Infinite Entertainment, Zero Cost: Get Your Free Books, Music, and Videos Today!

EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

Description
Ethiopian Broadcasting Corporation (EBC)
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 1 día, 17 horas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 5 días, 6 horas

Last updated hace 5 días, 19 horas

6 days, 5 hours ago

በመጪው ክረምት በምስራቅ አፍሪካ ከፍተኛ መጠን ያለው ዝናብ ይጠበቃል-ኢጋድhttps://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid02rwGfE3QQV9Q3SJx35HZTcnugZTGuJqLiWEgpYbmWJcYfnkifV3mtCLS4q17JW1u8l

Facebook

Ethiopian Broadcasting Corporation

በመጪው ክረምት በምስራቅ አፍሪካ ከፍተኛ መጠን ያለው ዝናብ ይጠበቃል-ኢጋድ ************************************ በኢትዮጵያ እና ሌሎች የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ከፍተኛ መጠን ያለው ዝናብ ሊጥል እንደሚችል የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን /ኢጋድ/ አስታወቀ፡፡ እ.አ.አ...

በመጪው ክረምት በምስራቅ አፍሪካ ከፍተኛ መጠን ያለው ዝናብ ይጠበቃል-ኢጋድ
6 days, 7 hours ago

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን ለመስጠት እየተሠራ መሆኑ ተገለፀhttps://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid0xUTZXJykFcUypucFGNzm1m3kPYyfcMxLavkMVCxNNRS1RHDFrZ3Z5curnruYcDtSl

Facebook

Ethiopian Broadcasting Corporation

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን ለመስጠት እየተሠራ መሆኑ ተገለፀ ********************* የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦን ላይን ለመስጠት እየተሠራ መሆኑን ተገልጿል። የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ በአጠቃላይ ትምህርት ልማት ዘርፍ...

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን ለመስጠት እየተሠራ መሆኑ ተገለፀ
6 days, 7 hours ago

1 ሺህ 262 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

በሶስት ዙር በተከናወነ በረራ በሳዑዲ አረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ ዜጎችን የመመለስ ስራ 1 ሺህ 262 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid02gssTidFSySvhUBNCi52qvK1S3NMFthvBmGG3a9FYCVKmabdKuqhhzD6eEnUkHy7Dl

Facebook

Ethiopian Broadcasting Corporation

1 ሺህ 262 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ ********************* በሶስት ዙር በተከናወነ በረራ በሳዑዲ አረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ ዜጎችን የመመለስ ስራ 1 ሺህ 262 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በዛሬው ዕለት...

1 ሺህ 262 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
1 week, 6 days ago

"ከላኳችሁ እና ከሚከፍሏችሁ ኃይሎች ይልቅ ኢትዮጵያ ትበልጣለች"-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር)

በጫካ እና በአንዳንድ ስፍራ የሚትገኙ ኢትዮጵያውያን ከላኳችሁ እና ከሚከፍሏችሁ ኃይሎች ይልቅ ኢትዮጵያ ትበልጣለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ገለጹ።

የለውጡን መንግስት የሚደግፍ ሕዝባዊ መድረክ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ በወልቂጤ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid02Kyk4BdQkmWJQAP29BHoWb6BgMoG5DCGeVQrKKyekVV2BNZSW94xTvsrNjAZrh8zwl

Facebook

Ethiopian Broadcasting Corporation

"ካላኳችሁ እና ከሚከፍሏችሁ ኃይሎች ይልቅ ኢትዮጵያ ትበልጣለች"-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) *************************** በጫካ እና በአንዳንድ ስፍራ የሚትገኙ ኢትዮጵያውያን ካላኳችሁ እና ከሚከፍሏችሁ ኃይሎች ይልቅ ኢትዮጵያ ትበልጣለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር)...

"ከላኳችሁ እና ከሚከፍሏችሁ ኃይሎች ይልቅ ኢትዮጵያ ትበልጣለች"-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር)
1 week, 6 days ago

የለውጡን መንግስት የሚደግፍ ሕዝባዊ መድረክ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በወልቂጤ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid0UUVxsHg31ASnuvdqwtcu25b6Gsy9oHrwQUYqRRp9m5VJbVVhzwUFZW5eiyA3kVZpl

Facebook

Ethiopian Broadcasting Corporation

የለውጡን መንግስት የሚደግፍ ሕዝባዊ መድረክ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በወልቂጤ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል ******************************** የለውጡን መንግስት የሚደግፍ ሕዝባዊ መድረክ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል...

የለውጡን መንግስት የሚደግፍ ሕዝባዊ መድረክ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በወልቂጤ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል
2 weeks ago
EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)
2 weeks, 6 days ago
EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)
2 weeks, 6 days ago
EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)
2 weeks, 6 days ago

በዛሬው ዕለት ከ1 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ከሳውዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

በ3ኛው ምዕራፍ ዜጋ ተኮር ዲፕሎማሲ በሳኡዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ የሚገኙ ዜጎችን ወደ ሀገራቸው የመመለስ ስራ እየተከናወነ ሲሆን፤ በዛሬው ዕለትም በሶስት ዙር በረራ 1 ሺህ 71 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው መመለስ ተችሏል።

በዛሬው እለት ወደ ሀገር የተመለሱት 1 ሺህ 71 ዜጎች ሁሉም ወንዶች ሲሆኑ ዘጠኙ እድሜያቸው ከአስራ ስምንት አመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች ናቸው ተብሏል።

ለተመላሽ ዜጎች በአየር ማረፊያና በማቆያ ማዕከላት ተገቢውን ድጋፍ እና እንክብካቤ በማድረግ ከቤተሰብ ጋር የመቀላቀል ስራ እየተሰራ እንደሚገኝም የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመለክታል።

3 weeks, 6 days ago
EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 1 día, 17 horas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 5 días, 6 horas

Last updated hace 5 días, 19 horas