ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months, 1 week ago
Last updated 6 days, 22 hours ago
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ ? @Esat_tv_comment_bot
??ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ??
Last updated 2 months, 3 weeks ago
በጎንደር አክራሪ ፋኖ በግፍ የተገደለው ወንድማችን
አንገቱን ደፍቶ የኖረ፣ ትንሽ ትልቁን ያከበረ፣ አንደበቱ ፈፅሞ ክፉ ያልተናገረ የአላህ ሠው ነበር። አስተዳደጉ፣ አስተሳሰቡ፣ አኗኗሩ፣ በሀይማኖትና በጎሳ ዘረኛ ያላደረገው - ጻዲቅ። Ahmed Maru በክፉ አይታማም። ታታሪ፣ ከሁሉም ጋር ተግባቢ፣ ድሀን ቀላቢ ነው። ሠርቶ አደር ነው። ለጋሥ ነው። ቸር ነው። ሠው ነው። የማክሰኞ ዕለት ጭለማ እርሱንም በላው። ደጉን ሠው ቀጠፈው።
አላህ ይቀበልህ ወንድሜ፣ ኢናሊላህ ወኢና ኢለይሂ ራጅዑን! #የጎንደርጭፍጨፋ #GondarMassacre #ሙስሊምጠልነት #ፋኖ #ማኅበረቅዱሳን #የአማራብሄርተኝነት #Gonder #ጎንደር
አሳዛኝ ዜና
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን
ታላቁ ዋርካ ፣ የኢልሙ ገበሬ ፣ ሃፊዘል ቁርዓኑ ፣ የልማት አርበኛው ፣ የመድረኩ ፈርጥ ፣ የበጎ ስራዎች አምባሳደር የነበረው ኢማም ሙሳ ያሲን ወደ ማይቀርበ ቤቱ ተሸጋግሯል።
ሁላችንም ዱኣ እናድርግለት።
እንደሚታወቀው በአለም አቀፍ ደረጃ በሚባል መልኩ ውጭ ሀገር ሄዶ መታከም እንዲችል ለህክምናው ወጪ ይሆን ዘንድ ገንዘብ እየተሰበሰበ የነበረ ሲሆን በዛሬው እለት 3.4 ሚሊዮን መድረሱ ይታወቃል።
ቀጣይ ሂደቱን ኮሚቴው ተወያይቶ ለሚዲያ እስኪያሳውቅ ድረስ ሁላችሁም ለታላቁ ሰው ዱዓ ታደርጉለት ዘንድ በአለህ ስም ተጠይቃችዋል።
አላህ ጀነተል ፍርደውስ ይወፍቅህ በጀነተም ከታላላቆች ጎን እንዲያደርግህ የዘውትር ዱኣችን ነው ።
አላሁ አክበር ሼር ሼር
ሀጂ ሰኢድ ያሲን ለማን ይተካው ፕሮጀክት
10ሚሊዮን ለመስጠት ቃል ገቡ አላሁ አክበር
ወቅታዊ መረጃ እንዲደርሶ
የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ
https://t.me/joinchat/AAAAAEOPTe77tGqV25jc9w
የዩቲውብ አድራሻችን Subscribe ይበሉ
https://www.youtube.com/channel/UCTqmDhnSdDAfJ9eNyrqzHsA
መዛሚር ሊቃ #1 (እንዳንቱ #2)
"የላቀ መወሳት" በሚል መሪ ቃል
ጥር 22 እሁድ ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ
በአምባሳደር ሲኒማ በአላህ ፍቃድ ይካሄዳል
ትኬት በሞባይል ባንኪንግ
? 1000238309658 (CBE) ወደዚህ የንግድ ባንክ አካውንት ክፍያ ይፈፅሙ
? 0944289444 ስክሪን ሾት (screenshot) በቴሌግራም ይላኩልን
1 ትኬት 200 ብር
በዕለቱ የሞባይል ባንኪንግ ደንበኞችን ብቻ የሚያስተናግዱ ኻዲሞች ይኖራሉ
ለበለጠ መረጃ 0944289444
አስደሳች ዜና ላይክክ
ጀግናው ዛኪር ናይክ ወደ ቀድሞ ንፅፅር ስራ
ተመልሷል አልሃምዱሊለህ እንኳን ደስ አለን
ጀግናው ወደ ሚምበሩ ተመልሰዋል!
ለአመታት በእገዳ ምክኒያት ሰፊው ህዝብ የሚታደምበትን የንፅፅር ስራዎች እንዳይሰሩ ተከልክለው የነበሩት ዶ/ር ዛኪር ናይክ ለሰፊው ህዝብ ይፋ በሚሆኑበት የውይይትና የንፅፅር ፕሮግራማቸው ተመልሰዋል። Ibra ta
ሼር ላይክ #ZakirNaik #ዶክተርዛኪርናይክ
ወቅታዊ መረጃ እንዲደርሶ
የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ
https://t.me/joinchat/AAAAAEOPTe77tGqV25jc9w
የዩቲውብ አድራሻችን Subscribe ይበሉ
https://www.youtube.com/channel/UCTqmDhnSdDAfJ9eNyrqzHsA
ያሳዛናል አላህዬ ድረስ
የሸዋሪቤቷ ታዳጊ ኢክራም ለ7መደፈሯን በዛሬው እለት ሶይፉ ሾ ላይ ገለፀች ያሳዝናል በጣም ሁላችንም ተረባርበን እህታችንን አለንልሽ ልናላት ይገባል
በተለይ የስነልቦና ባለሞያዎች ከጎና ልትሆኑ ይገባል አብሽሪ እህቴ ሁሉም የአላህ ውሳኔ ነው
#EBSEkram
ወቅታዊ መረጃ እንዲደርሶ
የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ
https://t.me/joinchat/AAAAAEOPTe77tGqV25jc9w
የዩቲውብ አድራሻችን Subscribe ይበሉ
https://www.youtube.com/channel/UCTqmDhnSdDAfJ9eNyrqzHsA
በመዲናችን አዲስ አበባ የተደረገ የጭካኔ ጥግ
የፍትህ ያለህ አሳዛኝ ድርጊት
#ገደሉት_እኮ???
#አውሬዎች_ናችሁ???
ልጄን አገኛለሁ ብለው 16ቀን ሙሉ በተስፋ የተንከራተቱ እናትና አባት አሁን ከመሸ ሞቱን ተረዱ? #ያሳዝናል?
ፀባየ ሰናዩ አቤልን አውሬዎቹ ለስራ ብለው ጠርተውት ተሬ ላይ የመጨረሻ ስልኩን ከእህቱ ጋር ተደዋውሎ በጊዜ ቤት እንደሚመጣ ነግሯት ቢለያዩም ወንጀለኞቹ ለሆዳቸው ሲሉ ለ3 አንቀው በጩቤ ገደሉት?
ዝምተኛው አቤላ ሲጠሩት እሺ ብሎ በትህትና ሄዶላቸው ህይወቱን በጭካኔ ነጥቀው ጫካላይ ለአውሬ ሰጡት?
ከብዙ የፖሊስና ጓደኞቹ ድካም በኋላ ህይወቱ ባይገኝም ወንጀለኞቹ ተይዘው ለቀናት ምርመራ ተደርጎ አምነው ዛሬ ገድለው የጣሉበት ቦታ ጠቁመው ከ16ቀናት በኋላ የተረፈው አስክሬን ተገኝቷል?
Henok fekadu
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months, 1 week ago
Last updated 6 days, 22 hours ago
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ ? @Esat_tv_comment_bot
??ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ??
Last updated 2 months, 3 weeks ago