ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months, 1 week ago
Last updated 6 days, 22 hours ago
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ ? @Esat_tv_comment_bot
??ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ??
Last updated 2 months, 3 weeks ago
[?ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? ? ?
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
? ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ?
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
? ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ?
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
? ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ ?
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
? ዘማሪ አቤል መክብብ ?
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
?ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ?
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
?ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ?
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
? ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ ?
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
? ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ ?
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
የግእዝ ትምህርት ምዝገባው ገና ያልተዘገቡ መመዝገብ የሚፈልጉ እና በመመዝገብ ላይ ስላሉ ለትንሽ ቀናት የምዝገባ ቀን ተራዝሟል ።
መመዝገብ የምትፈልጉ ከታች ባለው ሊንክ አናግሩን
@rufael_yiliybegal
@rufael_yiliybegal
ምዝገባው ሊጠናቀቅ 3 ቀን ብቻ ቀረው
ለመመዝገብ የምትፈልጉ ለመመዝገብ ከወሰናችሁ በኋላ ያናግሩን ?****@rufael_yiliybegal@rufael_yiliybegal
**የግእዝ ትምህርቱ ሊጀመር 2 ቀናት ምዝገባው ሊጠናቀቅ 6 ቀናት ብቻ ቀሩ አሁንም ቢሆን መመዝገብ ለምትፈልጉ አረፈደም አረፈደም በኋላ አርፍዶ የሚመጣ ተማሪ የማንቀበል መሆኑን እያገለፅን በዚህ ዙር 100 ተማሪዎችን ብቻ የምናስተምር ስለሆነ በጊዜ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን
ለመመዝገብ የምትፈልጉ ለመመዝገብ ከወሰናችሁ በኋላ ያናግሩን ?**@rufael_yiliybegal@rufael_yiliybegal
እንዴት ዋላችኹ? እንደምን አመሻችኹ ?#ስለ_ትምህርት_አሰጣጡ_ማብራሪያ_የቀጠለ**...
፯. የምዘና ፈተናው እንዴት ይሰጣል?
የምዘና ፈተናው የሚሰጠው ትምህርቱ በሚተላለፍበት ቻናል ሲኾን የምዘና ፈተናው የሚወጣው ከተማርነው ብቻ ነው።
ፈተና መፈተን ያስፈለገበት ምክንያት ትምህርቱን ተምረን ምን ያክል እንደተረዳን ለማወቅ ስለሚያግዝ ነው።
በመኾኑም የቡድን የምዘና ፈተናዎች እና የቡድን ሥራዎች ተደምረው ከ 100% ውጤቱ የሚሞላ ይኾናል።
ኹላችኹም ለትምህርቱ ጊዜ ሰጥታችኹ ማስታወሻ እየያዛችኹ ከተከታተላችኹ ትምህርቱ በጣም ቀላል ስለኾነ አንደኛ ደረጃ መውጣት ይቻላል።
፲. በዚህ ቻናል የገባችኹ እናቶቻችን እና አባቶቻችን ከእናንተ ጋር ልጆቻችኹንም አብራችኹ ማስተማር ትችላላችኹ።
፱. ትምህርቱ የሚፈጀው ጊዜ ምን ያኽል ነው ?
ለአንደኛ ደረጃ የተዘጋጀው ትምህርት የሚፈጀው ጊዜ ኹለት ወር ብቻ ነው።
እግዚአብሔር ቢፈቅድ እና ብንኖር ከነሐሴ 6/12/2016 ዓ/ም እስከ መስከረም 25/01/2017 ዓ/ም ትምህርቱ በታቀደለት ጊዜ እና ሰዓት የሚጠናቀቅ ይኾናል።
፲. የትምህርቱ ይዘት ምን ምን ነው ?
እግዚአብሔር ቢወድ እና ቢፈቅድ ብንኖርም ለአንደኛ ደረጃ የተዘጋጀው የትምህርት ይዘት(Course outline ) እንደሚከተለው በዝርዝር ተቀምጧል።
ምዕራፍ አንድ ፩
፩. የግእዝ ቋንቋ ፊደላት እና የግእዝ ቍጥሮች
፩.፩. የግእዝ ቋንቋ ትርጕም
፩.፪. የግእዝ ቋንቋ ፊደላት
፩.፪.፩. መደበኛ የግእዝ ፊደላት
፩.፪.፪. ሕጹጻን(ዲቃላ) ፊደላት
፩.፫. ሞክሼ (ተመኵሳያት) ፊደላት
፩.፬. የሞክሼ ፊደላት ተቀያይረው ሲጻፉ የሚያመጣው የትርጕም ለውጥ
፩.፭. ከግእዝ የተገኙ የአማርኛ ፊደላት
፩.፮. የግእዝ ቍጥሮች
፩.፮.፩ የዐረብኛ ቍጥሮችን ወደ ግእዝ ቍጥር መቀየር
፩.፮.፪ የግእዝ ቍጥሮችን ወደ ዐረብኛ ቍጥር መቀየር
በዚህ ምዕራፍ እንደ አስፈላጊነቱ እራሳችንን የምንፈትሽበት መልመጃዎች ይሰጣሉ።
ምዕራፉ እንዳለቀ የምዘና ፈተና ይሰጣል።
ምዕራፍ ኹለት(፪)
፪. መራሕያን(Pronouns)
፪.፩.ግሶችን በዐሥሩ የመራሕያን ማርባት**
፪.፪**. የተውላጠ ስም ዓይነቶች
፪.፪.፩ ሰብአዊ ተውላጠ አስማት
፪.፪.፩.፩ የመራሕያን ምድብ
፪.፪.፪ መስተዋድዳዊ ተውላጠ አስማት
፪.፪.፫ ተስሓቢያዊ ተውላጠ አስማት
፪. ፫. የመራሕያን አገልግሎት
፪. ፬. መጠይቃውያን ቃላት
፪. ፭. ሰላምታ ልውውጥ
፪. ፮. ራስን መግለጽ
፪. ፯. ስንብት**
መልመጃዎች እና የምዘና ፈተና ይሰጣል።
ምዕራፍ ሦስት(፫)
ግስ እና ርባታው(Verb and its roots)
፫.፩. የግስ ትርጕም
፫.፪. የግስ ዓይነቶች(Kinds of verbs)
፫.፪.፩. መደበኛ ግስ
፫.፪.፪. ኢ መደበኛ ግስ
፫.፫. መራኁተ ግስ(የግስ መክፈቻዎች)
፫. ፬. አርእስተ ግስ(የግስ ራሶች)
፫.፭. አናቅጽ(በሮች፣ መግቢያዎች)
፫.፭.፩. ዐበይት አናቅጽ
፫.፭.፪. ንኡስ አናቅጽ
፫.፭.፫. የ፰ቱ አርእስተ ግስ ርባታ
፫.፮. አሥራው ፊደላት(የግስ ሥሮች)
፫.፯ . የግስ ርባታ
፫.፯.፩. ደቂቅ ርባታ
፫.፯.፪. ንኡስ ርባታ
፫.፯.፫. ዐቢይ ርባታ
፫.፰. ንኡሳን አናቅጽ
፫.፰.፩. ዘንድ አንቀጽ
፫.፰.፪. አርእስት
፫.፰.፪.፩. ሣልስ ቅጽል
፫.፰.፪.፩. ሳድስ ቅጽል
፫.፱. የግስ አወራረድ(የግስ አገሳስ)
፫. ፲ . ተሳቢ
፫.፲፩. አገባብ
፫.፲፩.፩. ዐቢይ አገባብ
፫.፲፩.፪. ንኡስ አገባብ
፫.፲፩.፩. ደቂቅ አገባብ
፫.፲፪. አስማት(ስሞች)
መልመጃዎች፣ የቡድን ሥራ እና የምዘና ፈተና ይሰጣል።
አስፈላጊ ሲኾን ሌሎችንም አብረው የሚሔዱ አንዳንድ ንዑስ ርእሶችን አብረን የምንማር ይኾናል።
ትምህርቱ የሚሰጠው በዚህ ቻናል ብቻ ነው።
በየምዕራፉ የምዘና ፈተናዎች ይሰጣሉ።
እነዚህ ፈተናዎች ተደምረው ከ 100 % ይያዛሉ።
ከላይ የተገለጹትን የትምህርት ይዘቶች ተምረን ስንጨርስ የእያንዳንዳችኹ ደረጃ በውጤታችኹ መሠረት ይሠራላችኋል።
ከወዲኹ አንደኛ ደረጃ ለመውጣት እንድትዘጋጁ ለማሳሰብ እወዳለኹ።
አንደኛ_ደረጃ_ለመውጣት_ከተማሪው_ምን_ይጠበቃል?
፩. ትምህርት ከመጀመሩ በፊት
ለትምህርት የሚያስፈልጉ ቁሶችን ማለትም
?ደብተር ፣ እስክርቢቶ ? ማዘጋጀት
፪. ትምህርት ሲጀመር ደግሞ
✍️?ትምህርቱ ሲሰጥ ማስታወሻ መያዝ
???? የተሰጠውን ትምህርት ደጋግሞ ማንበብ
?♀️?♂️ያልገባውን ነገር በጊዜው መጠየቅ
????⏰ጊዜውን በአግባቡ በመጠቀም ትምህርቱን መከታተል
❓❔❓መልመጃዎችን፣ ፈተናዎችን
በተሰጠው የጊዜ ገደብ መሥራት
?✈️?✈️የትምህርታችንን ሕግ እና ሥርዓት ማክበር
፫. ከትምህርት በኋላ ?
??⚙️ የተማሩትን ላልተማሩ ማስተማር/ማሳወቅ የመሳሰሉትን ነገሮች ካደረገ ኹሉም አንደኛ መውጣት ይችላል።
ትምህርቱ የሚሰጠው በprivate channel ሲሆን ያልመተዘገበ ሰው በምንም ሁኔታ ትምህርቱን ማግኘት አይችልም
ለመመዝገብ የምትፈልጉ ? አናግሩን
@rufael_yiliybegal
@rufael_yiliybegal
**በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!!
ዕለተ ማክሰኞ ሐምሌ 30/ 11/ 2016 ዓ/ም
፵/ ፲፩/ ፳፻፲፮ ዓ/ም
ወንድሞች እህቶች ሁላችሁም የዚህ ቻናል አባላት !!??
ወደዚህ የቴሌግራም ገጽ እንኳን ደኅና መጣችኹ!!!!
??????????#ስለ_ትምህርት_አሰጣጡ_ማብራሪያ #፩. ትምህርቱ የሚሰጠው በዚህ ቻናል ነው ወይስ በቡድኑ?#መልስ ትምህርቱ የሚሰጠው በprivate ቻናል ነው።
አንድ ተማሪ ተመዘገበ የሚባለው ወደ ¶private ቻናል join በማድረግ ሲገባ ነው።
ወደ private ለመግባት አድሚኑን በማናገር መመዝገብ ብቻ ነው ከእናንተ የሚጠበቀው ለመመዝገቢያ ብቻ በአድሚኑ በኩል ከፍሎ መመዝገብ ብቻ ነው ።
፩. #የቡድኑ_እና_የቻናሉ_ጥቅም_ምንድን_ነው ?#መልስ "የግእዝ መማርያ በቴሌግራም ፩ኛ ዙር" የሚለው የቻናሉ ስም ሲኾን ይህም የተከፈተበት ዓላማ ትምህርቱ በጽሑፍ የሚለቀቅበት ቦታ ስለኾነ ነው።
ታድያ ቡድኑ[Group] ለምን አስፈለገ የሚል ሐሳብ ያለው ካሉ ቡድኑ ማለትም
"የግእዝ መማርያ ፩ኛ ዙር የጥያቄ እና መልስ ቡድን"
የሚለው የተከፈተበት ምክንያት በየዕለቱ ትምህርቶች ሲተላለፉ ግልጽ ያልኾነ ነገር ሲኖር ጥያቄ መጠየቅ ለሚፈልግ ጥያቄ የሚጠየቅበት ቡድን ስላስፈለገ ቻናሉን እና ቡድኑን #linked አድርጌ አገናኝቸዋለኹ።
ቡድኑ ትምህርቱን በተመለከተ ብቻ እና ብቻ ጥያቄ የሚጠየቅበት ቡድን ነው።
በቡድኑ ብቻ ትምህርት የማይተላለፍበት ምክንያት መልእክት ስለሚበዛ የትምህርቱ ጽሑፍ ስለሚሸፈን ተማሪ ትምህርቱን በቀላሉ ለማግኘት እንዳይቸገር በማሰብ ነው።
፪. #አንድ_ተማሪ_ትምህርቱን_ሲማር_ማድረግ_ያለበት_ነገር_ምን_ምን_ናቸው?#መልስ ፪.፩. #በዕለቱ የሚሰጠውን ትምህርት ጊዜ ሰጥቶ ማንበብ ። በተጨማሪም በቆይታችን የምንማማራቸውን ትምህርቶች የሚጽፍበት አንድ የግእዝ መማሪያ ደብተር እና እስክርቢቶ በማዘጋጀት ማስታወሻ መያዝ ይጠበቅበታል።
፪.፪. #የመመዘኛ ፈተናዎችን እና መልመጃዎችን በሚላክለት አድራሻ በጊዜው የመሥራት ኃላፊነት አለበት።
፪. ፫. #በቡድኑ ላይ መነጋገር የሚቻለው የግእዝ ትምህርታችንን በተመለከተ ብቻ ነው።
ጥያቄ መጠየቅ የሚቻለውም በዕለቱ በተሰጠው የትምህርት ርእሰ ጉዳይ ላይ ብቻ ነው።
ምክንያቱም በዚህ ቻናል የግእዝ መምህራን ልትኖሩ ትችላላኹ ማን ማን እንዳለ ስለማላውቅ ኹሉም ሰው መጠየቅ የሚፈልገውን ከጠየቀ ገና #ግእዝን#ሀ ብለው የሚጀምሩትን ግራ እናጋባቸው እና ተማርረው ማወቅ ያለባቸውን ሳያውቁ ቀናት መቍጠር ይኾናል።
ይህ ቻናል የተከፈተ ደግሞ ለጀማሪዎች ግእዝን ለመማር ፍላጎት ላላቸው በተለያየ ኹኔታ እና ቦታ ኾነው የመማር ፍላጎት እያላቸው ላልተማሩ በማሰብ የተዘጋጀ ነው።
በዚህ ቻናል እና ቡድን ላይ ያላችኹ ኹላችኹም የቻናላችንን ሥርዓቶች እንድታከብሩ በትሕትና እጠይቃለኹ።
፫. #ትምህርት_በደንብ_ወደፊት_"ከሄድን_በኋላ_ሌላ_ዐዲስ_ተማሪ_መማር_የሚፈልግ_ቢኖር_ወደ_ቻናሉ_በመግባት_መማር_ይችላል?#መልስ አይችልም።
ምክንያቱም እኛ ትምህርት ጀምረን በኋላ ለመማር ቢመጣ ከእኛ እኩል መሔድ ስለማይችል ነው።
ሌላው በየጊዜው እየመጣ ለመማር አስገቡኝ የሚል ከኾነ እኛን ወደ ኋላ ይስበናል።
፬. #ትምህርቱ_መቼ_ይጀመራል?#መልስ እግዚአብሔር ቢፈቅድ እና ብንኖር ሐሙስ ነሐሴ ፪ (2 ) /2016 (፳፻፲፮) ዓ/ም እንጀምራለን ።
፬.፩. #የትምህርት_ቀናት_መቼ_መቼ_ነው ? እንዴት ነው የሚሰጠው ?#መልስ የትምህርት ቀናት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ባሉት ስድስት ቀናት ይሰጣል።
ትምህርቱ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከጧቱ 12:00 እስከ 12:00 ባለው ሰዓት ውስጥ ወደ ቻናሉ የሚቀርብ ይኾናል።
እሑድ ትምህርት አይኖረንም።
ትምህርቱ እራሱን የቻለ ይዘት አለው። ትምህርቱ በተዘጋጀለት ይዘት መልኩ ከምዕራፍ አንድ ጀምረን በቅደም ተከተል በጽሑፍ የተዘጋጀውን ትምህርት ወደ ቻናሉ በመላክ የምንማማር ይኾናል። አስፈላጊ ሲኾን ደግሞ ከጽሑፉ በተጨማሪ ትምህርቱ በድምጽ ተቀርጾ የምንማማር ይኾናል።
፭. #ፈተና_መልመጃ_የማይሠራ_ተማሪ_ምን_ይደረጋል ?#መልስ ወደ ቻናሉ እና ቡድኑ በመግባት ፈተና እና መልመጃዎችን በተደጋጋሚ ለኹለት ጊዜ(፪) የማይሠራ ተማሪ በተለየ ችግር ምክንያት ካልኾነ በስተቀር ከትምህርቱ የሚባረር ይኾናል።
የተለየ ችግር የገጠመው እና መፈተን የማይችልበት ኹኔታ ላይ የኾነ ተማሪ ምክንያቱን በማሳወቅ ፈቃድ የሚሰጠው ይኾናል።
፮. #ለትምህርቱ_ክፍያ_አለው ?#መልስ ከመመዝገቢያ ውጪ ምንም ዐይነት ክፍያ የለውም።#ማሳሰቢያ፦ ትምህርቱ ማንበብ የሚችል ሰው ኹሉ በቀላሉ የሚረዳው ስለኾነ እኔ እኮ ግእዝ አይገባኝም ፣ ግእዝ እኮ ከባድ ነው የሚል ሐሳብ በውስጣችኹ ሳኖር ኹላችኹም አንደኛ ደረጃ ለመውጣት እንድትበረቱ እላለኹ።
ትምህርቱ የሚጀመርበትን እለት በትዕግሥት እየጠበቃችኹ ስለኾነ በእግዚአብሔር ስም አመሰግናለኹ!!!#ይቀጥላል ...
የግእዝ ቋንቋ ላልተማሩ ነገር ግን መማር ለሚፈልጉ ኹሉ ኹላችኹም ይህንን ከታች ያለውን ሊንክ ላኩላቸው።https://t.me/+MQhYKhzFQK05ZmY0https://t.me/+MQhYKhzFQK05ZmY0https://t.me/+MQhYKhzFQK05ZmY0 የምዝገባው የመጨረሻ ቀን እስከ ነሐሴ 10 ድረስ ብቻ ነው
ትምህርቱ የሚሰጠው በprivate channel ሲሆን ያልመተዘገበ ሰው በምንም ሁኔታ ትምህርቱን ማግኘት አይችልም
ለመመዝገብ የምትፈልጉ ?** አናግሩን
@rufael_yiliybegal
@rufael_yiliybegal
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months, 1 week ago
Last updated 6 days, 22 hours ago
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ ? @Esat_tv_comment_bot
??ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ??
Last updated 2 months, 3 weeks ago