Infinite Entertainment, Zero Cost: Get Your Free Books, Music, and Videos Today!

Ethio telecom

Description
The first Telecom operator in Ethiopia https://t.me/EthiotelecomChatBot
We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 3 weeks, 2 days ago

✅ጥያቄ ካለዎት❓ 👉 @ethio_techs_group

✅Apps💽 👉 @ethioapps1

✅Games🎮 👉 @ethiogamestore

✅ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot

✅YouTube 👇
https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ

✅Facebok Page 👇
http://Facebook.com/ethiotechs1

Last updated 1 day, 11 hours ago

1 month, 1 week ago
መልካም የእረፍት ቀን!

መልካም የእረፍት ቀን!

እሁድን ከቤተሰብዎ ጋር ደስ የሚል ጊዜ እያሳለፉ በደቂቃ 35 ሳንቲም ዘመዶችዎን ሃሎ ይበሉ !

#Sunday #StayConnected
#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia

1 month, 1 week ago
የእረፍት ቀንዎን በማህበራዊ ሚዲያ ጥቅሎቻችን ያድምቁ!

የእረፍት ቀንዎን በማህበራዊ ሚዲያ ጥቅሎቻችን ያድምቁ!

እስከ 83% ድረስ ቅናሽ በተደረገባቸው የፌስቡክ፣ ቲክቶክና ዩትዩብ ጥቅሎች እረፍትዎን ያሳምሩ በቴሌግራምና ዋትስአፕ ጥቅሎች ወዳጅነትዎን ያጠናክሩ!

ጥቅሎቹን በቴሌብር ሲገዙ ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር ወይም በማይ ኢትዮቴል እና *999# ይግዙ፤ ለሚወዷቸው በስጦታ ያበርክቱ።

#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia

1 month, 1 week ago
Ethio telecom
3 months, 1 week ago
አዲሱን አይፎን 15 ፕሮ ያሸንፉ!

አዲሱን አይፎን 15 ፕሮ ያሸንፉ!

ወደ 6361# ይደውሉ፤ ጥያቄዎችን በመመለስ በቀን እስከ 20ሺ በየሳምንቱ 50ሺ ብር፣ አይፎን 15 ፕሮ  እና ታላቁን የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ በአይቮሪ ኮስት ለመታደም የሚያስችልዎትን ትኬት ይሸለሙ!

በቀን 2 ብር (ለመጀመሪያው ቀን በነፃ)

#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia

3 months, 1 week ago
በኢ-ኬር ድረ-ገጽ በኩል በአገልግሎት ቁጥርዎ የተሟላ …

በኢ-ኬር ድረ-ገጽ በኩል በአገልግሎት ቁጥርዎ የተሟላ የደንበኞች አገልግሎት ያግኙ!

የአየር ሰዓት መሙላት
የአገልግሎት መረጃዎን ለማየት እና ለማስተዳደር
ለወርኃዊ የድህረ-ክፍያ ቢል እና የአጠቃቀም ዝርዝር መረጃ
ለአገልግሎት (የጥሪ፣ መልዕክት፣ ዳታ) አጠቃቀም ዝርዝር
ለፒን እና ፒዩኬ
አሻም ቴሌን ለማስተዳደር እና

ሌሎችም በርካታ አገልግሎቶችን በኢ-ኬር ለማግኘት በ https://www.ecare.ethiotelecom.et ይመዝገቡ፤ ይጠቀሙ!

ኢ-ኬር አገልግሎትን በመጠቀም ውድ ጊዜዎትን እና ጉልበትዎን ይቆጥቡ!

#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia

3 months, 1 week ago
ጥርን ለኢትዮጵያ የልብ ሕሙማን ህጻናት!

ጥርን ለኢትዮጵያ የልብ ሕሙማን ህጻናት!

በዚህ ወር በማሕበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለኢትዮጵያ የልብ ህሙማን መርጃ ማዕከል እንለግሳለን!

እርስዎም ይፋዊ የማሕበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!

ቴሌግራም፡ https://t.me/ethio_telecom
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/ethiotelecom
ኢንስታግራም ፡https://www.instagram.com/ethiotelecom/
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/ethio-telecom
ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/c/EthiotelecomETH
ቲክቶክ፡ http://www.tiktok.com/@ethio_telecom?lang=en

ዘላቂ የጋራ ማህበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!

#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia

3 months, 2 weeks ago
Ethio telecom
3 months, 2 weeks ago
በትዊተር ገጾቻችን ላይ ባደረግነው የ5ተኛ ዙር …

በትዊተር ገጾቻችን ላይ ባደረግነው የ5ተኛ ዙር የ#ንቁ_ተሳታፊ ውድድር 10 ጊ.ባ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል እድለኛ አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!

አሁንም የኢትዮ ቴሌኮም https://x.com/ethiotelecom?s=21 እና የቴሌብር https://twitter.com/telebirr ገጾቻችንን መከተል፣ ልጥፎቻችንን መውደድ፣ ማጋራት እና ኮሜንት ማድረግ ተሸላሚ ያደርጋል!

እድለኞች በትዊተር ገጾቻችን በውስጥ መልዕክት እየሰራ ያለ (Active) የስልክ ቁጥር በ 24 ሰዓት ውስጥ እንድትልኩልን እንጠይቃለን።

ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ

#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia

3 months, 2 weeks ago
የቴሌብር የደንበኝነት ደረጃዎን በማሳደግ፤ የሚያደርጉትን የገንዘብ …

የቴሌብር የደንበኝነት ደረጃዎን በማሳደግ፤ የሚያደርጉትን የገንዘብ ዝውውር ያሳድጉ! ያለምንም ማስያዣ የአነስተኛ ብድር ተጠቃሚ ይሁኑ!

ደረጃዎን ለማሳደግ በቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m መተግበሪያ ግርጌ ‘መለያ’ የሚለው አማራጭ ውስጥ ‘መረጃ ለመቀየር’ የሚለውን በመምረጥ አስፈላጊውን መረጃ ያስገቡ አልያም የአገልግሎት ማዕከላችንን ወይም የቴሌብር ወኪሎቻችንን ይጎብኙ።

#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia

3 months, 3 weeks ago
ጥያቄ ቁጥር 1 !

ጥያቄ ቁጥር 1 !

በ4G እና በአዲሱ 5G ኔትወርክ ያለ ተጨማሪ መተግበሪያ ኩልል ባለ ድምጽ ጥርት ያለ የቪዲዮ ጥሪ ማድረግ የሚያስችለው አገልግሎታችን ምን በመባል ይታወቃል?

መልስዎን በፌስቡክ እና በትዊተር አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ!

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/ethiotelecom
ትዊተር፡ https://twitter.com/ethiotelecom