Mulugeta Anberber

Description
ፈጣን መረጃ እንዲሁም ለዕለታዊ ክንውኖች ወዳጅ ይሁኑ! መረጃ ለመላክ @Mulugetaanberber1
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 3 weeks ago

Last updated 2 months, 2 weeks ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 1 month, 1 week ago

1 month ago

እነዚህ የአማራ ህዝብ እሴቶችአማራነታችንን የገነቡ የስነ ልቦና ውቅሮች ናቸው። አቃቤ ህግ አንዳችም ማስረጃ ማቅረብ አይችልም እንጅ ኢትዮጵያ በእነዚህ የአማራ እሴቶች ብቻ መመራት ይኖርባታል'' የሚል አቋም ብይዝ እንኳን ጉዳዩ የፖለቲካ ሙግትና ውይይት፤ ክርክርና ድርድር አጀንዳ እንዲሁም ለመራጭ ዜጎች ይሁንታ የሚቀርብ የምርጫ ኮረጆ ጉዳይ እንጂ በወንጀለኝነት የሚያስጠይቅ አይደለም። ይህ የአቃቤ ህግ ክስ ግን መንግስት ከአማራና ከአማራነት የፀዳች ኢትዮጵያ ነው ወይ የሚፈልገው የሚል ሙግት ያስነሳል። ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ከአማራና አማራነት በስተቀር እንዲሆኑ የሚደነግግ ህግስ አለወይ?ሶስተኛ፦ በአቃቢ ህግ ክስ ላይ ቋሪትና ደጋ ዳሞት ላሉ የሽብር ቡድን አስተባባሪዎች በስልክ ሐምሌ 25/2015 ዓ.ም በመደወል መከላከያን ማጥቃት ህገ መንግስታዊ መብት መሆኑን በማሳወቅ እንዲመቱት ትዕዛዝ ሰጥቷል የሚል ነው። አቃቤ ህግ ለዚህ ክሴ አስረጅ የሚሆን አንዳችም ማስረጃ አላቀረበም። የተደወለበትና የጥሪ ተቀባይ ስልክ ቁጥሮች እንዲሁም የትዕዛዝ ተቀባይ ግለሰቦች ማንነት አልቀረበም። በቀረበ የማስረጃ ዝርዝር ላይም በተሰጠው ትዕዛዝ መነሻነት በቋሪትና ደጋዳሞት ወረዳዎች የተጎዱ ሰዎችና ንብረት ዝርዝርም አልቀረበም። የፍሬ ነገር ክርክር ሲደረግ የማቀርበው እንደተጠበቀ ሆኖ የወቅቱ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር የነበሩት ዶ/ር ይልቃል ከፋለ የፌደራል መንግስት የፀጥታ ኃይሉን ወደ ክልሉ እንዲገባ የጠየቁት ሐምሌ 27/2015 ዓ.ም ነው። የመከላከያ ሰራዊት ወደ ደጋ ዳሞትና ቋሪት መግባት የሚችለውም ርዕሰ መስተዳደሩ ጥያቄ ካቀረቡ በኋላ በመሆኑ ሐምሌ 25/2015 ዓ.ም አቃቤ ህግ በክሱ ርምጃ ይወሰድበት ብለሃል ያለውን መከላከያ በምን አግባብ ቋሪትና ደጋዳሞት ሊገባ ቻለ የሚል ከባድ የህገ መንግስታዊነት ጥያቄ የሚያስነሳ ነው።

የተከበረው ችሎት፤ ክቡራን ዳኞች፤

አቃቤ ህግ በስልክ ትዕዛዝ ሰጥቷል በሚል የሁለት ግለሰቦች ንግግር የያዘ ድምፅ አዳምጨዋለሁ። አቃቤ ህግ በስሜ በተመዘገበ የታወቀ ስልክ ቁጥር ስለመደወሌ፣ የደወልኩበትን ስልክ ቁጥር እና አስተባባሪ ነው ያለውን ግለሰብ ስም አላቀረበም። ለመሆኑ በማስረጃነት ያቀረበው የድምፅ ቅጅ የኔ ስለመሆኑ በምን አረጋገጠ? በምን መሳሪያ መረመረው? ኢትዮጵያ የድምፅ አሻራ መመርመሪያ መሳሪያና በዚህ መስክ የሰለጠነ ባለሙያ የላትም። የት አስመርምሮት? ምን ያህል ፐርሰንት ከእኔ የትኛው ኦሪጅናል ድምፅ ተነፃፅሮ ምስስሎሽ ተገኘበት? እንደ አገርስ የድምፅ ምስስስሎሽ መቁረጫው መቶኛው(cut -off percentage) ምን ያህል ሲሆን ነው ህጋዊ ውጤት የሚኖረው?
እነዚህ ቁልፍ ጉዳዮች እንደተጠበቁ ሆነው እና የቀረበው የድምፅ ማሰረጃ የእኔ አይደለም እንጅ፤ ቢሆን እንኳን ወንጀል የሚያቋቁም አንዳችም የህግ ጥሰት ግን አላገኘሁበትም።

በመጨረሻም፦ አቃቤ ህግ ያቀረበው የፀና ፈቃድ ሳይኖር የጦር መሳሪያ መያዝ ጉዳይ ህጋዊ ፈቃድ ያለኝ፣ የፈቃድ ደብተሩንም ለ8 ወራት ይዘውት ቆይተው የመለሱልኝና ማቅረብ የምችል መሆኔን ለችሎቱ አስታውቃለሁ።

አመሰግናለሁ
አቶ ክርስቲያን ታደለ ፀጋዬ

1 month ago

በአጠቃላይ እኔም ሆንኩኝ በሽብር ወንጀል ስም የታገትን አማራዎች ህግን በመተላለፍና ወንጀል በመፈጸማችን ሳይሆን አማራዎች፣ ፖለቲከኞችና ምሁራን በመሆናችንና የስራቱን ዘረኝነና አልጠግብ ባይነት፣ ገዳይነትና አማራ ጥዕልነት፣ አፋኝነት፣ የተወሰነ ቡድን ጥቅም አስከባሪነትና አገር አጥፊነት ፣ ህግናስርዓት አልበኝነት ህጋዊ በሆነ መልኩ በመታገሳችንና ለህዝብ ድምጽበመሆናችን ነዉ።

በስርዓቱና የስራዓቱ መሳሪያከሆኑት ተቋማት ዉስጥ ከሳሽ የሆነዉ የፍትህ ሚኒስቴር(ጠቅላይ አቃቢ ህግ) በሚያቀርቡት ዉንጀላ ላይ ምንም አይነት እምነት የሌለኝ መሆኑን በዚሁ አጋጣሚ ላቀርብ እወዳለሁ። አንደኛ ተቋሙ የቤተሰብና የግል ተቋም ወደ መሆኑ መቃረቡ በአጭሩ የአብይ አህመድ ጓደኞች ባልና ሚስትየግል ሃብት ወደ መሆኑ በመዉረዱ፣ የዝርፊያና የሙስና መናሃርያ በመሆኑራሱ ከሳሽና የተቋሙ ባለሙያዎች የአማርን ዘር ለማጥፋት ደብዳቢና አሰቃይ ሆነዉ በመገኘታቸዉ የጥላቻና የቂም ክስ እንጂ የህግ መሰረት የሌለዉ መሆኑ ቀደም ብዬ በገለጽኳቸዉ ማስረጃዎች የትረጋገጠ ነዉ።

ስለሆነም የቀረበብኝን ዉንጀላና አሉባልታ አልቀበልም። ወንጀልም አልፈጸምኩም። ፍትህ የለም እንጂ ፍትህ ካለ እኔ ነጻ ሰዉ ነኝ። ፍርድ ቤቱ በነጻ ለቆ ለደረሰብኝ በደል ሁሉካሳ ሊያሰጠኝ በቻለ ነበር። ግን እንዴት ሆኖ/ ራሱ ነጻ ያልሆነ ማንን ነጻ ሊያደርግ ይችላል።

አመሰግናለሁ
አቶ ዮሐንስ ቧያሌው ፋሪስ

3 months, 1 week ago

አርበኛ መሳፍንት ተስፉ ስለ ኢትዮ 251 ሚዲያ...

ድጋፋችሁን ቀጥታ በባንክ አካውንት ወይንም ከስር በተቀመጠው ሊንክ በመግባት ኢትዮ 251 ሚዲያ በሚዲያው ዘርፍ የሚያደርገውን ትግል ትደግፉ ዘንድ ጥሪ እናቀርባለን።

https://www.ethio251media.org/be-a-member

Bank Acct Info: Chase Bank
Account number 675535275
Routing number 322271627
Zelle : [email protected]
Donation with Credit/PayPal
https://www.paypal.com/donate?hosted_button_id=E9D9PAGHFM35N

3 months, 1 week ago

አርበኛ ባዬ ቀናው ስለ ኢትዮ 251 ሚዲያ…

ድጋፋችሁን ቀጥታ በባንክ አካውንት ወይንም ከስር በተቀመጠው ሊንክ በመግባት ኢትዮ 251 ሚዲያ በሚዲያው ዘርፍ የሚያደርገውን ትግል ትደግፉ ዘንድ ጥሪ እናቀርባለን።

https://www.ethio251media.org/be-a-member

Bank Acct Info: Chase Bank
Account number 675535275
Routing number 322271627
Zelle : [email protected]
Donation with Credit/PayPal
https://www.paypal.com/donate?hosted_button_id=E9D9PAGHFM35N

3 months, 1 week ago

በመጨረሻም:- በሸዋ ያሉ የአገዛዙን የጥፋት ኃይሎች ላይ እርምጃችንን በመቀጠል በጠላት የተያዙ አካቢቢዎችን ነፃ ለማውጣት በምናደርገው ተጋድሎ የትኛውም የወገን ኃይል ከጎናችን እንዲቆም እያሳሰብን፤ ከጠላት ጋር የተሰለፉ የትኞቹም ኃይሎች በሸዋ ታሪካዊ ግዛቶቻችን ምንም አይነት እድል ፈንታ አይኖራቸውም። አለኝ የሚሉት ሀብትና ንብረት በሙሉ በገጠር ያለ እርሻ ሳይቀር የሚወረስና ለህዝብ የሚከፋፈል መሆኑን በዚሁ እየጠቆምን በምንወስደው እርምጃ ሁሉ ለህዝባችንና ለነፃነታችን ስንል የምናደርገው ስለሆነ ከጠላት ጋር የተሰለፋችሁ በሙሉ አሁንም ባላችሁ ጊዜ ፈጥናችሁ ውጡ የሚል ጥሪያችንን እናቀርባለን። በህዝባችን መሐል የምትገኙ ጥቂት ለዚህ አገዛዝ አማራነትን አዋርዳችሁ በባንዳነት ተግባር የምትኖሩ፤ ለጥፋት ኃይሎች ልዩ ልዩ ድጋፍ የምታደርጉ ወደ ትክክለኛው መንገድ እንድትመለሱ እናስጠነቅቃለን።

ፊታውራሪ ባዩ አለባቸው

የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ወታደራዊ ዋና አዛዥ
ክብር ለተሰውት !

3 months, 2 weeks ago

የታላቁ ጉባዔ ጥሪ
የአውሮፓ ህብረትንም ሆነ የአውሮፓን ኢኮኖሚ በበላይነት የምትመራው ጀርመን ናት። በቆዳ ስፋትም ቢሆን ሁሉንም የአውሮፓ ሀገራት (የሩሲያውን ትተነው ማለቴ ነው) ታስከነዳቸዋለች። በዓለም አራተኛዋ ከበርቴም ይህችው ጀርመን ናት።

December 6/2024 ደግሞ በዚህች ታላቅ ሀገር ዋና ከተማ በርሊን ላይ ከአገሪቱ ውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ፊት ለፊት ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ ተጠርቷል።

የበርሊን ግንብ ብዙ ታሪክ አለው፤ ግንቡ ሁለቱን ጀርመኖች እንደለያያቸው ሁሉ፤ የግንቡ መፍረስ ደግሞ አንድ አድርጓቸዋል። የኢትዮጵያ የመከራ ቀንበር የሆነው ኦህዴድ/ብልጽግና በአማራ ህዝብ ላይ የሚፈጽመውን ጭፍጨፋና በኢትዮጵያዊያን ላይ የሚደርሰውን እልቂት የሚያጋልጠውን የተቃውሞ ሰልፍ እንድትገኙ ተጋብዛችኋል። 

3 months, 2 weeks ago

ሰላም ሙሌ!

እባካቹህ የአማራን የአንድነት ጉዳይ በምትችሉት መንገድ አንድ ለማድረግ ሞክሩ ምክንያቱም አሁን በአማራ ህዝብ ላይ ከፍተኛ በደል እየደረሰ ነው።

ዛሬ እንኳ በደቡብ ጎንደር በፎገራ ወረዳ በቅድስተሐና ቀበሌ የአብይ አህመድ ምስለኔ ሰራዊት በንፁሃን ላይ ከፍተኛ ግፍ በመፈጠም 3 ሰዎችን ጭካኔ በተሞላበት ሲገድል 3 ሰዎችን ደግሞ በደ ባህርዳር ሪፈር የሄዱ ሲሆን ከዚህ ውስጥ አሳዛኙ ነገር አንዲት እናት ህፃን ልጇን እንዳዘለች መግደላቸው አሳዛኝ ክስተት ነበር::

3 months, 3 weeks ago

አገዛዙ ተጨንቋል!

አገዛዙ ባህርዳር ላይ የተከሰከሰው ሄሊኮፕተሩ በቴክኒክ ወይም በአዲስ አብራሪ ችግር ነው የሚል መግለጫ ሊያወጣ ነው።

ሄልኮፕተሩ ሲከሰከስ የተጎዱ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 2 ነው የሚል ይዘት ያለው ነው የሚወጣው፣ ነገር ግን የተጎዱ ሰዎች ቁጥር ከ4 በላይ መሆናቸውን ለማወቅ ችያለሁ። ከነዚህ ሰዎች አንደኛው ከፍተኛ መኮንን ነው።

ሹማ አብደታ፣ ምርኮኛው ብርሃኑ ጁላ በተለየ አብደዋል።

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 3 weeks ago

Last updated 2 months, 2 weeks ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 1 month, 1 week ago