ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 3 weeks, 2 days ago
Last updated 2 weeks, 4 days ago
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated 1 month ago
የእስካባተር ኦፕሬተሩ 1 ሚሊየን ብር ተሸለሙ!
በአዲስ አበባ ዙሪያ የቃሊቲ ነዋሪ የሆኑት አቶ ፍሮምሳ ሰንበቶ ጉደታ በ28ኛው ዙር አድማስ ድጂታል ሎተሪ በ3ኛው ዕጣ የ1ሚሊየን ብር ተሸላሚ ሆነዋል ፡፡ አቶ ፍሮምሳ ሰንበቶ በመዝናኛ መልክ በየጊዜው የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ይሞክራሉ ነገር ግን ደርሷቸው አያውቅም ተስፋ መቁረጥ የለም የሚሉት አቶ ፍሮምሳ “ የማታ ማታ እውነት ይረታ“ እንዲሉ ያለ መሰልቸት በመሞከራቸው በ3ኛው ዕጣ የ1ሚሊየን ብር ዕድለኛ ለመሆን በቅተዋል ፡፡ በደረሳቸውም ገንዘብ የመኖርያ ቤት ለመግዛት እንዳሰቡ አጫውተውናል ፡፡
የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ የ28ኛው ዙር አሸናፊ ዕድለኞች በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ዋና መስሪያቤት ነገ ህዳር 3 እና 4 ቀን 2017 ዓ.ም ሽልማታቸውን ይረከባሉ ፡፡
የሽልማት ስነ-ስርዓቱም በድርጅት የቴሌግራምና ቲክቶክ አካውንቶች በቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍ ሲሆን ደንበኞችም መከታተል ትችላላችሁ ፡፡
አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በየወሩ በሞባይልዎ የሚሞክሩት የዕድል አማራጭ በመሆኑ ለእርስዎም የ29ኛ ዙር ገበያ ላይ አለሎት አሁኑኑ ይሞክሩ ፡፡
መልካም ዕድል !
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከ ኢትዮ ቴሌኮም ጋር የተዘጋጀ
የሎተሪ ትኬቱንና በቴሌግራሙ ገጽ ላይ የተለጠፈውን የሎተሪ ማውጫ ካሳያቸው በኃላ ግን ዕለቱ ሁለት በዓል፤ ድርብ ደስታ ሆኖ ነበር ይላል፡፡
አስረሳኸኝ ጌታቸው የኦሮሚያ ስቴት ዮኒቨርስቲ መምህር ነው፡፡ በመቱ ከተማ የተወለደው አስረሳኸኝ የአንደኛና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን እዚያው መቱ ከተማ አጠናቆ ከሲቪል ሰርቪስ ዮኒቨርስቲ በአካውንቲንግ የበ.ኤ ዲግሪ፣ከኢንድራ ጋንዲ ዩኒቨርስቲ ደግሞ በገጠር ልማት (Rural Development) የማስተርስ ዲግሪውን አግኝቷል፡፡ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ እያለ ጀምሮ ሎተሪ መቁረጥ እንደጀመረ የሚናገረው አስረሳኸኝ ዕድለኛ ሆኜ ህይወቴን ለመቀየር ሎተሪ ሁልጊዜ እቆርጣለሁ ሲል ይናገራል፡፡
ዛሬ የ20 ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነሀል፡፡ ወደፊትስ ሎተሪ ትቆርጣለህ ብለን ስንጠይቀው፣ ኪሴ የሎተሪ ትኬት ብቻ ነው፤ ህዳር 4 ቀን 2017 ዓ.ም የሚወጣውን የልዩ ዕድል ሎተሪ እያንዳንዱን በመቶ ብር አራት የሎተሪ ትኬቶች ገዝቻለሁ፤ ወደዚህ እየመጣሁ እያለሁ ሚሊዮን የተባለ ሎተሪ አይቻለሁ፤50 ሚሊየን ብር የሚያሸልም ስለሆነ ከዚህ እንደወጣሁ እገዛለሁ፤ስለዚህ ወደፊትም የሎተሪ ትኬት መቁረጤን እቀጥላለሁ ብሏል፡፡
በመጨረሻም ያቀረብንለት ጥያቄ በ20 ሚሊየን ብሩ ምን ለማድረግ አቅደሀል የሚል ነበር፤
ከአንገቱ ቀና ሳይል ለደቂቃ ያህል ፀጥ ብሎ ቆየና ለጊዜው ግልጽ ያለ እቅድ አልያዝኩም፤ ሆኖም በአንድ ነገር ግን እርግጠኛ ነኝ፤ ከኪራይ ቤት እወጣለሁ፤ወደምገዛው አዲሱ ቤቴ እገባለሁ አለን፡፡
መልካም ህይወት እንመኝለታለን!
https://www.linkedin.com/company/ethiopian-lottery-service/ውድ ደንበኞቻችን ከታች ያለው ሊንክ በመጠቀም የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት የ”linkedIn” አካውንት ላይ በመግባት የተለያዩ መረጃዎች ማግኘት ትችላለችሁ ፡፡
LinkedIn Login, Sign in | LinkedIn
Login to LinkedIn to keep in touch with people you know, share ideas, and build your career.
አሁንም ሚሊየነር የመሆን ዕድል አለዎት!
አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ25ኛው ዙር ዕድለኞችን አንበሽብሾ በ26ኛው ዙር 4 ሚሊየን ብር እና ሌሎች እጅግ አጓጊ ዕጣዎችን በመያዝ እንደሁልጊዜው እርስዎን ይጠብቃል!
ዕድለኛ የሚያደርግዎትን ትኬት በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ10 ብር አሁኑኑ ይቁረጡ!
ዕድል ከእርስዎ ጋር ትሁን!
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር እና ኢትዮ ቴሌኮም በአጋርነት
በዕድል መልክ የሚያሽልሙ ጨዋታዎች በሙሉ ከኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ፈቃድ ሳያገኙ ማጫወት ፈጽሞ የተከለከለና በህግ የሚያስጠይቅ / የሚያስቀጣ/ መሆኑን ይታወቃል፡፡
ሆኖም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የተለያዩ ድርጅቶችና ግለሰቦች ቲክቶክ እና ሌሎች ማህበራዊ ሚድያዎችን በመጠቀም በቀጥታ ስርጭትም ጭምር በማስተላለፍ የሚያጫውቱ መሆኑን ለማረጋገጥ ተችሏል፡፡ ስለሆነም እነዚህን ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች ከተለያዩ ጉዳዩ ከሚመለከታቸው ተቋማት ጋር በመተባበር ተጠያቂ ለማድረግ እንዲቻል በዚህ ድርጊት ላይ የተሰማሩ ግለሰቦች የስልክ ቁጥር፣ የቲክቶክ አካውንት መጠሪያ ወይም ስልክ ቁጥር እና ማንኛውንም መረጃ ለፈቃድ አሰጣጥና ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት ወይም ለኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት እንድትልኩልወይም እንድትጠቁሙን እንጠይቃለን፡፡
☎️ 011 126 7094
እንቁጣጣሽ ሎተሪ በ1ኛ ዕጣው 20 ሚሊዮን በ2ኛው ዕጣ 10 ሚሊዮን በ3ኛ ዕጣው 5 ሚሊዮን ብር እና ሌሎች በርካታ ዕጣዎች የያዘ ሲሆን ዕጣው ጳጉሜን 5 ቀን 2016ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ በህዝብ ፊት ይወጣል ፡፡ ከወዲሁ ቲኬቱን ቆርጠው ዕድልዎን ይጠባበቁ ፡፡
መልካም ዕድል !
እናስታውስዎ !
ዛሬ ሐምሌ 24 ቀን 2016 ዓ.ም ከለሊቱ 6፡00 የ25ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ የዕጣው ሽያጭ የሚያበቃበት ነው ፡፡ ማን ያውቃል የእርስዎም ሊሆን ይችላል አሁኑኑ 605 ላይ ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም በ ቴሌብር *127# በመደወል ከወዲሁ ይቁረጡና ዕድልዎ ይሞክሩ ፡፡
በ1ኛ ዕጣ 4 ሚሊየን ብር
በ2ኛ ዕጣ 2 ሚሊየን ብር
በ3ኛ ዕጣ 1 ሚሊየን ብር
በ4ኛ ዕጣ 700ሺ ብር እና ሌሎች በርካታ ዕጣዎች አሉት
መልካም ዕድል !
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 3 weeks, 2 days ago
Last updated 2 weeks, 4 days ago
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated 1 month ago