Hanif Distance Education

Description
ይህ በሐኒፍ እስላማዊ ድርጅት ስር ከሚሰሩት ዘርፈ ብዙ ስራዎች ውስጥ አንዱ ክፍል የሆነውን ሐኒፍ የርቀት ትምህርት ለተማሪዎች የተለያዩ የርቀት ትምህርትን በተመለከተ መረጃ የሚለቀቅበት የሐኒፍ የርቀት ትምህርት ኦፊሺያል ቻናል ነው ማንኛውም አይነት የርቀት ትምህርቱን በተመለከተ ጥያቄ ካላችሁ https://t.me/hanif_distance_education መጠየቅ ትችላላችሁ
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 3 weeks ago

Last updated 2 months, 2 weeks ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 1 month, 2 weeks ago

2 months, 3 weeks ago

👉ውድ የሐኒፍ የርቀት ትምህርት አካዳሚ ተማሪዎች
ያሳለፍነው እሁድ ፈተና እንደተፈተናችሁ ይታወቃል በዚህም መስረት የ2016 የአዳብ ዲፕሎማ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች ከታች መመልከት ትችላላቹ
1ኛ የወጡ ተማሪዎች
100% Feruza Oumer
100% Zahra Mustefa
100% Hikmah Ridwan
100% Kedir Seid
100% Hayat Tariku

2 months, 3 weeks ago

👉ማሳሰቢያ
ውድ የሐኒፍ የርቀት ትምህርት አካዳሚ ተማሪዎች የፈተና ያመለጣችሁ ተማሪዎች አዲስ ነገር ካለ በቻናላችሁ ላይ እናሳውቃቹሃለን

2 months, 3 weeks ago

👉ማሳሰቢያ
ውድ የሐኒፍ የርቀት ትምህርት አካዳሚ ተማሪዎች የፈተና ጊዜያችሁ እስከ ምሽቱ 3፡00 ሰአት ድረስ ተራዝሞዋል ያልተፈተናችሁ ተፈተኑ

4 months, 2 weeks ago

?ውድ የሐኒፍ የርቀት ትምህርት አካዳሚ ተማሪዎች በሙሉ ዛሬ የሚለቀቁ ትምህርቶች በየባቻችሁ በተከፈተው ቻናል ላይ መጽሀፍ እንዲሁም ኦዲዪ ጭምር ስለሚለቀቅ ገብታችሁ መከታተል እንዳትረሱ

4 months, 2 weeks ago

?ውድ የሐኒፍ የርቀት ትምህርት አካዳሚ ተማሪዎች በሙሉ ዛሬ የሚለቀቁ ትምህርቶች በየባቻችሁ በተከፈተው ቻናል ላይ መጽሀፍ እንዲሁም ኦዲዪ ጭምር ስለሚለቀቅ ገብታችሁ መከታተል እንዳትረሱ

4 months, 2 weeks ago

?ውድ የሐኒፍ የርቀት ትምህርት አካዳሚ ተማሪዎች በሙሉ ሰሞኑን በሚለቀቀው  ፕሮግራም ብዙዎቻችሁ ግር እያላችሁ  መሆኑን በውስጥ መስመር  በምትልኩልን መልዕክት ማወቅ ችለናል  ።  ይህን ለመቅረፍ ሲባል  የራሳችሁ ትምህርት ብቻ የሚለቀቅበት ቻናል ላይ እንድትቀላቀሉ ለማለት እንወዳለን ። በዚሁ መሰረት ሁለት ባች የሚኖረን ይሆናል  ይህም የመጀሪያ ዙር ባች በ2016 የተመዘገቡ እና ሁለቱንም የትምህርት አይነት የተፈተኑ  ሲሆን ሁለተኛው ባች ደግሞ በ2017 የተመዘገባችሁ  እና አሁን ላይ አዳቡ ጧሊበል ኢልም እየተማራችሁ ያላችሁ ትሆናላችሁ ።  

? በባቻችሁ መሰረት ከታች  የተቀመጠው ሊንክ በመንካት ቻናሉን ለመቀላቀል ጥያቄ ይላኩ ። ከዚህ ውጭ መሀል ላይ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ማለትም በ2016 ተመዝግባቻሁ ነገር ግን ሁለት ፈተና ያልወሰዳችሁ ተማሪዎች  https://t.me/Hanif_questions_bot ላይ ምን ትምህርትን ፈተና ወስዳችሁ እንዳቆማችሁ መልዕክት ላኩልን እንደ አስፈላጊነቱ 2016 B ሊኖር ይችላል 

1️⃣ የ2016 የመጀሪያ ዙር ባች መግቢያ ሊንክ https://t.me/+Rgo94GxtuLY0ZDBk 

2️⃣ የ2017 የሁለተኛ ዙር ሊንክ  ባች መግቢያ ሊንክ https://t.me/+elYg-kXRnBg3MDQ0

7 months, 2 weeks ago

?ዛሬ በነበረው የመጀመሪያ ዙር ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ስም ዝርዝር (1 - 5)

? ከሰርተፊኬት ተማሪዎች

1.  ሂክማ መደድ
2.  ሁሴን መሀመድ
3.  ኑረዲን አህመድ
4.  ኑረልሁዳ አብድልፈታ
5.  ኡመር ፣ ኢክራም አስፋው ፣ ሰሚራ ሽኩር፣ ራህማ ኡመር

? ከዲፕሎማ ተማሪዎች

1.  ሂክማ ከድር እና ነስሪያ መቃሙ
2.  ረቢዕ መሀመድ
3.  ሃያት ሰለሞን  ፣ ሂክማ ኡመር ፣ አብዶ ሸረፋ ፣ ሀናን አብድሰመድ ፣ ፈላሁዲን ናሲያ  እና ያቆብ ከድር ተመሳሳይ ውጤት በማምጣት

?ጥሩ ውጤት ያመጣችሁ አጠናክራችሁ እንድትቀጥሉ ፤ ውጤታችሁ ዝቅ ያለባችሁ ለማሻሻል እንድትጠራ አደራ ማለት እንወዳለን!

7 months, 2 weeks ago

ፈተናው ክፍት ሆኖዋል መልካም ፈተና

7 months, 2 weeks ago

? ውድ የሐኒፍ የርቀት ትምህርት አካዳሚ ተማሪዎች በፕሮግራማችን መሰረት የመጀመሪያ ዙር ፈተና በዛሬው ዕለት እሁድ ሐምሌ 21/2016 ከቀኑ 8:00 ላይ ይሰጣል።
ለዲፕሎማ ተማሪዎች ፈተናውን ተፈትነው ለመጨረስ የሚሰጠው 40 ደቂቃ ሲሆን ለሰርተፍኬት ተማሪዎች 30 ደቂቃ ይሆናል::
የመፈተኛ ሊንክ 8 ሰአት ላይ የሚለቀቅ ይሆናል ከእዛ በተጨማሪ ስትማሩበት የነበረው የትምህርት ክፍል ላይ የመጨረሻ ክፍል ላይ ፈተና የሚለው ክፍል ላይ ታገኙታላችሁ መልካም ፈተና

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 3 weeks ago

Last updated 2 months, 2 weeks ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 1 month, 2 weeks ago