ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months, 3 weeks ago
Last updated 2 months, 2 weeks ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 1 month, 1 week ago
የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ ከዛሬ ጀምሮ ይካሄዳል
የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ ከዛሬ ጀምሮ ለሦስት ቀናት ይካሄዳል፡፡
‘ከቃል እስከ ባህል’ በሚል መሪ ሐሳብ በሚካሄደው በዚህ ጉባኤ ላይ በርካታ ውሳኔዎች እና ወሳኝ አቅጣጫዎች እንደሚተላለፉ ይጠበቃል፡፡
በጉባኤው ላይ ከፓርቲው አባላት እና አመራሮች በተጨማሪ የጎረቤት እና የብሪክስ አባል ሀገራት እህት ፓርቲዎች እንደሚሳተፉም ተገልጿል፡፡
ኢትዮጵያ የፓሪሱን የአየር ንብረት ለውጥ ስምምነት ለመተግበር ቁርጠኛ ናት - ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ
ኢትዮጵያ የፓሪሱን የአየር ንብረት ለውጥ ስምምነት ለመተግበር እና የቅድመ ማስጠንቀቂያ ሥራዎችን ለመሥራት ቁርጠኛ መሆኗን ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ ተናግረዋል፡፡
ፕሬዚዳንቱ ኢትዮጵያ እ.አ.አ በ2022 በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የተጀመረውን የቅድመ ማስጠንቀቂያ እና የአደጋ መከላከል ሥራ ተግባራዊ እያደረገች መሆኗን አስታውቀዋል፡፡
ኢትዮጵያን ጨምሮ በበርካታ የዓለም ሀገራት ባልተለመደ ሁኔታ ጎርፍ እና የመሬት መንሸራተት አደጋዎች እየተከሰቱ መሆናቸውን ያነሱት ፕሬዚዳንቱ ፤ ዓለም ላይ ብርቱ የጥፋት በትሩን እያሳረፈ የሚገኘውን የዓየር ንብረት ለውጥ ለመከላከል የተቀናጀ ምላሽ እንደሚያስፈልግ አስገንዝበዋል፡፡
ሀገራት ለአደጋ መካላከል የቅድመ ማስጠንቀቂያ ሥራዎች ተገቢውን ትኩረት ሊሰጡ እንደሚገባም አሳስበዋል፡፡
ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ በአዘርባጃን ባኩ እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ ይገኛሉ፡፡
ተመስገን ሽፈራው
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months, 3 weeks ago
Last updated 2 months, 2 weeks ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 1 month, 1 week ago