Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

ማህተቤን አልበጥስም የተዋህዶ ድምፅ ✝💒

Description
""አንድነታችንን አንተው"" ዕብ መልዕክት 10:25
ይህ
✞✝ማህተቤን አልበጥስም የተዋህዶ ድምፅ ቻናል ነው ይቀላቀሉን
❓የምንለቃቸው ነገሮች❓
✞ወቅታዊ መረጃዎች
✞ ኦርቶዶክሳዊ ዜናዎች
፦የቅድስት ቤተክርስትያን ዶግማ እና ቀኖና የጠበቀ ቻነል ነው
®️ ማንኛውንም ጥቆማ አስተያየት
@mahteben_twahdobot ያድርሱን
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 5 days, 4 hours ago

Last updated 3 weeks, 1 day ago

በዚህ ቻናል ወቅታዊ፣ታማኝ እና ፈጣን መረጃ ያገኛሉ❗
መረጃ ለማድረስ እና ማስታወቂያ ለማሰራት ከስር ባለው ሊንክ ይጻፉልን👉http://t.me/ayulaw

Last updated 1 month, 3 weeks ago

2 days, 19 hours ago
ማህተቤን አልበጥስም የተዋህዶ ድምፅ ✝💒
2 days, 19 hours ago
ማህተቤን አልበጥስም የተዋህዶ ድምፅ ✝💒
2 days, 19 hours ago
ማህተቤን አልበጥስም የተዋህዶ ድምፅ ✝💒
2 months, 1 week ago
ማህተቤን አልበጥስም የተዋህዶ ድምፅ ✝💒
2 months, 1 week ago
ዛሬ የተወለድኩባት ቀን ናት

ዛሬ የተወለድኩባት ቀን ናት
ዛሬ የደስታዬ ቀን ናት
ጥቃቅን ሐዘኖች አስገራሚ ደስታዎች
በብዙ በደል በእጥፍ ምህረት
ዛሬ የኔዋ ቀን ናት የተወለድኩባት
አመሰግንህ ዘንድ ምክንያቴ ብዙ ነው
ሁላችሁም መልካም ምኞታችሁን ለተመኛችሁልኝ በደስታዬ አብራችሁ ያሳለፋችሁ በሙሉ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
የቻናሌ ተከታዮች በጣም አመሰግናለሁ ሁሌም አብራችሁኝ ስላላችሁ ክብረት ይስጥልኝ😍🥰

በአጠቃላይ አመሰግናለሁ❤️❤️❤️

2 months, 2 weeks ago

ከቀን ወደ ቀን የሚያሸጋግረን ጥሩ ሰርተን ሳይሆን ምህረቱ በዝቶልን ነው! ደህና እደሩ❤️💛💚

2 months, 2 weeks ago

በሕይወታችን በኑሯችን የጎደለውን ሁሉ ቅዱስ አማኑኤል ይሙላልን አሜን አሜን አሜን

2 months, 2 weeks ago

ውድ ኦርቶዶክሳውያን መጋቢት 4 እስከ 5 መዳረሻችን ዝቋላ ይሁን ልናግዛቸው ልናፅናናቸው ይገባልና ጥሪውን የሰማን ላልሰማ በማዳረስ ወደገዳሙ እንጓዝ

2 months, 2 weeks ago

ብኩርናውን የሸጠው ማን ነበር?

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 5 days, 4 hours ago

Last updated 3 weeks, 1 day ago

በዚህ ቻናል ወቅታዊ፣ታማኝ እና ፈጣን መረጃ ያገኛሉ❗
መረጃ ለማድረስ እና ማስታወቂያ ለማሰራት ከስር ባለው ሊንክ ይጻፉልን👉http://t.me/ayulaw

Last updated 1 month, 3 weeks ago