ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months, 3 weeks ago
Last updated 2 months, 2 weeks ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 1 month, 2 weeks ago
ፍቅሬን ላድን!
___
ስቃይ ነው አለሜ ጨለማ ነው ቤቴ
ደስታሽን ካለየሁ እያለሁ በህይወቴ
በፅኑ ታምሜ የማረገው ጠፍቶኝ
ልቤ እየፈለገሽ የግሌ እንድትሆኝ
አቅሜን አጥቼ ቀርቦ መሞቻዬ
አካሌ ሊለይሽ ልሄድ ለብቻዬ
ፍቅሬን ላድን ብዬ የማይቻል ቻልኩኝ
አንቺን ለሰው ድሬ እኔ እየሞትኩኝ
ፈጣሪ ይይልኝ ስቃዬ ቢበዛም
ደስታሽን እያየሁ ብሞትም አይከፋም
አንዳንድ ጊዜ ነገሮች ናቸው ባልከው ልክ ሆኖ አታገኘውም
፡
እፍታ ሚገታው፡
እሳት በተነሳ፤
ቸልታ ተማግዶ፡
እኛን በ'ላንሳ!
፡
የከሰምን ጊዜ፡
አመድ ሆነን ስንቀር፣
ወዳጅ ተነሳሳ፡
ንፋስ ላይ ፡ ለመቅብር!
እፍታ ላይ ግታው!
፡
ኖሮት ሳለ እንዳጣ ሰው
ሞልቶ ሳለ እንደጎደለ
ወዳጅ ከቦት እንደሌለው
ሙሉ አሱነቱን በደለ
ሂድ ብሎ ሲሸኝ ወዳጁን
ከጎኑ መሆኑን ሲያጣው
ለምን ሄድክ በሚያሰኝ ቁጭት
መኖር ነው ባዶነት እጣው
ለሰዎች ደጋግመህ ጉድለቱን ምትነግረው ከሆነ ጉድለቱን መስማት ይላመድና ተገቢ ጉዳይ እንደሆነ ነገር ሁሌ ያደርገዋል ! ልክ እንደ ስም ነው ሰዎች ደጋግመው ሲጠሩንና ናችሁ ስላሉን ስማችንን እንደተቀበልነው!!!
መጥፎ ወዳጅ የቱ መሰለህ ጠላትህ እሱ ነው የተባለው ሰውዬ ሳይሆን ሰውየውን ጠላት ነው ብሎ የጠቆመህ ሰው ነው ጠላትህ! ልክ እንደኔ ማለት ነው።
አንዳንዶቻችን በጣም ቅርብ ለቅርብ ነን ግን ውስጣችን ተረሳስቷል።
ብዙ ስሰራና ማረፍን ውስጥህ ሲሻ መስራቱ ግዴታህ እንደሆነ ለውስጥህ ንገረው አለዚያ ራስህን ራስህ እያሰነፍክ ትሔዳለህ!!!
እንደ ማግኔት ከሆንክ በማይሆንህ ላይ ጊዜ አታባክንም!!!
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months, 3 weeks ago
Last updated 2 months, 2 weeks ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 1 month, 2 weeks ago