??????? ????™

Description
–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ___________________
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 4 days, 23 hours ago

Last updated 6 days, 5 hours ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 2 weeks, 4 days ago

1 year, 6 months ago
Welcome kai***?******❤️******?***

Welcome kai?❤️?

1 year, 6 months ago
መልካም ምሽት ቤተሰብ***?***

መልካም ምሽት ቤተሰብ?

@Et_Arsenal_fans
@Et_Arsenal_fans

1 year, 6 months ago
1 year, 6 months ago
1 year, 6 months ago
ሊያንድሮ ትሮሳርድ ከየውድድር ዘመኑ መጠናቀቅ በኋላ …

ሊያንድሮ ትሮሳርድ ከየውድድር ዘመኑ መጠናቀቅ በኋላ መጠነኛ ቀዶ ጥገና ተደርጎለታል በዚህም ምክንያት ለቤልጂየም የዩሮ ማጣርያ ጨዋታ የቡድን ስብስቡን አልተቀላቀለም።

@Et_Arsenal_fans
@Et_Arsenal_fans

1 year, 6 months ago
??????? ????™
1 year, 6 months ago
CIES\_Football ባወጣው ደረጃ መሰረት አሮን ራምስዴል …

CIES_Football ባወጣው ደረጃ መሰረት አሮን ራምስዴል በዝውውር ዋጋ የአለማችን ውዱ ግብ ጠባቂ ነው። ከአሊሰን ፣ ዶናሩማ እና ኤደርሰን በላይ ዋጋ አለው።?

@Et_Arsenal_fans
@Et_Arsenal_fans

1 year, 6 months ago
ኤሚሌ ስሚዝ ሮው በዚህ ወር ከ …

ኤሚሌ ስሚዝ ሮው በዚህ ወር ከ ዩሮ U21 በፊት ከግል አሰልጣኙ ሴን ኦሼአ ጋር በዱባይ ጠንክሮ እየሰራ ነው።

@Et_Arsenal_fans
@Et_Arsenal_fans

1 year, 6 months ago
***?️***| FabrizioRomano ስለ ጆአዎ ካንሴሎ፡

?️| FabrizioRomano ስለ ጆአዎ ካንሴሎ፡

"በእርግጥ ካንሴሎ በባርሴሎና እና በአርሰናል ዝርዝር ውስጥ አለ። ለባርሴሎና፣  በሜሲ ዝውውር በማተኮራቸው እና በፋይናንሺያል ፌር ፕሌይ ላሊጋ ውይይት ምክንያት ሁሉም ነገር ቀርፋፋ ነው። ለምሳሌ ባርሴሎና ካንሴሎን በዚህ ሳምንት ማስፈረም አይችልም። ነገር ግን አርሰናል በጊዜ ዝውውሩን ካልጨረሰ ወደፉክክሩ ሊመለሱ ይችላሉ ።

@Et_Arsenal_fans
@Et_Arsenal_fans

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 4 days, 23 hours ago

Last updated 6 days, 5 hours ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 2 weeks, 4 days ago