Ethiopian Lottery Service/የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት/

Description
To have alternative communication channel
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 1 día, 17 horas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 5 días, 6 horas

Last updated hace 5 días, 19 horas

1 month, 2 weeks ago
በምስሉ ላይ የምትመለከቷቸው እድለኛ መምህር አያሌው …

በምስሉ ላይ የምትመለከቷቸው እድለኛ መምህር አያሌው ዳንኤል ይባላሉ ነዋሪነታቸው ሲዳማ አለታጭቆ አካባቢ ሲሆኑ ከመምህርነት ሙያቸው በተጓዳኝ አልፎ አልፎ የህትመት ትኬቶችንም ሆነ የአድማስ ዲጂታል ሎተሪዎችን በመሞከር ይታወቃሉ፡፡ “አዘውትሮ ሎተሪን የሞከረ፤ ከዕድል ጋር ተማከረ” እንዲሉ በ20ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ4ኛው ዕጣ የ700,000 (ሰባት መቶ ሺህ ብር) እድለኛ ሆነዋል፡፡ በደረሳቸው ገንዘብ ትምህርታቸውን ጨርሰው ቤት ለተቀመጡ ቤተሰቦቻቸው የሥራ ዕድል እንደሚፈጥሩበት ገልፀውልናል፡፡

1 month, 2 weeks ago
በአቃቂ ክፍለ ከተማ ጊዜያዊ መጠለያ ነዋሪ …

በአቃቂ ክፍለ ከተማ ጊዜያዊ መጠለያ ነዋሪ የሆኑት ወ/ሮ ፌሩዛ ሃሊጂ መሐመድ በቆረጡት 20ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ3ኛው ዕጣ የ1 ሚሊዮን ብር እድለኛ ሆነዋል፡፡ ወ/ሮ ፌሩዛ ባለትዳርና የ2 ልጆች እናት ሲሆኑ በደረሳቸውም ገንዘብ ቀድመው ይነግዱ የነበረውን የሞባይል መለዋወጫ ሥራ አጠናክረው እንደሚቀጥሉበት ቼካቸውን ሲረከቡ ገልፀውልናል፡፡

1 month, 2 weeks ago
የመቂ ከተማ ነዋሪ የሆነው ወጣት ብዙአየሁ …

የመቂ ከተማ ነዋሪ የሆነው ወጣት ብዙአየሁ ጄሬ በገና ሎተሪ የ4ኛው ዕጣ የ1,500,000 ብር ዕድለኛ በመሆን ሽልማቱን ከአስተዳደሩ ተረክበዋል ፡፡

1 month, 2 weeks ago
መደበኛ ሎተሪ 1707 ዕጣ ዛሬ መጋቢት …

መደበኛ ሎተሪ 1707 ዕጣ ዛሬ መጋቢት 5 ቀን 2016 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ  አስተዳደር በእድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም

1 month, 2 weeks ago
Ethiopian Lottery Service/የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት/
1 month, 2 weeks ago
የጅማ ነዋሪ የሆኑት አቶ ምህረተአብ አዱኛ …

የጅማ ነዋሪ የሆኑት አቶ ምህረተአብ አዱኛ በገና ሎተሪ የ1ሚሊዮን ብር እድለኛ በመሆን ሽልማታቸውን ከአስተዳደሩ ተረክበዋል ፡፡

1 month, 2 weeks ago
የጅማ ዩኒቨርስቲ መምህር የሆኑት አብዮት ታከለ …

የጅማ ዩኒቨርስቲ መምህር የሆኑት አብዮት ታከለ በቆረጡት 20ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ2ኛው ዕጣ የ2,000,000 ብር ዕድለኛ ሆነዋል፡፡
መምህር አብዮት የረዥም ጊዜ የሎተሪ ደንበኛ ሲሆኑ ደግመው ደጋግመው በላኩት ቴክስት በ2ኛው እጣ የ2 ሚሊዮን ብር እድለኛ አድርጓቸዋል፡፡ በደረሳቸውም ገንዘብ የቢዝነስ ዕቅድ በማዘጋጀት ወደ ስራ እንደሚሰማሩ ገልፀውልናል፡፡

1 month, 2 weeks ago
በአዲስ አበባ ከተማ የካ ክ/ከተማ ነዋሪ …

በአዲስ አበባ ከተማ የካ ክ/ከተማ ነዋሪ የሆኑት እና በመንግስት ሥራ የተሰማሩት ወ/ሮ አይናለም ሙላት በ20ኛው ዙር በቆረጡት አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ1ኛው ዕጣ የ4,000,000 ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡
ወ/ሮ አይናለም ሙላት ደጋግመው የአድማስ ሎተሪ ዕጣ የመቁረጥ ልምድ ያላቸው ሲሆን ከተደጋጋሚ ሙከራ በኋላ የዕድል ጉዳይ ሆኖ በ20ኛው ዙር በ1ኛው ዕጣ የ4,000,000 ብር ዕድለኛ በመሆን ቼካቸውን ከአስተዳደሩ ተረክበዋል ፡፡ ወ/ሮ አይናለም በደረሳቸውም ገንዘብ ቤት የመግዛት ዕቅድ እንዳላቸው ገልጸውልናል ::

1 month, 2 weeks ago

የ20ኛው ዙር የአድማስ ሎተሪ ዕድለኞች ሽልማታቸውን እየወሰዱ ነው፡፡

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 1 día, 17 horas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 5 días, 6 horas

Last updated hace 5 días, 19 horas