Bilal Official

Description
እንኳን ደህና መጡ!!

የዚህ channel አላማ የኡማው አይን እና ጆሮ ሆኖ በዲናችን ላይ ያለውን የመረጃ ክፍተት መሙላት ነው።

➡ለወዳጅ ዘመድዎ Share በማድረግ የድርሻዎን ያበርክቱ።ኡማውን የማገልገል ግዴታ አለብን❗❗

✔ ቻናሉን ለመቀላቀል Join ☞ https://t.me/bilalofficiall

ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana

3 weeks, 1 day ago

በህይወት ውስጥ ትልቁ ፈተና የልብህን እውነት ሰዎች እንዲረዱህ ማድረግ ነው። ቤተሰብ፣ ወዳጅ የልቤ የምትለው ጓደኛ ላይረዳህ ሁሉ ይችላል፤ የሚሻለው መተው ነው።

እነሱ እንዲረዱህ የምታባክነውን ጉልበትና ልፋት ራስህን ለማሳደግ ብታውለው ብዙ ርቀት ትጓዛለህ። በህይወትህ ላይ ልዩነት የምትፈጥረው ራስህ ላይ ስትሰራ ብቻ ነው!

@bilalofficiall

3 weeks, 3 days ago

እኛነታችን ከምናስበው በላይ ክቡር ነው። ሰው ሆነን በመፈጠራችን ውስጥ ብዙ ልናወራለት የሚቻል ጥበብ አለ፣ የአንተ የአንቺ አይነት ሰው በዚህ ምድር ላይ እንደሌለ እርግጠኛ ሁኑ።

ከዚህ በላይ የሚገርመው ለሁላችንም የተሰጠን ችሎታ የምንፈልገውን ለማሳካት ከሚያስፈልገን በላይ መሆኑ ነው።
@bilalofficiall

3 weeks, 4 days ago

🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟
እውር እንዳይሉህ ያልታየኽን አያለሁ አትበል ።

ጨካኝ እንዳይሉህ ያልተሰማህን ጩኸት እሰማለሁ አትበል ።

ንፉግ እንዳይሉህ ያለ አቅምህ እረዳለሁ አትበል ።

ነገር አይገባውም እንዳይሉህ
ያልገባህን እንደገባህ አድርገህአትለፍ ።

አንድ በጎ ዕውቀት ሳትጨብጥ የዋልክበትን ቀን
እንደ ኖርክበት አትቁጠረው ፣

መልካም ውሎ💞💞💞

♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️
@bilalofficiall          
♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️

@bilalofficiall

4 weeks, 1 day ago
ወላሂ ውሸት አይደለም ሚገረም channel ልጋብዛችሁ***❤️‍🔥******👇******👇******👇******👇******👇******👇***

ወላሂ ውሸት አይደለም ሚገረም channel ልጋብዛችሁ❤️‍🔥👇👇👇👇👇👇

4 weeks, 1 day ago
***💡***ወላሂ የውሸት ማስታወቂያ አይደለም***💡***

💡ወላሂ የውሸት ማስታወቂያ አይደለም💡

ይህ ምርጥ ኢስላማዊ ቻናል በቅርብ ጊዜ ተከፍቶ ተወዳጅነት አትርፏል ተጋበዙልኝ😍😍😍

4 weeks, 1 day ago
ምርጥ ቻናል ይዤላችሁ መጥቻለሁ ***👇***

ምርጥ ቻናል ይዤላችሁ መጥቻለሁ 👇
ማጣትን አትፍሩ!

@harris_seid ||  @harris_seid
    ♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️   
   ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
👇👇👇👇👇👇👇👇

1 month ago

ዛፍ ላይ የተቀመጠች ወፍ እምነቷ በዛፏ ሳይሆ በክንፏ ነው ::ዛፉ ቢሰበርም በክንፏ መተረፍ ትችላለች ፡፡አንተም እምነትህ በራስህ ላይ አድርግ ያመንከው ነገረ ቢሸሽህም መቆም እንደምትችል አሳያቸው፡፡

@bilalofficiall

1 month, 1 week ago

እንደ ጥንቸል አትሩጥ
እንደ ኤሊም አትጓተት
ሁሌም መካከለኛ ሰው
ሁን

@bilalofficiall

1 month, 1 week ago

ሰአት ሲበላሽ ጊዜ  እንደማይቆም
ህይወትም ምንወዳቸው ሰዎች
እኛ ጋር መምጣት ስላቆሙ ህይወት
አትቆምም

@bilalofficiall

1 month, 1 week ago
‘አዛን ከቢላል (ረ.ዓ) ጀምሮ ሲስተጋባ የነበረ …

‘አዛን ከቢላል (ረ.ዓ) ጀምሮ ሲስተጋባ የነበረ ነው፤ በጥሪው የሚረበሹ ካሉ ጥለው መሔድ ይችላሉ’

ፅንፈኛው ቀኝ ዘመም የእስራኤል የብሔራዊ ደኅንነት ሚኒስትር ኢታማር ቤን ግቪር ባለፈው እሑድ መስጂዶች የሚያሰሙት አዛን እንዲታገድ ውሳኔ መተላለፉን ከገለጸ በኋላ የሚሰማው ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው። ሚኒስትሩ ለእገዳው የሰጠው ሰበብ “አይሑድ ነዋሪዎች እንዳይረበሹ” የሚል ነው።

ይህ እገዳ ከተሠማ በኋላ ተቃውሟቸው ካሰሙት መካከል የአሜሪካው የሙስሊሞች መብት ተሟጋቹ ‘ዘ ካውንስል ኦን አሜሪካን ኢስላሚክ ሪሌሽንስ’ ይገኝበታል። ተቃውሞው ቀጥሎ በዛሬው እለት ደግሞ በመስጂደል አቅሷ ዳዕዋ በማድረግ የሚታወቁት ሸይኽ ኢክሪማ ሰብሪ ድምጻቸውን አሰምተዋል።

ሸይኽ ኢክሪማ ለመገናኛ ብዙኃን ሲናገሩ በአዛን ጥሪ ድምጽ የሚረበሽ ካለ ጥሎ መሔድ ይችላል ሲሉ ውሳኔውን አጣጥለውታል። “ከመልዕክተኛው (ሰ.ዐ.ወ) ሙዓዚን ቢላል ቢን ረባህ (ረ.ዓ) ጊዜ ጀምሮ የአዛን ድምጽ በፍልስጤም ሰማያት ሲስተጋባ ነበር” ያሉት ሸይኽ ኢክሪማ፣ “ወደፊትም አይቆምም፣ በዚህ የሚረበሹ ካሉ ጥለው መሔድ ይችላል” ብለዋል።

አክለውም “የአዛን ጥሪ ከሰላት ጋር ቁርኝት ያለው ግዴታ ከሆኑ የኢስላም ሥርዐቶች ውስጥ አንደኛው ነው። ማንም ሊከለክለው አይችልም። ጥሪው ከሚናራዎች እንዳይወጣ ቢከለከል ከመኖሪያ ቤቶች ጣሪያ መነሳቱ አይቀርም” ሲሉ በክልከላ መቆም የሚችል ጉዳይ እንዳልሆነ አፅንኦት ሰጥተው ተናግረዋል። በፍልስጤም ሰማያት ላይ የሚስተጋባው የአዛን ጥሪ እስከ ዕለተ ቂያማ ድረስ ያለ ከልካይ መስተጋባቱን እንደሚቀጥልም ገልፀዋል።

የእስራኤል ባለሥልጣናት በሚቆጣጠሯቸው አካባቢዎች የአዛን ድምጽ እንዳይሰማ ክልከላ ለማድረግ ሲሞክሩ ይህ ለመጀመሪያ አለመሆኑን ሚድል ኢስት ሞኒተር ዘግቧል። ፅንፈኛው ቀኝ ዘመም ፖለቲከኛ ኢታማር ቤን ግቪር በ2016 አዛን እንዲከለከል ለሚጠይቅ አዋጅ ሲሟገት እንደነበር ዘገባው አመልክቷል

https://t.me/bilalofficiall
https://t.me/bilalofficiall

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana