የደርስ ቻናል🎙በወንድም አብዱል አዚዝ

Description
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana

1 month, 3 weeks ago

التحفة السنية بشرح الآجرومية

ክፍል –49–

*📚    باب النعت
🎙***በወንድም አብዱል ዓዚዝ

https://t.me/mumeti_a

1 month, 3 weeks ago

التحفة السنية بشرح الآجرومية

ክፍል –48–

*📚    باب النعت
🎙***በወንድም አብዱል ዓዚዝ

https://t.me/mumeti_a

1 month, 3 weeks ago

🎙በሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም  «ሀፊዘሑላህ»
*📄እየተቀራ ያለ የተከበረው ቁርኣን ቃል በቃል  ትርጉም በቀላሉ ለማገኘት ....!
⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼
↹ክፍል «❶»⥥⤸t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10242 ↹ክፍል «➋»⥥⤸t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10266 ↹ክፍል «❸»⥥⤸t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10288 ↹ክፍል➍»⥥⤸t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10290 ↹ክፍል «➎»⥥⤸t.me/SheikhMuhammedZain/2986 ↹ክፍል «➏»⥥⤸t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10352
↹ክፍል «➐»⥥⤸t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10384
↹ክፍል «➑»⥥⤸t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10426 ↹ክፍል «➒»⥥⤸t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10448 ↹ክፍል «➓»⥥⤸t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10455 ↹ክፍል «➊➊»⥥⤸t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10471 ↹ክፍል «➊➋»⥥⤸t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10512 ↹ክፍል «➊❸»⥥⤸t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10553 ↹ክፍል «➊⓸»⥥⤸t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10631 ↹ክፍል «➊⓹»⥥⤸t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10654 ↹ክፍል «➊⓺»⥥⤸t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10690 ↹ክፍል «➊⓻»⥥⤸t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10696 ↹ክፍል «➊⓼»⥥⤸*t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10726

↹ክፍል «➊➒»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10763

🔖ይቀጥላል ኢንሻ  አላህ ...........!!****

👉የቴሌግራም ቻናል፡-↓↓
     =
t.me/Sheikhmuhammedzainadamt.me/Sheikhmuhammedzainadam

2 months ago

التحفة السنية بشرح الآجرومية

ክፍል –45–

*📚    باب النواسخ المبتدأ والخبر
🎙***በወንድም አብዱል ዓዚዝ

https://t.me/mumeti_a

2 months ago

التحفة السنية بشرح الآجرومية

ክፍል –44–

*📚    باب  المبتدأ والخبر
🎙***በወንድም አብዱል ዓዚዝ

https://t.me/mumeti_a

2 months ago

🔖አዲስ ተከታታይ  ደርስ
~
📚 ተፍሲሩ አስ-ሰዓዲይ
📄ክፍል:- 027
(سورة البقرة من الآية ١١٦-١٢٥ )
🎙አቅራቢ:-ሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም
🕌የሚሰጥበት ቦታ፦ ፋሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ
📖የኪታቡን ሶፍት ኮፒ (በ pdf ) በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam/9840
🗓  ዛሬ እሮብ ጁማደል ኡላ 11,1446 ሂጅሪ(04-03-2017)
የሚሰጥበት ቀንና ሰዓት :- ዘወትር ከሰኞ እስከ ሐሙስ ረፋድ 4፡10-5:00
የቴሌግራም ቻናሎች፡-
@SheikhMuhammedZain
@SheikhMuhammedZainadam @abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn

2 months, 1 week ago
* ኸሊፋ ሊሆን በማይገባው እድሜ ስልጣን …
  • ኸሊፋ ሊሆን በማይገባው እድሜ ስልጣን ይዞ የመርዋን መጫወቻ የሆነ፣
  • አገዛዙ ከኢስላም ሩህ የራቀ ነበር፣
  • ከኡሥማን ይልቅ የኡሥማን ገዳዮች ለኢስላማዊ ሩሕ የቀረቡ ነበሩ።
  • ኡሥማን ላይ በተነሳው ፊትና የአቡ ዘር እጅ አለበት ይላል። [አልዐዳለቱል ኢጅቲማዒያህ፡ 160-186]
    አስተውሉ! ነብዩ ﷺ የዑሥማንን ገዳዮች ሙና^ፊቆች እንደሆኑ ቀድመው ገልፀዋል። የኢኽዋኖቹ ቁጥብ ሰይድ ግን እነዚህን ሙና^ፊቆች ከኡሥማን በበለጠ ለኢስላማዊ ሩሕ የቀረቡ ነበሩ ይላል። ይስተዋል! ሰይድ ቁጥብ የነብዩን ﷺ ሶሐቦች ደጋግሞ ባስቀያሚ ቃላት መወረፉ ከራ.ፊዷ ሺዓዎች ጋር የሚያመሳስለው ባህሪው ነው፡፡ ለዚህም ነው የራፊዷው የኢራን መንግስት በስሙ ቴምብር ያሰራለት። በርግጥ ሰውየው ከሺ^ዐዎች ጋር ጠንካራ ግንኙነት ነበረው። በነገራችን ላይ ሰይድ ቁጥብ ከዚህ ተግባሩ ተመልሷል የሚሉ ሰዎች አሉ። ይሄ ግን ውሸት ነው፣ ቅጥፈት።

  • ሰይድ ቁጥብ ኡማውን በጅምላ የሚያከ^ፍር ተ^ክ^ፊሪ፣ ኻ^ሪ^ጂ ነው፡፡ ምን እንደሚል አይታችሁ ፍረዱ።

  • “እሄ የምንኖርበት ማህበረሰብ ራሱ ሙስሊም ማህበረሰብ አይደልም። ለዚያም ነው ኢስላማዊ ስርኣት ያልዘረጋው፡፡” “በመጨረሻም ከነዚህ የጃሂ^ሊያ ስብስብ ውሰጥ የሚካተቱት እነዚህ ሙስሊም እንደሆኑ የሚሞግቱት ህዝቦች ናቸው።” [ፊ ዚላሊል ቁርኣን፡ 3/1816፣ 4/2009-2010]
  • “ጉዳዩ የማመንና የመካ^ድ ጉዳይ ነው። ሰዎች እንደሚሞግቱት ሙስሊሞች አይደሉም። የሚኖሩት የጃሂ^ሊያ ህይወት ነው። ደዕዋችን የተነሳው እነኚህን ጃሂ^ሊዮች ወደ ኢስላም ለመመለስ ነው፣ እንደ አዲስ ሙስሊም ለማድረግ።” [መዓሊሙን ፊጦሪቅ፡ 173]
  • “የሙስሊሙ ኡማ ህልውና ከብዙ ከፍለ-ዘመናት በፊት ተቋርጧል። እንደ አዲስ መመለስ ይኖርብናል።” [መዓሊሙን ፊጦሪቅ፡ 6]
  • “ዛሬ ያለነው ኢስላም ሲነሳ ያጋጠመው ዓይነት ጃሂ^ሊያ ውስጥ ነው ወይም ከዚያ የከፋ የሆነ!” [መዓሊሙን ፊጦሪቅ፡ 21]
  • በአሁኑ ጊዜ ያሉ ሙስሊሞችን እርድ መብላት ይቻላል ወይ” ተብሎ ሲጠየቅ “እንደ አህለል ኪታብ (አይሁድና ክርስቲያን) እርድ ቆጥራችሁ ብሉ” ብሎ ነው የመለሰው። [አታሪኹ ሲሪይ ሊጀማዐቲል ኢኽዋኒል ሙስሊሚን፡ 80]
    ይሄ ሁሉ ጉድ ያለበትን ሰው እያንቆለጳጰሱ ነው ኢኽዋኖች ሌሎችን “ተ^ክ^ፊ^ር” “ፅንፈኛ” እያሉ የሚወነጅሉት። “የሌ.ባ አይነ-ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ!”

  • ሰይድ ቁጥብ ጁሙዐ አይሰግድም ነበር!! ዐሊይ ዐሽማዊ (የሰይድ ቁጥብ ቅርብ ሰው ነው) በአንድ ወቅት ከሰይድ ቁጥብ ጋር ያጋጠመውን እንዲህ ሲል ይገልፃል፡-
    “የጁሙዐ ወቅት ሲደርስ “ተወንማ እንነሳና እንስገድ” አልኩት፡፡ አስደንጋጭ ነበር! ለመጀመሪያ ጊዜ ሰይድ ቁጥብ ጁሙዐ እንደማይሰግድ አወቅኩኝ፡፡ “ኢስላማዊ ኺላፋ ከሌለ ጁሙዐ የለም፡፡ ያለ ኺላፋ ጁሙዐ የለም!” አለ፡፡ [አተንዚሙ ሲሪይ፡ 112]

  • ሰይድ ቁጥብ ወደ ሶሻሊዝምና ኮሙኒዝም ርእዮተ ዓለም የሚጣራ ነበር! “መንግስት ንብረቶችንና ሀብቶችን በሙሉ በመንጠቅ እንደገና እንደ አዲስ ሊያከፋፍል የግድ ይለዋል። እነዚህ ንብረቶች ኢስላም እውቅና በሚሰጠው መልኩ የተገኙ፣ በሚያፀድቃቸው መንገዶች የበለፀጉ ቢሆኑም እንኳን። ምክንያቱም ከማህበረሰብ ላይ ጉዳትን ማስወገድ እና በዚህ ህብረተሰብ ላይ የሚጠበቁ ጉዳቶችን መከላከል ከግለሰብ መብቶች ይልቅ ተቀዳሚ ናቸውና።” [መዕረከቱል ኢስላም ወረእሰማሊያህ፡ 44]
    ይሄ የበደልና የክህ^ደት ስርአት ነው።

  • ሰይድ ቁጥብ በርካታ የቁርኣን አያዎችን ለክብራቸው በማይገባ መልኩ በሙዚቃዊ ቃና ደጋግሞ ይገልፃቸዋል። ለዚህም በሙዚቃ ባለሙያ በሙዚቀኛ እንደታገዘ ያለምንም ሀፍረት ይገልፃል። [አተስዊሩል ፈኒይ፡ 89]

  • ሰይድ ቁጥብ በዐቂዳ ጉዳይ ቁርኣን ብቻ እንጂ ሶሒሕ እንኳን ቢሆኑ ሙተዋቲር ያልሆኑ ሐዲሦችን አይቀበልም። [ፊዚላሊል ቁርኣን፡ 6/2008]

ልብ በሉ! ይሄ የአፈ^ን^ጋጩ ሙ^ዕ^ተዚላ ቡድን አቋም ነው።

  1. ሰይድ ቁጥብ ደግሞ ደጋግሞ ቁርኣንን “ሲሕር” /ድግምት/ እያለ ይገልፃል! [አተስዊሩል ፈኒይ፡ 11፣ 17፣ 25] አዑዙ ቢላህ! ድግምት ነው ሲል ግን ማድነቁ ነው በሱ ቤት። ያላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል።

  2. ሰይድ ቁጥብ ነብያትን ሳይቀር ለክብራቸው በማይመጥን መልኩ በነገር ይወጋል። [አተስዊሩል ፈኒይ፡ 200፣ ...]
    ኢኽዋኖች ሆይ! ይህ ነው ሰይዳችሁ! ይሄ ነው ቁጥባችሁ!

ማሳሰቢያ:-
1- ሰይድ ቁጥብ ከነዚህ ጥፋቶች ተመልሷል የሚሉ ሰዎች አሉ። ይሄ ከእውነት የራቀ ነው። መረጃ ጠይቋቸው፣ የሚያቀርቡት ነገር የለም። እንዲያውም ሶሐቦችን ስለሚነካበት ጥፋቱ በጊዜው እርምት ቢሰጠው አስቀያሚ ምላሽ ነው የሰጠው። የተክ - ፊር አቋሙንም ቢሆን ቀርዷዊ ያረጋገጠው ነው። የታል የተመለሰው? ቢመለስ ራሱ እነዚህ ጥመት ያለባቸው ስራዎቹ ለህዝብ እስከ ቀረቡ ድረስ እርምት መስጠት ይገባል።
2- "የሞተ ሰው አትንኩ" የምትሉ ትኖራላችሁ። እሱ የሚያንቋሽሻቸው ሶሐቦች በህይወት ያሉ ናቸው ወይ? ወይስ ለኢስላም የዋሉት ውለታ ከሱ ያነሰ ነው?

(ኢንሻአላህ ክፍል 4 ይቀጥላል)
(ኢብኑ ሙነወር፣ ህዳር 13/2007)
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

2 months, 1 week ago

السلام عليكم ورحمة  الله وبركاته
አስደሳች ዜና  ለእውቀት ፈላጊዊች በሙሉ  ከቃኢዳ ጀምሮ ቁርአንን  በተጅዊድ መቅራት ለምትፈልጉ በሙሉ

📕 ቃኢዳ
📗ቁርአን  በተጅዊድ
📒 ሂፍዝ
ሰአት  ሳምንቱን ሙሉ ከጁምአ ውጭ

  ማታ  ከ 2:10 ጀምሮ… …

🧭  ጧት  ከ 12: 30  ጀምሮ እስከ
3:30
ከሰአት  ከ7:20 እስከ 9:00

ይመዝገቡ  👇👇👇👇👇👇👇

@Abdulaziztesfaye

2 months, 1 week ago

●قال العلامة ابن عثيمين -رَحْمَةُ اللهِ عَلَيْهِ-:

ينبغي للإنسان أن يتعلم معاني الكتاب كما يتعلم لفظه ، وإن من المؤسف أن واقع أكثر المسلمين اليوم على غير هذا المنهج،

أي : يقرءون القرآن للتعبد بلفظه فقط دون أن يفهموا معناه ، أو أن يطبقوا أحكامه ، وهذا بلا شك قصور عظيم ، ولذلك ظهر أثر هذا على المسلمين حيث تخلفوا كثيرا عما كان عليه السلف الصالح من تطبيق القرآن لفظا ومعنى وعملا ففاتهم بذلك خير كثير.

↫أحكام من القرآن الكريم (1/360)

2 months, 2 weeks ago

🔖አዲስ ተከታታይ  ደርስ

📚የተከበረው ቁርኣን ትርጉም
📄ክፍል:- 006 (የሱረቱል በቀራህ ቃል በቃል ትርጉም)
(تفسير سورة البقرة )
👉 ከአንቀጽ 35-43
🎙አቅራቢ:-ሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም 
*የቴሌግራም ቻናሎች፡-
@SheikhMuhammedZain
@SheikhMuhammedZainadam @abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana