Infinite Entertainment, Zero Cost: Get Your Free Books, Music, and Videos Today!

📚 ኢቅራዕ ጠቅላላ ዕውቀት 🌐

Description
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 days, 4 hours ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 2 weeks, 5 days ago

Last updated 2 weeks, 5 days ago

2 years, 7 months ago

**ኢማም ትርሚዚ በዘገቡት ሀዲስ ላይ (ሀዲስ ቁጥር 379) የአላህ መልእክተኛ ﷺ "እነዚህ አስራ ሁለት ረከአዎች በየቀኑ የሰገደ ሰው አላህ ጀነት ውስጥ ቤትን ይገነባለታል" ብለዋል።

══ ❁✿❁═══

⓶ ከአስር በፊት አራት ረከአ

➩ ይህ ረዋቲብ ከሆኑትና በጣም ከጠነከሩት ውስጥ ባይሆንም ነገር ግን በሀዲስ የተረጋገጠ ሱና ሰላት ነው።

የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል

"አላህ ይዘንለት ከአስር በፊት አራት ረከአን የሰገደ"

(ቲርሚዚ 395 ;አልባኒ ሀሰን ብለውታል ሰሒሐል ጃሚእ 3493)

══ ❁✿❁ ══

⓷ ከመግሪብ በፊት ሁለት ረከአ

➩ ከመግሪብ ሰላት በፊት ሁለት ረከአ ሱናን መስገድን በተመለከተ ኡለሞች ኺላፍ ያላቸው ሲሆን ትክክለኛው አቋም ሻፍእዮችና ኢብን ሀዝም ያሉበት ነው እሱም ከመግሪብ በፊት ሁለት ረከአ መስገድ ሱና ነው የሚለው ነው።

ማስረጃውም

የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል
.
"ከመግሪብ ሰላት በፊት ስገዱ... ሶስት ግዜ ደጋገሙትና በሶስተኛው ለፈለገ ሰው አሉ" (ቡኻሪ 1183)

═ ❁✿❁ ═

⓸ በየትኛው ሰላት አዛንና ኢቃም መሀከል ሰላት አለ

ከላይ ከጠቀስናቸው ሰላቶች በተጨማሪ የየትኛውም ሰላት አዛን ካለ በሗላ ኢቃም እስከሚል ድረስ ሰላትን መስገድ ይቻላል

ማስረጃውም

የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል
.
"በሁለቱ አዛኖች መሀከል ሰላት አለ.... ሶስቴ ደጋገሙትና በሶስተኛው ለፈለገ ሰው አሉ"
(ቡኻሪ 627 ሙስሊም 838)
.
➩ ስለዚህ ከሰላቱ በፊት ሚሰገድ ቀብልያ የሌለው ሰላት ቢሆን እንኳን በዚህ ሀዲስ መሰረት ሊሰገድ ይችላል ማለት ነው።
.
➩ በመሆኑም ከኢሻ ሰላት በፊትም ሁለት ረከአ መስገድ ሱና ይሆናል ማለት ነው።

══ ❁✿❁ ══

⓹ ሱና ሰላት ሚከለከልባቸው ሶስት ወቅቶች
.
➀ኛ ከሱብሂ ሰላት በሗላ ፀሀይ ወጥታ የተወሰነ ከፍ እስክትል
.
➁ኛ ፀሀይ አናት ላይ ስቶን የተወሰነ እስክትዘነበል
.
➂ኛ ከአስር በሗላ ፀሀይ እስክትጠልቅ
'
➧በሶስቱም ወቅቶች ላይ የመጡ ሀዲሶች ስላሉ
══ ❁✿❁ ═
⓺ ከዋጅብ ሰላት በፊት ሚሰገዱ ያልናቸው ሰላቶች የዛ ሰላት ወቅቱ ከገባ (አዛን ካለ) በሗላ ነው ሚሰገዱት።

═ ❁✿❁ ═

⓻ አራት ረከአ ሚሰገዱ ሱና ሰላቶች በየሁለት ረከአው እያሰላመትን ነው ምንሰግዳቸው
.
ማስረጃው
.
የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል
"የለሊትም የቀንም ሰላት ሁለት ሁለት ረከአ ነው"
(ቲርሚዚ 597; አቡ ዳውድ 1295; ነሳኢ 1666) .#share_አድርገህ_የአጅሩ_ተካፋይ_ሁን
👇click & Join👇**
t.me/iqraknow t.me/iqraknow t.me/iqraknow t.me/iqraknow

2 years, 7 months ago
**➬በቀን ውስጥ ከዋጅብ ሰላት በፊትና በሗላ …

➬በቀን ውስጥ ከዋጅብ ሰላት በፊትና በሗላ የሚሰገዱ (ሱነቱል ሙአከዳህ) ሱና ሰላቶች!t.me/iqraknowt.me/iqraknow **༄༅‌‏༄༅❁❁✿❁❁‏༄༅‏༄༅

⓵ ረዋቲብ የሆኑት 12 ረከአዎች

➩ እነዚህኞቹ በጣም የጠነከሩትና በየቀኑ እንዳንተዋቸው የታዘዝናቸው ሱና ሰላቶች ናቸው

እነሱም፦

➜ ከዙህር በፊት 4 ረከአ
➜ ከዙህር በሗላ 2 ረከአ
➜ ከመግሪብ በሗላ 2 ረከአ
➜ ከኢሻ በሗላ 2 ረከአ
➜ ከሱብሒ በፊት 2 ረከአ
,
ለዚህ ማስረጃው፦ የሚከተለው ነው👇**t.me/iqraknow t.me/iqraknow

2 years, 11 months ago
**የቁርዓን ውበት!!

**የቁርዓን ውበት!!

ፈቲል ፣ ቂጥሚር ፣ ነቂር => ሶስቱም በአንድ የተምር ፍሬ ላይ የሚገኙ ነገሮች ናቸው።

"የተምር ፍሬ ክር ያህልም አይበደሉም።" (ሱረቱ ኒሳእ 49)

"እነዚያም ከእርሱ ሌላ የምትገዟቸው የተምር ፍሬ ሽፋን እንኳ አይኖራቸውም" (ሱረቱል ፋጢር 13)

"በተምር ፍሬ ላይ ያለችን ነጥብ ያክል እንኳ አይበደሉም።" (ሱረቱ ኒሳእ 124)**
t.me/iqraknow t.me/iqraknow t.me/iqraknow

2 years, 11 months ago
****💚******😍***. ቀን12 ሰአታት : ምሽትም 12 …

*💚😍. ቀን12 ሰአታት : ምሽትም 12 ሰአታት : የአረብኛ ወራት 12 : መሆኑ እሚታወቅ ነው.
👉 ይህንን ግን ያውቁ ይሆን:- t.me/iqraknow t.me/iqraknow
*🔸ላኢላሀ ኢለሏህ የሚለው ቃል 12 ፊደል ነው
🔸ሙሀመዱ ረሱሊሏህ እሚለውም ቃል 12 ፊደል ነው
🔸አቡበከር ሲዲቅ እሚለውም ስም 12 ፊደል ነው
🔸 ዑመር ኢብኑል ኸጣብ 12 ፊደል ነው
🔸 ዑስማን ኢብኑ ዐፈን 12 ፊደል ነው
🔸ዐሊይ ኢብኑ አቢ ጣሊብ እሚለው የስም መጠርያም 12 ፊደል ነው!

Note:- 👇
3 አሊፍ መዶቹን ጨምራችሁ ቁጠሯቸው
عثمان ابن عفان ☞ለምሳሌ
ابو بكر الصديق ☞
➜ሰብሀነሏሂ ረቢል ዐለሚን!!

💚 አሏሁመ ሰሊ ወሰሊም ወባሪክ ዐላ ሳሂቢል ታጂ ወል ሚዕራጅ ወዐላ አሊሂ ወሰህቢሂ ወመንተቢዐሁም ቢኢህሳኒን ኢላ የውሚዲን ወአና መዐሁም ቢረህመቲከ ያ አርሀመራሂሚን** t.me/iqraknow t.me/iqraknow t.me/iqraknow t.me/iqraknow

3 years, 7 months ago

▒ሱረት አል-ኢኽላስ የወረደበት ምክኒያት▒
----------------------------
ኢማም አል-በይሀቂይ - ኢብኑ አባስ ብለዋል በማለት ተናግረዋል «አይሁዶች ረሱል [ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም] ዘንድ መጥተው 'አንተ ሙሐመድ ሆይ! አንተ የምታመልከውን ጌታ ግለፅልን' በማለት ሲጠይቁ፤ በዚህ ግዜ 'ሱረቱል ኢኽለስ' ለነቢዩ ሷለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ወረደላቸው፦
ﻗﻞ ﻫﻮ ﺍﻟﻠﻪ ﺃﺣﺪ * ﺍﻟﻠﻪ ﺍﻟﺼﻤﺪ * ﻟﻢ ﻳﻠﺪ ﻭﻟﻢ ﻳﻮﻟﺪ * ﻭﻟﻢ ﻳﻜﻦ ﻟﻪ ﻛﻔﻮﺍ ﺃﺣﺪ *
ከዛም ረሱል [ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም] «ይህ ነው የጌታዬ በህሪ» ብለው መለሱላቸው። ይህም የአይሁዶች ጥያቄ ለእውቀትና ሐቅን ለማወቅ አልነበረም። የዚህ ምዕራፍ ትርጉሙም፦
1- ﻗﻞ ﻫﻮ ﺍﻟﻠﻪ ﺃﺣﺪ
«ክፍፍልና ብዛትን የማይቀበል፤ በዛቱ (በእውኑ)፣ በበህሪውም ሆነ በድርጊቱ ምንም አጋር የሌለው። ማለትም ማንም የአሏህን በህሪ የሚመስል ያለው የለም» ማለት ነው።
2- اﻟﻠﻪ ﺍﻟﺼﻤﺪ
«ሁሉም ነገራት በእርሱ ፈለጊ ሲሆኑ፤ እርሱ ግን ከማንም ከጃይና ፈላጊ ያልሆነ ጌታ (አሏህ) ነው»።
3- ﻟﻢ ﻳﻠﺪ ﻭﻟﻢ ﻳﻮﻟﺪ
«አይወልድም (ከሱ ሚወጣ ነገር የለም)፤ አይወለድም (ከሌላ የወጣም አይደለም)»።
4- ﻭﻟﻢ ﻳﻜﻦ ﻟﻪ ﻛﻔﻮﺍ ﺃﺣﺪ
«አርሱን በምንም አይነት የሚመስል የለም፤ አምሳያም ሆነ ቢጤ የለውም»
.
ሱረቱል ኢኽላስ ተውሒድን በአጭሩ አጠቃላ የያዘች አንቀፅ ናት። አሏህ ትርጉሟን በተገቢው ካወቁት ያድርገ

http://t.me/iqraknow http://t.me/iqraknow

3 years, 7 months ago

ታላቁ መልእክተኛ ሙሐመድ ( ﷺ) እንዲህ ይላሉ፦ «አንድ ሰው በሚሰራው ወንጀል ምክንያት ሪዝቅን(ሲሳይ) ይከለከላል።»
አላህ ወንጀሎቻችንን የምናይበት ጥበብ ይስጠን።

3 years, 7 months ago
📚 ኢቅራዕ ጠቅላላ ዕውቀት 🌐
3 years, 8 months ago
⇨የሰማኸውን ዜና ሁሉ ሳታረጋግጥ

⇨የሰማኸውን ዜና ሁሉ ሳታረጋግጥ
ከማውራት ተቆጠብ
የአሏህ መልእክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
«አንድ ሠው የሰማውን ሁሉ ማውራቱ
ውሸታም ለመባል በቂው ነው።»
📚ሙስሊም ዘግበውታል
📲 https://t.me/iqraknow

3 years, 8 months ago

#ከተኛን በኋላ ንጋት ላይ የምንነሳው እኛ መነሳት ስለቻልን ሳይሆን አሏህ ሌላ አድስ ቀን እንድንኖር ስለፈቀደልን ነው።
አልሀምዱሊላህ
!!
http://t.me/iqraknow http://t.me/iqraknow

3 years, 8 months ago

[ከኮሮና ወይም ከሌላ በሽታም ሆነ #ሸር , ተንኮል በአላህ መጠበቅ ትፈልጋለህ? በል ከታች ያለውን ዚክር ጥዋት 3 ማታ 3 ጊዜ በል ። የቂን ይኑርህ አላህዬ ይጠብቅሀል ግን_ሰበብ_ማድረስ_ግድ_ነው።

أعوذ بكلمات الله التامة من شر ما خلق ٣ مرة

አዑዙ ቢከሊማቲላሒ አታማቲ ሚን ሸሪ ማ ኸለቅ

ሙሉ በሆኑት የአላህ ቃላት ከፈጠራቸው ፍጥረታት ክፋት እጠበቃለው። 3 ጊዜ

ለሙስሊም ወንድሞቻችን እና እህቶቻችንን ሼር እናድርግ።🙏🙏

@iqraknow @iqraknow
t.me/iqraknow t.me/iqraknow
ይቀላቀሉን 👆👆](http://t.me/iqraknow)

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 days, 4 hours ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 2 weeks, 5 days ago

Last updated 2 weeks, 5 days ago