??ወርቃማ ንግግሮች ??

Description
የሰለፎች ወርቃማ ንግግሮች የሚለቀቅበት ቻናል ነው ።

أقوال السلف الذهبية
من الصحابة
والتابعين
وتابع تابعين
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 1 year ago

Last updated 1 year ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 11 months, 3 weeks ago

1 year ago
1 year ago

☝️

1 year ago
1 year ago

ውሂድ ለማስተማር.......
ከሽርክ ለማስጠንቀቅ ቀስ በቀስ ነው ምትሉ ሰዎች አላህን ፍሩ።
የነብያት አስተምሮትእንዲህ አ
ልነበረም

??
https://t.me/Werkamanegegr

1 year, 1 month ago

ሱረቱል ዩሱፍ በቃሪዕ አቡበክር አሻጥሪ ተጋበዙልኝ .....

????
https://t.me/Werkamanegegr

1 year, 1 month ago

አጂብ እኮ ነን .........
ፊልም ዉሸት መሆኑን እያወቅን እናለቅስለታለን....
ጀሀነም ግን ዕዉነታ መሆኗን እያወቅን እንስቃለን..... ታመናል ወላሂ አላህ የተስተካከለ ኢማን ይስጠን አሚን በል ¡¡ ?

?https://t.me/Werkamanegegr

1 year, 1 month ago


ጁሙዐን በግጥም……

***ተነስተን በጠዋት  ሻወራችን ወስደን
ከጥፍራችን ቆርጠን  ጥርሳችን ቦርሸን፣

ጥምጣም ጀለቢያ  ከነጫጩ ለብሰን
    ሽቶ ተነስንሰን    ተውበን አጊጠን፤

ጉዞ ወደ መስጂድ  ሳይረፍድ በጠዋቱ
    ቁርኣንና አዝካር  በዝቶ ሰለዋቱ፤

ኹጥባ በፀጥታ  ተቀምጠን አድምጠን
ጁሙዓችን በጀምዓ  ለጌታችን ሰግደን፤

ፀሓይ እስክትገባ   እስኪታይ ወጋገን
አላህን አብዝተን   እንለምነዋለን!!***

https://t.me/Werkamanegegr

1 year, 1 month ago

መሞት መለያየት አይደለም!!
በእርግጥም አኼራ ላይ እንገናኛለን፤ ከባዱ መለያየት ማለት;?ከፊላችን ጀነት ገብቶ: ሌላኛችን እሳት ሲገባ ነው።

? አላህ ሁላችንም በጀነት ይሰብስበን?****

https://t.me/Werkamanegegr

1 year, 1 month ago

አንዴ ካጣሀው ደግመህ የማታገኘው
ነገር «ክብር» ይባላል፡፡ ክብርህን ጠብቅ!

ቻናል:-https://t.me/Werkamanegegr

1 year, 1 month ago

ቀልብህን .......#በሶላት ➟አድሳት#በዚክር ➟አርጥባት#በቀደር ➟አሳምናት#በቁርዓን ➟አክማት#በየቂን ➟አጠንክር#በሞትአለስልሳት#በቀብርአስፈራራ#በጀሀነምአስጠንቅቃት#በጀነትአበሽራት#በአላህ ➵ራህመት ተስፋ ስጣት

https://t.me/Werkamanegegr

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 1 year ago

Last updated 1 year ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 11 months, 3 weeks ago