ጥበብ ፍልስፍና

Description
ተፈጥሮን በጥልቀት ተመልከት ያን ጊዜ ሁሉንም ነገሮች በተሻለ ትረዳለህ ፫፮፱
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana

2 weeks, 6 days ago
3 weeks ago
**❝የሰው ልጅ የማሰብ ችሎታ የሚያዳብረው በሶስት …

❝የሰው ልጅ የማሰብ ችሎታ የሚያዳብረው በሶስት የአስተሳሰብ ደረጃዎች ነው። የመጀመሪያው እና ዝቅተኛው የአስተሳሰብ ደረጃ ነገረ-መለኮታዊ[Theology] ነው፤  ሁለተኛው ሜታፊዚካል[Metaphysical] የአስተሳሰብ ደረጃ ሲሆን ሦስተኛው እና ከፍተኛው የአስተሳሰብ ደረጃ አዎንታዊነት[Positivism] ነው። ሥነ-መለኮት እና ሜታፊዚክስ የሰው ልጅ-አእምሮ ደካማ ምሁራዊ ጥረቶች ሲሆኑ አዎንታዊነት[Positivism] የአዋቂ የማሰብ አእምሮአዊ መግለጫ ነው።❞
__
___
📖 Thede Philosophie positive
✍🏼 ኦገስት ኮሜት

3 weeks, 2 days ago
*አንዳንድ ሰዎች አሉ ከቤት መውጣት የማይወዱ፤ …

አንዳንድ ሰዎች አሉ ከቤት መውጣት የማይወዱ፤ ሲወጡም ማንንም ሳያገኙ ስራቸውን ሰርተው የሚመለሱ። አንድ ወይም ሁለት የቅርብ ጓደኞች አላቸው። ከእኩያቸው ጋር ኮንታክት የሌላቸው ስልካቸውን ሁል ጊዜ Silent ወይም Forward የሚደርጉ።

በዚህም ስሜታቸውን ላማጋራት እራሳቸውን ያልሰጡ ቴሌግራም፣ ፌስቡክ ባጠቃላይ ሶሻል ሚዲያን ከፍተው ከግማሽ በላይ ቀናቸውን ማንንም ሳያናግሩ በዝምታ እየተከታተሉ እርካታ የሚያገኙ ናቸው። እነሱ መፅሐፍት፣ ሙዚቃ፣ ክረምትና መገለልን የሚወዱ፤ የተረጋጉ፣ ሁሌም ፈገግ የሚሉና በimagination ማለትም በምናባቸው አለማቸውን የሰሩ፤ ማንንም የማይጎዱ ሌሎች እንዲጎዷቸውም የሚይፈቅዱ እውነተኛ ሰዎች ናቸው።

Rajneesh Osho said this to real people፦

‹‹አንዳድ ጊዜ ብዙም ማህበራዊ መስተጋብር የሌላቸው ከሰው መሃል ወጥተው ዳር የሚይዙ ሰዎች ማኀበራዊ ኑሮን የሚጠሉ አይደሉም፤ ከዚህ ይልቅ የውሸት ድራማን ድድብናና አስመሳይነትን መቋቋም ስለሚከብዳቸው ነው››

3 weeks, 4 days ago

#personaldisorder
Part5

አንደኛው የዋህ, አዛኝ, ሩሕሩሕ, ቸር, ደግ ሌላኛው, ጨካኝ, አረመኔ, ገዳይ, ነብሰበላ  የተቀረው ደንታ ቢስ, ግድየለሽ ዘፈቀደ....

3ቱም ባንድ ስብስብ ቢሆኑም አንድነትና ጥምረት እንዳላቸው ብዙውን ጊዜ ፈፅሞ አይገነዘቡትም! ይሄ #personaldisorder ምንም እንኳን በብዙ ሰዎች ላይ የመከሰት አቅሙ አናሳ ቢሆንም ዓለም ላይ በጥቂቱ ይከሰታል:: ይህ ማንነት በአንድ ግለሰብ (አካል)ውስጥ ሁለትና ከዚያ በላይ የተለያዩ ስብዕናዎች(ማንነቶች) በጥምረትና ቁርኝት በማይኖራቸው መልኩ ሲጣመሩ #multipersonality አልያም #split multi personality በአገርኛ አጠራሩ #ተዳባይ_ማንነት ሊባል ችሏል::

ግለሰቡ  አንደኛውን ማንነት ሲላበሥ ከፊት ቅርፅና ገፅታ እስከ ድምፅ ቅላፄ ሚቀይር መሆኑን አጥኝዎች አስፍረውታል:: ብዙውን ጊዜ አንድነታቸውን ለመቀበል ባይሹም እንደ ጎደኛማሞች ንግግር ያደርጋሉ ሆኖም ግን አይሥማሙም ሁሌም ተቃራኒዎች ናቸው ምክንያቱም የተለያየ ስብዕና ሥላላቸው:: በሳይንሱ ዓለም አጥኝዎች በዚህ እሳቤ በ ሁለት ጎራ የተከፈሉ ሲሆን አንዱ በፍፁም ልክ እንዳልሆነ ሲያትት ሌላኛው ጎራ በተቃራኒው.... እኔም ከዚሕኛው ጎራነኝ! ይሄንን ማንነት መሰረት ያደረጉ መፅሐፍቶች :ጥናታዊ ፅሁፎችና ፊልሞችም በርከት ብለው የተሰሩ ሲሆን ለመረዳትና ለማሥረዳትም አመቺ ሆኗል::
– ከመፅሐፍትም (becoming one , fractured ,Sybil, tell me your dreams, ሕልምሽን ንገሪኝ: በእያሪኮ ከተማ...)
— ከፊልሞች (Moon night, split,identity, David and Lisa, the three face Of eve, voice within.....)

መንሥኤውም ተብሎ ሚገመተውም ብልሹና የተዛባ አስተዳደግ ስርዓትን መሰረት ያደረገ ነው! ብዙውን ጊዜ ይህ አስፈሪ ማንነት አሰቃቂ ግድያዎችን ሲፈፅም ይስተዋላል!

-›ግድያና ሌሎች ወንጀሎችን ሚሰራው  በተመሳሳይ አኳኃን ( በተመሳሳይ የ አገዳደል ዘዴ) ተግባሮችን ይፈፅማል::
እናት ልጆችዋን በአሰቃቂ መልኩ የመግደል  : ባል ሚስቱን ወዳጅማማቾች :  ልጅ አባቱን አልያም እናቱን: ሞግዚት ሕፃናትን ብዙ ብዙ .......

*ከናንተ ጋር ሌላ ተጨማሪ 2ና 3 ሰዎች በናንተ ሰውነት ውስጥ ሲኖሩ: ማታውቁት ቦታ ራሳችሁን ስታገኙ  guess what ይመስለኛል ያስፈራል...

#Explore ur mentality

3 weeks, 4 days ago
ጥበብ ፍልስፍና
3 weeks, 6 days ago
1 month ago
1 month, 1 week ago
1 month, 1 week ago
1 month, 1 week ago
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana