S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮🇵🇸

Description
❥ሁሌም ቢሆን ለዲንህ ትልቁን ቦታ ስጥ!!
«ያ አላህ! ባልሰራበት እንኳ ወደ በጎ ነገር
ያመላከተ ሰው የሚያገኘውን አጅር አታሳጣኝ፡፡»
Channelu ሚሰጣቸው አገልግሎቶች👇
🌟የ ታላቁ ዳኢ የመሀመድ ሀሰናት ሙሀደራዎች
✨ውቡ ድንቅ አና አስተማሪ ታሪኮች
ኢስላማዊ አጀንዳዎች ,islamic qoutes &others
4 any comment at 👉 @strong_iman_bot
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 1 day, 23 hours ago

Last updated 3 days, 5 hours ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 2 weeks, 1 day ago

vor 21 Stunden

sometimes ከባድ ነቆራዎች ከእናቶች ነው ሚመጣው😑 like

ዛሬ ሽንኩርት እና ቲማቲም ተልኬ ያው ከማስጠንቀቂያ ጋር like አሪፉን ደቃቅ እንዳታመጣ ምናምን ተብዬ ገዝቼ መጣው.....

ካመጣው ቡኋላ she asked my sister እእ አየሺው አሪፍ ነው ያመጣው....?

And she replied እራሱን ሚመስል ነው ያመጣው

Literally mom አምርራ
"😱 ኸረ..... አሪፍ አምጣ ብዬ አልነበር😡"

😭😭😭

1 Tag, 12 Stunden her

ረሱል  እንዲህ ብለዋል፦

﴿مَن رَأى مِنكُم مُنْكَرًا فَلْيُغَيِّرْهُ بيَدِهِ، فإنْ لَمْ يَسْتَطِعْ فَبِلِسانِهِ، فإنْ لَمْ يَسْتَطِعْ فَبِقَلْبِهِ، وذلكَ أضْعَفُ الإيمانِ.﴾

“ከናንተ መጥፎን ነገር ያየ በእጁ ይቀይረው። ካልቻለ በምላሱ ይቀይረው። ካልቻለ ደግሞ በልቡ ይጥላ። ይሄኛው የመጨረሻ ደካማው የእምነት (ክፍል) ነው።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 49

@anbeb_islamic

1 Tag, 19 Stunden her

እሄኔ እኮ የወደፊት ሚስቴ ዱዐ እያረገችልኝ ነው የሚሆነው አላህ ይቀበልሽ🤲

1 Woche her

🦋ሠይዲና ሙሳ አለይሂ ሰላም ወደ ከተማው ሲደርሱ ቤት፣ስራ፣ሚስት አልነበራቸውም....
መልካም ነገር ሰሩና ወደ ጥላ ቦታ ሂደው እጆቻቸውን ወደ ሰማይ ከፍ አርገው ዱዓ አደረገጉ🦋
🩵ربي اني لما أنزلت الي من خير فقير🩵

❝ጌታየ ወደኔ ለምታወርደው ኸይር ነገር ከጃይ ነኝ❞

የዛች ቀን ፀሀይ አልገባችም ነበር
ቤት ..ስራ..ሚስት አላህ ሲሰጣቸው !🩵

1 Woche her

Ke 600 አንድ ሰው ይጥፋ?

1 Woche her

الحب حب القهوة يا جاهلين المحبة🤌
(قدم لنفسك معروفا ودللها بكوبا من القهوة💗 )
@STRONG_IMAN

2 Wochen her
S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮🇵🇸
2 Wochen her

#ردع_العدوان
اليوم يومك يا فتى عزمًا كما عزم الأسود

2 Wochen her

የሻምን ዳግም መከፈት ሰማን:: የጥበብ የእዝነት የጀግንነት ተምሳሌት የሆኑት የደማሲቆ ፈርጦች በደማሲቆ ከተሙ:: ምን አይነት ተዓምር ነው በአላህ? ምን አይነት ደስ የሚል ዜና ነው በአላህ? አላህ አላህ! ሀያሉ ጌታ ምን ሊሳነው? በቁራው ልክ ምስጋና ይድረሰው!

•••••• ኢንሻ አላህ ስለ ሻሞች የምንፅፍ ይሆናል:: ስለ ሻሞች የምንጠያየቅ ይሆናል:: ደስታችንን እነርሱን በማስደሰት እና በመዘየር የምንገልፅ ይሆናል::

አላህ ድሉን ዘላቂ ያድርገው:: ከሰንዓ እስከ በግዳድ: ከትሪፖሊ እስከ ቁድስ ፈትሕ በፈትሕ ያድርግልን::

"ፈለስጢን ነፃ ትወጣ ዘንድ መላው የሙስሊሙ አለም ነፃ ሊወጣ ግድ ይላል::"

ሻም ••• ተስፋ!

@MohammadamminKassaw

3 Monate, 1 Woche her

አና በተጨማሪ Please ተለመኑ እሄን reaction ምትሰጡ?

ብሰሉ? ሙድ አንዴ ነው

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 1 day, 23 hours ago

Last updated 3 days, 5 hours ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 2 weeks, 1 day ago