ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 3 days, 23 hours ago
Last updated 5 days, 5 hours ago
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated 2 weeks, 3 days ago
«ሰኞና ሀሙስ የጀነት በሮች ዘወትር ይከፈታሉ፣ በነዚህ ቀናቶች በአላህ ላይ ለማያጋሩ ሰወች ሁሉ ወንጀላቸው ይማርላቸዋል፣ ለተጣሉ ሰወች ሲቀር እነዚህ እስኪታረቁ ጠብቋቸው ይባላል»።
ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
📒ሙስሊም ዘግበውታል
ሼር‼️
ቴሌግራም ቻናሉን ተቀላቀሉ👇
https://t.me/adinunnesiha
https://t.me/adinunnesiha
*💐*💐*ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም*💐**💐**🔘ባለን ዕውቀት ወደ ዲን መጣራት በሚል ርዕስ፡🔈***በወንድም ኢብኑ ያሲን [حفظه الله] የዳዕዋ ፕሮግራም በአሏህ ፈቃድ ይቀርባል።
ሰአት፡ ቅዳሜ ከምሽቱ 3:00 🔜**ጀምሮ።
የሚተላለፍበት ቻናል፡ ⏸*📱https://t.me/tewhedandsuna⭐️**በሱና ቻናሎች ጀመዓ የተዘጋጀ
«የዲን መሰረቶች 2 ናቸው እነርሱም "በመልካም ነገር ማዘዝና ከመጥፎ ነገር መከልከል" ናቸው ፣ የመልካም ነገሮች ሁሉ ዋና ደግሞ ተውሒድ ሲሆን የመጥፎ ነገሮች ሁሉ ዋና ደግሞ ሽርክ ነው።
ኢብኑ ተይሚያ (ረሂመሁሏህ)
ምንጭ:-📚አል ጀዋቡል ባሒር (327)
✍ነፍስ ከአካል የተዋሃደችውን ያህል ይህ የአላህ ኪዳን በልቦናዎች ማሕደር ውስጥ ቢሰርጽ፤ ልሳኖች ጌታቸውን ከማውሳት ባልተቆጠቡ ነበር። ሱብሓነ`ሏህ!
فَاذْكُرُونِي أَذْكُرْكُمْ
«አስታውሰኝ፤ አስታውሳችኋለሁ!»
ከጌታ ወደ ባሪያ የተጣለ ምን ውብ ያማረ ጥሪ ነው!?
-
ኢብኑል ቀይ'ዩም (ረሒመሁ-ሏህ) እንዲህ ይላሉ፦
«አላህን መዝከር በእርሱና በባሪያው መካከል ያለው ትልቁ የተከፈተ በር ነው። ባሪያው በመዘ'ናጋት ራሱ እስካልዘጋው ድረስ።»
قال الإمام ابن القيم رحمه الله تعالى:
الذكر هو باب الله الأعظم المفتوح بينه وبين عبده مالم يغلقه العبد بغفلته.
📚መዳሪጁ ሳሊኪን (2/4764)
اللهم صلي وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه وسلم تسليما كثيرا
اللهم صلي وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه وسلم تسليما كثيرا
اللهم صلي وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه وسلم تسليما كثيرا
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 3 days, 23 hours ago
Last updated 5 days, 5 hours ago
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated 2 weeks, 3 days ago