ዞዓር መንፈሳዊ ሚድያ

Description
ዞዓር መንፈሳዊ ሚድያ በ @dn_abeselom የሚቀርብ ልብን ለማቅናት በጽድቅም ላለው ምክር ይጠቅማሉ ተብለው በአዘጋጁ የሚታመንባቸው ሃይማኖታዊ፣ሃገራዊና ታሪካዊ ጉዳዮች ዙሪያ የሚያጠነጥኑ ሃሳቦች *በጽሑፍ፣በድምፅ፣በተንቀሳቃሽ ምስል፣ በምስል፣በግጥም፣መጣጥፍ..መልክ የሚተላለፍበት ንዑስ ሚድያ ነው። ለአስተያየቶ @Son_of_Meharit ።
"አንተ ግን በኢየሱስ ክርስቶስ ባለው ጸጋ በርታ"፪ ጢሞ ፪÷፩
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 3 недели назад

Last updated 2 недели, 2 дня назад

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 1 месяц назад

1 месяц, 1 неделя назад

"አታውኪኝ ነፍሴ"😣😣

1 месяц, 2 недели назад
1 месяц, 3 недели назад
4 месяца назад
4 месяца, 1 неделя назад

?????????? ??? ሐዊር ኢትዮጵያ ??? ? መንፈሳዊ ጉዞ ማድረግ ይፈልጋሉ? ? የትኛውን ጥንታዊ ቤተ ክርስቲያን ወይም ገዳም መሳለም ይፈልጋሉ? ? በተለያዩ ማኅበራት ወደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን ቅዱሳት መካናት የሚዘጋጁ መንፈሳዊ ጉዞዎችን መረጃ ለምዕመኑ በቀላሉ ተደራሽ እንዲሆን ታስቦ የተዘጋጀ ገጸ ድር(website) እና የtelegram ቻናል እነሆ!!! ? የሐዊር…

4 месяца, 1 неделя назад
6 месяцев, 3 недели назад

❝ ዛሬ ከበረከት ጫፍ ደርሰናል። ከበዓላት በኩር ደርሰናል፥ ጌታችን ቃል የገባልንን ፍሬ አይተናል፥ ስጦታ ሁሉ በምልዓት ተሰጠን። ❞

ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ

☀️ ዞዓር እንኳን ለበዓለ ጰራቅሊጦስ አደረሰን አደረሳችሁ።
ታላቅ በዓል! ታላቅ ቀን!

6 месяцев, 3 недели назад

??? እነዚህን የመሰሉ ዜማዎች በዕድሜያችን ልክ ባለ ማስቀደሰችን አምልጠውን ይሆን?

6 месяцев, 3 недели назад

..... ይህንን የመሰለ የዕለት ዕለት  የምስጋና ማዕድ የዝማሬ ድግስ እንዳንሳተፍ የእንቅልፍ ስንፍና ያስቸግረናል። ኢትዮጵያዊው የነቢዩ ኤርምያስ አቤሜሌክ ያለፍቃዱ በመጣ እንቅልፍ 66 ዘመን ተኝቶ ነበር። እኛ ግን በፈቃዳችን ይህንን እንቅልፍ እየተንከባከብነው ይህን የቤተክርስቲያናችንን ልዕለና እንዳናስተውል ሆነናል።

በዓለም አንድን የዘፈን ኮንሰርት፣ የመጽሐፍ ምርቃት አልያም የፈጠራ ውጤትን በእኩል ሰዓት ለማከናወን እንዴት ከባድ እንደሆነ ይታወቃል። የprogramሙ ጥሩነትም የሚለካው ያለ ልዩነት በጥራት በእኩል ሰዓት መቅረብ ሲችል ነው።

☀️ ቤተክርስቲያንናችን ግን በዘመናት ጉዞ ይህን ሥርዓት  ገንብታ ሠርታ አጠናቃልናለች።☀️

በየትኛውም አካባቢ የምትገኝ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን አንድ ዓይነት መዝሙር፣ አንድ ዓይነት ቅዳሴ፣ አንድ ዓይነት ማኅሌት፣ አንድ ዓይነት ሥርዓት በአንድ ቀን ማቅረብና መፈጸም የምትችል ተሠርታ ያለቀች መንፈሳዊ ቤት ናት።

በዜማ ቅርጽ፣ በወዝ፣ በንባባት፣ በቃላት ስደራ፣ በአገልጋዮች ብዛት፣ በሰዓት አጠቃቀም፣ በቅደም ተከተል፣ በሰዓት አጠቃቀም፣ በአቀማመጥ ሥርዓት፣ በሥዕላት ድርደራ፣ በሚቀርብ መሥዋዕት የማይቀያየር የአምልኮ ድግስ እንዳላት ስናይ እንደ ቅዱስ ያሬድ እንዲህ እንላለን፦ "..የኢትዮጵያን ቤተክርስቲያን አየናት፣ አወቅናት፣ ወደድናት" ።

በevent management ፅንሰ ሐሳብ ላይ የሚነሱ መሠረታዊ ሐሳቦችን ሁሉ ቤተክርስቲያን አሟልታ ይዛለች። ማስተባበር (Coordination)፣ ቁጥጥር (Control)፣ organizers (አስተባባሪዎች)፣መዝጊያዎች (Closeout).... ብንመለከት ከበቂ በላይ አሟልታ ይዛለች።

የሚበዙ ቅዳሴያት የተደረገባቹ፣ የማኅሌት ዝናብ የፈሰሰባቹ፣ የስብከት ጎርፍ የተደፋባቹ ከተሞች ስላልተጠቀማችሁበት ጌታ በመዋዕለ ሥጋዌው እንደተናገረው በዚህ ዘመንም፦

❝ .......ወዮልሽ አዲስ አበባ! ወዮላችሁ ከተሞች ሆይ! በፍርድ ቀን ለሌሎች ይቀልላቸዋል። በእናንተ የፈሰሰ የማኅሌት ድግስ፣ የቅዳሴ ጎርፍ በእነርሱ ተደርጎ ቢሆን በተጠቀሙበት ነበርና" ይላል።

☀️ ይህን የተጠናቀቀ ሥርዓት ያዘጋጀችልን ቤተክርስቲያን ክብር ይድረሳት! ☀️

እኛ ልጆቿም አዲስ ሥርዓትን ባንጨምርላት ያዘጋጀችውን እንኳን በሚገባ እንወቅላት!! ይህ ጸጋ እንዳይወሰድብን እንጠንቀቅ!!

☀️ @dn_abeselom
☀️ #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ
☀️ #ስንዱዋ_እመቤት
☀️ #ነፍሳችን_እስከዳነችባት_ታናሽ_ያልሆነችው_ዞዓር
☀️ #ወልቂጤ_ዩኒቨርስቲ
☀️ #፲_፲_፳፻፲፮_ዓ.ም??
https://t.me/+sRk6HK6hJlM2OTQ0

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 3 недели назад

Last updated 2 недели, 2 дня назад

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 1 месяц назад