወጣቶች የደስታ ምንጭ ነው። የኦሮሙማው አገዛዝ በኦሮሚያ፣ በዐማራ ክልልና በትግራይ ካረዳቸው፣ ወላጆቻቸውን ገድሎ ደስታቸውን ከነጠቃቸው ህፃናት በተጨማሪ ትንሹን ከለስላሳ የሚገኝ ደስታ ሁሉ ነው አሁን የነጠቃቸው። ኦሮሞዎቹ እነ አቢይ አሕመድ ምንም አይጎዱም። ዱባይ ቪላ እየተሠራለት ነው። በመጨረሻም ዕድል ከቀናው የያዘውን ይዞ ወደዚያው ይሸበለላል። መከራው የሚተርፈው ለሌላው ቀሪ የኢትዮጵያ ዜጋ ነው። በኦሮሞ ስም ዘርፎ፣ ገድሎ መፈርጠጥ በመንግሥቱ ነው የተጀመረው።

"…ያልፈረሰ ነገር ካለ ንገሩኝ እስቲ። ንግድ ባንክ ለሠራተኞቹ ኪሣራ ላይ ስለሆንኩ ጠንክራችሁ ሥሩ አልያ እበትናችኋለሁ ማለቱ ተሰምቷል። የቴሌ ሠራተኞች በዐማራ ክልል ብቻ 50 ሚልዮን ደምበኛ ለ6 ወር ያህል ስላጡ ጭንቅ ላይ ናቸው። በኢትዮጵያ ገበያ ትርፋማ እንሆናለን ብለው ዶላራቸውን ከስክሰው የገቡት ሳፋሪ ኮሞች አሁን በዐማራ ክልል የኢንተርኔት ንግድ ስለታገደ ኩም ብለው ተቀምጠዋል። ገቢዎች ሚንስቴር ከዐማራ ክልል ማግኘት የሚገባውን ግብር ባለማግኘቱ ተንገጫግጯል። ዐማራ ግብር አልገብርም ለአራጁ ኦሮሙማ ብሎ ወግሟል። በዐማራ ክልል የመንግሥት ሠራተኞች ደሞዝ መክፈል ሊቆም ነው። አቢይ አሕመድ በጎን ዋስትና ስጡኝና ሥልጣን ልልቀቅ አለ ተብሎ እያስወራ፣ በሌላ ጎን ደግሞ በደብረ ዘይት የተባበሩት ኤምሬትስ ወታደሮችን እያራገፈ…👇 ከታች ይቀጥላል…

5 months ago
Zemedkun Bekele (ዘመዴ)
We recommend to visit

The first Telecom operator in Ethiopia https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 month ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 2 weeks, 2 days ago

✅ጥያቄ ካለዎት❓ 👉 @ethio_techs_group

✅Apps💽 👉 @ethioapps1

✅Games🎮 👉 @ethiogamestore

✅ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot

✅YouTube 👇
https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ

✅Facebok Page 👇
http://Facebook.com/ethiotechs1

Last updated 2 days, 18 hours ago