ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated hace 3 semanas, 5 días
Last updated hace 3 semanas
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated hace 1 mes, 1 semana
ትንሿ ቤተ ክርስቲያን
መምህር ገብረ እግዚአብሔር ኪደ
"ትንሿ ቤተ ክርስቲያን እንድትዳከም፣ እውነተኛ ቤተ ሰባዊ ሕይወት እንዲቀዛቀዝ ካደረጉ ነገሮች አንዱ ባል (አባት) መሪነቱን በአግባቡ ባለ መወጣቱ ነው - ኃላፊነቱን በመዘንጋቱ!
"ብዙ ልጆች ከትዳር ውጪ የሚወለዱት፣ ባለ ትዳሮች ፍቺን እንደ ቀላል ነገር እንዲያዩት ምክንያት ከኾኑ ነገሮች አንዱ ባለ ራዕይ ባል (አባት) በማነሱ ነው፤ ባለ ራዕይ ባል (አባት) ሳይኾን ምድራዊ ምቾትን የሚፈልግ ወንድ በመብዛቱ ነው፤
ቤተ ሰብን ጣዖት አድርጎ የሚመለከት ወንድ በመብዛቱ ነው፡፡
"ኦርቶዶክሳዊ ወንድ ግን አግብቶ የሚኖር ከኾነ ባለ ራዕይ ባል (አባት) ወደ መኾን ማደግ ይኖርበታል፡፡ [ባለ ራዕይና ኦርቶዶክሳዊ ባል/አባት ራሱን፣ ሚስቱንና ልጆቹን አስቀድመው ጽድቁንና መንግሥቱን እንዲሹ በተግባር የሚመራ ማለት ነው፡፡"
ትንሿ ቤተ ክርስቲያን ገጽ 313
መገኛችኝ📍 5ኪሎ የምስራች መነጽር ቤት ጎን ባለው የገበያ ማዕከል።
🤳 0910934578 ይደውሉልን።
ለመንፈሳውያት መጻሕፍት ሰርዲኖን መጻሕፍት
የሚድያ አማራጮቻችን
Facebook
https://www.facebook.com/profile.php?id=61561651813051
Instagram
https://www.instagram.com/sardinon_books/profilecard/?igsh=MThidjdrc3FnNnpqag==
telegram
https://t.me/Sardinon
ምዕላደ ጥበብ ቅጽ ፪
በመምህረ መምህራን በጽሐ ዓለሙ
የደብረ ታቦር ኢየሱስ የ፬ቱ መጻሕፍት ትርጓሜ ምስክር መምህር የተዘጋጀው ምዕላደ ጥበብ ቅጽ ፪ በመደብራችን ይገኛል ይጎብኙን!!
❝የመጽሐፍ ሥራ የትሩፋት ሥራ ነው ብዬ አምናለሁ። ለጉባኤ ቤት ሰዎች ሲሆን ቸርነትም ነው። በዚህ ትውልድ ያሉ መምህራን በመጽሐፍ በኩል ደጋግ ናቸው። እንጠቀምባቸው።
ይህ መጽሐፍ ምግባረ ሠናይን፣ የምስጋና ሕይወትን፣ ለተፈጠሩለት ዐላማ መኖርን፣ ራስን አሳልፎ መስጠትን፣ ወዘተ ... በፍጥረት መስታወትነት በረቂቅ እይታ ይሰብካል። መጽሐፍና ፍጥረት ድንቅ ሥራውን ሊመሰክሩ በጸሐፊው ብርዕ አካል ነሥተው ከፊታችን ቆመዋል።❞
©በአማን ነጸረ
መገኛችኝ📍 5ኪሎ የምስራች መነጽር ቤት ጎን ባለው የገበያ ማዕከል።
🤳 0910934578 ይደውሉልን።
ለመንፈሳውያት መጻሕፍት ሰርዲኖን መጻሕፍት
የሚድያ አማራጮቻችን
Facebook
https://www.facebook.com/profile.php?id=61561651813051
Instagram
https://www.instagram.com/sardinon_books/profilecard/?igsh=MThidjdrc3FnNnpqag==
telegram
https://t.me/Sardinon
መንፈሳውያት መጻሕፍትን በቅናሽ የእርስዎ ያድርጉ!!
መገኛችኝ📍 5ኪሎ የምስራች መነጽር ቤት ጎን ባለው የገበያ ማዕከል።
🤳 0910934578 ይደውሉልን።
ሰርዲኖን መጻሕፍት
የሚድያ አማራጮቻችን
Facebook
https://www.facebook.com/profile.php?id=61561651813051
Instagram
https://www.instagram.com/sardinon_books/profilecard/?igsh=MThidjdrc3FnNnpqag==
ሰንበተ ክርስቲያን ቅድስትን በንባብ
መንፈሳውያት መጻሕፍትን በቅናሽ የእርስዎ ያድርጉ ይጎብኙን!!
መገኛችኝ📍 5ኪሎ የምስራች መነጽር ቤት ጎን ባለው የገበያ ማዕከል።
🤳 0910934578 ይደውሉልን።
ሰርዲኖን መጻሕፍት
ሌሎች የሚድያ አማራጮቻችን
Facebook
https://www.facebook.com/profile.php?id=61561651813051
Instagram
https://www.instagram.com/sardinon_books/profilecard/?igsh=MThidjdrc3FnNnpqag==
❝ከርታታ ኮከቦች❞
የቅኔና የ፬ቱ ጉባኤያተ መፃሕፍት መምህር በሆኑት በመምህር ማዕበል ፈጠነ የተፃፈው ከርታታ ኮከቦች በመደብራችን ይገኛል የእርስዎ አድርገው የንባብ ጥምዎን ያስታግሱ።
መገኛችኝ📍 5ኪሎ የምስራች መነጽር ቤት ጎን ባለው የገበያ ማዕከል።
🤳 0910934578 ይደውሉልን
ሰርዲኖን መጻሕፍት
❝ዮሐንስ መደብር❞ በመደብራችን ይገኛል!!
❝የነቅዩስ ጳጳስ የዮሐንስ መጽሐፍ ዐረብኛንና ግእዝን አቀላጥፎ ይችል በነበረው፥ ዲያቆን ቅብርያል በሚባል ግብጻዊ ዲያቆን በ16ኛው መ.ክ.ዘ የሰራዊት አለቃ በነበረው አትናቴዎስና በእቴጌ ማርያም-ሥና ትእዛዝ በ፲፭፻፺፬ (1594) ዓ.ም በዐፄ ያዕቆብ ዘመነ መንግሥት በአራተኛው ዓመት ከልሳነ ዐረቢ ወደ ልሳነ ግእዝ ተተርጕሟል። ተሰርቆ ወደ ውጪ ሀገር እስከ ተወሰደበት ዘመን ድረስም ብዙ ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት ይማሩበትና ያስተምሩበት የነበረ መጽሐፍ ነው፡፡ ይህ መጽሐፍ የተለያዩ ሀገራት ሐያልነትን ከመተረክ አልፎ የሐበሾች/ኢትዮጵያውያን አኵሪ የጀግንነት ታሪክን በሰፊው የሚያትት ድንቅ መጽሐፍ ነው።❞
© የመጽሐፉ ተርጓሚ : መምህር ያሬድ ዘርዓ - ቡሩክ
(መምህረ ቅኔ ወመፃሕፍት)
መገኛችኝ📍 5ኪሎ የምስራች መነጽር ቤት ጎን እንገኛለን።
🤳 0910934578 ይደውሉልን።
ሰርዲኖን መጻሕፍት
ሌሎች የሚድያ አማራጮቻችን
Facebook
https://www.facebook.com/profile.php?id=61561651813051
Instagram
https://www.instagram.com/sardinon_books/profilecard/?igsh=MThidjdrc3FnNnpqag==
በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ የተዘጋጀው ❝መጽሐፈ ምዕዳን የሰባቱ መነኮሳት መጽሐፍ❞ በመደብራችን በተመጣጣኝ ዋጋ ይገኛል ፤ ይጎብኙን።
መገኛችኝ📍 5ኪሎ የምስራች መነጽር ቤት ጎን እንገኛለን።
🤳 0910934578 ይደውሉልን።
ሰርዲኖን መጻሕፍት
ሌሎች የሚድያ አማራጮቻችን
Facebook
https://www.facebook.com/profile.php?id=61561651813051
Instagram
https://www.instagram.com/sardinon_books/profilecard/?igsh=MThidjdrc3FnNnpqag==
ከገበያ ጠፍቶ የነበረው የዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ መጽሐፍ ድጋሚ ታትሞ ለገበያ ቀርቧል። በማከፋፈል ላይ ነን!! ይዘዙን
የብርሃን እናት 10ኛ ዕትም በመደብራችን በተመጣጣኝ ዋጋ ይገኛል ይጎብኙን።
📍5ኪሎ የምስራች መነጽር ፎቅ አጠገብ
🤳 0910934578
ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ በርእሰ ገዳማት ወአድባራት ጣና ቅዱስ ቂርቆስ የአባቶች እና የእናቶች አንድነት ገዳም ወንበር ተክለው ፬ቱን መፃሕፍተ ጉባኤያት ያስተምራሉ ❝መጽሐፈ ወግሪስ❞ የተሰኘው መጽሐፋቸውም በመደብራችን በቅናሽ ይገኛል ይጎብኙን።