ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 3 weeks, 1 day ago
Last updated 2 weeks, 3 days ago
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated 1 month ago
በኢትዮጵያ ለተማሪዎች ዉጤት መቀነስ ምክንያቱ ‹‹ከፍተኛ የሙቀት መጠን ነዉ›› ሲል የዓለም ባንክ ገለጸ፡፡
የዓለም ባንክ አደረግኩት ባለዉ ጥናት በኢትዮጵያ ለተማሪዎች ዉጤት መቀነስ ምክንያቱ ከፍተኛ የሙቀት መጠን መጨመር ነዉ ብሏል፡፡
ከፈረንጆቹ 2003-2019 በኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና የወሰዱ ወደ 2.5 ሚሊየን የሚጠጉ ተማሪዎችን ዳታ ሰብስቦ ያገኘዉ ዉጤት መሆኑን ነዉ ይፋ ያደረገዉ፡፡
በትምህርት ዓመቱ ለከፍተኛ ሙቀት የተዳረጉ በተለይ ደግሞ በፈተና ወቅት ከባድ ሙቀት የሚያገኛቸዉ ተማሪዎች ፤ቀዝቃዛ አየር ባለባቸዉ ስፍራዎች ከሚማሩ ተማሪዎች ጋር ሲወዳደር ዉጤታቸዉ በእጅጉ ቀንሶ ተገኝቷል ነዉ ያለዉ፡፡
እንደዚህ ዓይነት ተጽዕኖ በተለይ በሰብ-ሰሃራ አፍሪካ አገራት ላይ የበረታ ነዉ የተባለ ሲሆን፤ የአየር ንብረት ለዉጡን ለመቋቋም የሚያስችሉ ቴክኖሎጂዎች በስፋት አለመኖራቸዉ ሁኔታዉን እንደሚያባብሰዉም ነዉ የተገለጸዉ፡፡
የጥናቱ መሰረታዊ ግኝት የሆነዉ በትምህርት ዘመኑ ከፍተኛ ሙቀት የሚስተናገድባቸዉ ቀናት ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸዉ እንዲቀሩ የሚያደርግ መሆኑን ነዉ፡፡
ይህም በኮሌጅ መግቢያ ፈተናዎች ላይ ወደ 2.28 በመቶ ዝቅ ያለ ዉጤት እንዲመዘገብ እንደሚያደርግ ነዉ፡፡
በጥናቱ ይፋ እንደሆነዉ ግልጽ የሆነ ምክንያት ባይቀመጥለትም ወንዶች ከሴቶች በበለጠ በሙቀት መጨመሩ ምክንያት የፈተና ዉጤታቸዉ ዝቅ ያለ ሆኖ ተገኝቷል፡፡
ከወንዶች ጋር ሲነጻጸሩም ሴቶች በተሻለ መልኩ በትምህርት ገበታቸዉ ላይ የሚገኙ እና ለትምህርታቸዉም ከፍተኛ ቦታ ያላቸዉ ሆነዉ ተገኝተዋል፡፡
አሁን ላይ በተለያዩ የአለማችን አገራት ለተማሪዎች ዉጤት መቀነስ የሙቀት መጨመር ምክንያት መሆኑን ማስረጃ አለን ሲሉ በዓለም ባንክ የሪሰርቸሮች ግሩፕ ዋና ተመራማሪ ፓትሪክ ቤህረር ተናግረዋል፡፡
ፓትሪክ ጨምረዉም ከፍተኛ ሙቀት ከተማሪዎቹ በተጨማሪ በመምህራን የስራ እንቅስቃሴ ላይም የራሱ ተጽዕኖ ይኖረዋል ነዉ ያሉት፡፡
ፖሊሲ አዉጪዎች ይህንን ጉዳይ በደንብ ትኩረት ሊሰጡት ይገባል ያሉት ተመራማሪዉ ፤በመማሪያ ክፍሎች ዉስጥ ያለዉን የሙቀት መጠን በማስተካከል ለተማሪዎች ምቹ የመማሪያ ስፍራን መፍጠር አለባቸዉ ብለዋል፡፡
የተሻለዉ አማራጭ እንደየአከባቢዉ የሚለያይ ቢሆንም ግን አንድ ነገር ግልጽ ነዉ ሲሉ የሚጨምሩት ተመራማሪዉ ፤ይህም ተማሪዎች ለከፍተኛ ሙቀት ያልተጋለጡ አከባቢዎች ላይ እጅግ በተሻለ ሁኔታ መማር እንደሚችሉ ነዉ ሲሉ ተናግረዋል፡፡
በ2022 ዘ ጋርዲያን ይዞት በወጣዉ አንድ ጽሁፍ ከፍተኛ የሙቀት መጨመር በጥራት እንዳናስብ በማድረግ ፣ የማሰላሰል እና የማመዛዘን ችሎታችን ላይ ተጽዕኖ ስለሚኖረዉ ስህተት የመስራት ዕድላችንን ከፍ ያደርገዋል ሲል አስታዉቆ ነበር፡፡
SHARE SHARE ለሁሉም ይዳረስ????♂️
@EthioUniversty1 @EthioUniversty1
@EthioUniversty1 @EthioUniversty1
" የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የብሔራዊ ፈተናን በብዛት #የሚወድቁበትን_ምክንያት ጥናት እንዲጠና ባዘዝኩት መሠረት አጥንተህ አላቀረብክም " ሲል የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ፤ የትምህርት ሚኒስቴርን ወቀሰ፡፡
SHARE SHARE ለሁሉም ይዳረስ????♂️
@EthioUniversty1 @EthioUniversty1
@EthioUniversty1 @EthioUniversty1
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለነባር እና አዲስ የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል።
የምዝገባ ጊዜ፦
➤ የ1ኛ ዓመት 2ኛ ወሰነ ትምህርት ተማሪዎች እንዲሁም የ3ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ ነባር መደበኛ እና የማታ የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች፦ ከጥር 15-17/2016 ዓ.ም
➤ በ2016 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ (Freshman፣ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች እንዲሁም በ2015 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርት ወስዳችሁ የማለፊያ ውጤት ያላችሁ ተማሪዎች)፦ ከጥር 21-23/2016 ዓ.ም
Note:
➭ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ለምዝገባ ስትሔዱ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ መያዝ ይጠበቅባችኋል።
➭ የ8ኛ ክፍል ካርድ፣ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት እና የ12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው እንዲሁም አራት ጉርድ ፎቶግራፍ መያዝ ይኖርባችኋል፡፡
➭ በተለያየ ምክንያት ትምህርታችሁን አቋርጣችሁ ለመልሶ ቅበላ ውጤታችሁ የሚያበቃችሁና የመልሶ ቅበላ ፎርም የሞላችሁ ተማሪዎች የምትገቡበት ባች በሚመዘገቡበት ቀን ማመልከት የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።
SHARE SHARE ለሁሉም ይዳረስ????♂️
@EthioUniversty1 @EthioUniversty1
@EthioUniversty1 @EthioUniversty1
የትምህርት ሚኒስቴር በአማራ ክልል ስላሉ ዩንቨርሲቲዎች የወሰነውን ውሳኔ መልሶ እንዲያጤነው የአማራ ተማሪዎች ማህበር ጠየቀ‼️
SHARE SHARE ለሁሉም ይዳረስ????♂️
@EthioUniversty1 @EthioUniversty1
@EthioUniversty1 @EthioUniversty1
ወሎ ዩኒቨርስቲ በቅርቡ ጠራለው ብሏል‼️
SHARE SHARE ለሁሉም ይዳረስ????♂️
@EthioUniversty1 @EthioUniversty1
@EthioUniversty1 @EthioUniversty1
"ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከገና በዓል በኋላ ባሉት ቀናት ለተማሪዎቹ ጥሪ ያደርጋል" የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት
SHARE SHARE ለሁሉም ይዳረስ????♂️
@EthioUniversty1 @EthioUniversty1
@EthioUniversty1 @EthioUniversty1
የሪሚዲያል ተማሪዎች ጥሪ ለምን ይዘገያል ?
የምትማሩት አንድ ሲሚስተር ብቻ ሰለሆነ ከ3 ወር እስከ 4 ወር ያለው ጊዜ በቂ ነው አጠቃላይ አገረ አቀፈ የሪሚዲያሎች ፈተና የሚሰጠው ሰኔ ወይም ሐምሌ ላይ ነው ሰለዚህ ዩኒቨርስቲዎች ተማሪዎቻቸውን ከጥር ጀምሮ ቢጠሩ ይችላሉ ለዛም ነው የሚዘገየው።
SHARE SHARE ለሁሉም ይዳረስ????♂️
@EthioUniversty1 @EthioUniversty1
@EthioUniversty1 @EthioUniversty1
የ ዩኒቨርስቲ ጥሪን በተመለከተ ‼️
የዘንድሮ ሪሚዲያል ተማሪዎች ከጥር ጀምሮ ተጠራላቹ እስከዛው በትግስት ጠብቁ ተብላችዋል።
SHARE SHARE ለሁሉም ይዳረስ????♂️
@EthioUniversty1 @EthioUniversty1
@EthioUniversty1 @EthioUniversty1
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 3 weeks, 1 day ago
Last updated 2 weeks, 3 days ago
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated 1 month ago