ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months, 3 weeks ago
Last updated 2 months, 2 weeks ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 1 month, 1 week ago
ትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርስቲ አስተማሪዎችን በቅርቡ የወረቀት ፈተና እፈተናለው ብሏል
አሁን ተማሪውም አስተማሪውም ተያየዞ ወደ ኮንታ?
ተማሪዎች አላችሁ?
የሀረማያ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ዶርማችሁ ተለቋል።አድሚሽን ኮዳችሁን እያስገባችሁ የት ዶርም እንደደረሳችሁ ማየት ትችላላችሁ
ዛሬ የጠሩ ዩኒቨርስቲዎች
1,ባህርዳር ዩኒቨርስቲ-ህዳር 16-18/2017
2,ሰመራ ዩኒቨርስቲ-ህዳር 16-17/2017
3,ዋቸሞ ዩኒቨርስቲ-ህዳር 19-20/2017
32 ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን ጠርተዋል
ለ2017 የመጀመርያ ዓመት የፍሬሽማን እና በ2016 በሪሜዲያል ማለፊያ ነጥብ ያመጡ ተማሪዎቻቸውን የጠሩ ዩኒቨርሲቲዎች
?1. Addis Ababa University - ገብተዋል
?2. Adama ST University - ገብተዋል
?3. Addis Ababa ST University - ገብተዋል
?4. Salale University - ጥቅምት 21 እና 22/2017 - ገብተዋል
?5. Kebri dehar University - ጥቅምት 25,26/2017 - ገብተዋል
?6. Mizan Tepi University - ህዳር 2 እና 3/2017 - ገብተዋል
........................................................................
?7. Hawassa University - ህዳር 9 እና 10/2017
?8. Haramaya University - ህዳር 9,10,11/2017
?9. Raya University - ህዳር 2 እና 3/2017
?10. Oda Bultum University - ህዳር 4,5/2017
?11. Jigjiga University - ህዳር 4,5,6/2017
?12. Dire Dawa University - 16 እና 17/2017
?13. Kotebe University - ህዳር 4 እና 5 /2017
?14. Ambo University - ህዳር 09 እና 10/2017
?15. Wollega University - ህዳር 4 እና 5/2017
?16. Aksum University - ህዳር 9 እና 10/2017
?17. Borana University - ህዳር 12 እና 13/2017
? 18. Woldia University - ህዳር 18 እና 19/2017
? 19. Dambi Dollo University - ህዳር 11 እና 12/2017
? 20. Wolaita Sodo University - ህዳር 9 እና 10/2017
?21. Dilla University - ህዳር 9 እና 10/2017
?22. University of Gonder - ህዳር 12 እና 13/ 2017
?23. Arba Minch University - ህዳር 7 እና 8/2017
?24. Wollo University - ህዳር 13 እና 14/2017
?25. Debark University - ህዳር 18 እና 19/2017
?26. Jinka University - ህዳር 11 እና 12/2017
?27. Debre Tabor University - ህዳር 9 እና 10/2017
?28. Assosa University - ህዳር 16 እና 17/2017
?29. MizanTepiUniversity - ህዳር 11 እና 12/2017
?30. Werabe University - ህዳር 19 እና 20/2017
?31. Injibara University - ህዳር 16 እና 17/2017
?32. Madda Walabu University - ህዳር 09 እና 10/2017
..................................................................................
? Federal Technical and Vocational Training Institute - ህዳር 3 እና 4/2017 ዓ.ም
..................................................................................
✅ N.B: ራያ ዩኒቨርሲቲ አራዝሟል - ቀኑ ህዳር 9 እና 10/2017
የ2016ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች
ኦርጂናል የማትሪክ ሰርተፍኬት(Certificate) በአንዳንድ ትምህርት ቤቶች እየተሰጠ ስለሆነ ሁላችሁም በየትምህርት ቤታችሁ እየሄዳችሁ አረጋግጡ!
© @Temaricom
© @Temaricom
ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የምዝገባ ቀን ህዳር 9 እና 10/2017 ዓ.ም እንደሆነ አስታውቋል
ሙሉ መረጃው ከላይ ተያይዟል!
ዝግጅት አሪፍ እየሄደላችሁ ነው?
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months, 3 weeks ago
Last updated 2 months, 2 weeks ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 1 month, 1 week ago