ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months, 3 weeks ago
Last updated 2 months, 2 weeks ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 1 month, 1 week ago
የዛሬ ዓመት ቀጣይ
ረመዷን አግብተን ነው
የምንፆመው ያላቹህ
ሰዎች አገባቹህ ወይይይይይ??!
🤔*🙄***
ኢትዮጵያ ውስጥ የ"መውሊድ ስብስብ" ማለት ሸይኾች ከፊርዓውኖች የሚያርፉበትና የሚሸሸጉበት ነው:: ስሙ ሊቃእ, መውሊድ, ዚክር, ሶደቃ እየተባለ ይጠራል:: ይህንን ቢድዓ ነው ይሉሃል:: ያው ቡድን "ኮንፈረንስ" ብሎ በየአዳራሹ ይሰባሰባል:: እንግሊዝኛ ሲሆን ቢድዓ አይሆንም እንዴ? የሉኳንዳ የክርስቲያን ሥጋ ሀራም ይልህና የበርገር ወይም የሸራተን ሲሆን ግን ሳይጠይቅ ይወጥቃል:: Allah is watching.
እና ስለዚህ:-
- መውሊድን birthday
- ሊቃእን meeting ብንለው ትተውናላችሁ? ችግራችሁ ከቋንቋው ጋር ከሆነ በስፓኒሽ ሁላ እናደርገዋለን:: እንደውም ረመዷን እንደወጣ ኩምፕሊያኞስ ጠርቻችሗለሁ::
*❤️ታጥቆ የተነሳው ለዲን ለሀገሬ
የ ሀበሻው ኡመር ሸይኽ ኢሳ ቀጥበሬ?*
✨አሉ ሸይኽ ሚስባህ የዳናው ኮከብ
✨ኢንሻ አሏህ ትህሳስ 12 እና 13
ቀጥበሬ ሀረም ላይ??**
@limugenet ?
@limugenet ?
በተውሂዱ ጮሯ አሏህን እናጥራ አይከጅልም እነበል ከቦታ ስፍራ
ረቢሶሊአላ በድሪል ከማላ ሙስጦፋ ነብዬል ጀማል ሀቢበል መውላ??
ነገ ኸሚስነው ኢንሻአሏህ እንፆማለን ለወዳጆቻችንም ሊላሂ ተዓላ እናስታወሳቸዋለን?
ዱዓም እናደርግላቸዋለን
ምክንያቱም ለአሏህ ብለን እኖዳቸዋለን❤️
❤ፀሀይ ጨረቃ ቢተባበሩ
❤በቀን በማታው ደምቀው ሊያበሩ
❤ጀማሉን አይተው ሊወጡ አፈሩ
❤ሆነና ኑሩ ሁሉን አድካሚ
? አሏሁመሶሊ አላ ሰይዲና ሙሀመድ
?ነገኸሚስነው ኢንሻአሏህ የቻልን እንፁም ?
ለሌሎችም ሊላሂ ተዓላ አንስታውሳቸው
አሏህ ገርካረገላቸው ያድርገን?
የኔ ቆንጆ ሴት ልጅ!
ደስተኛ መሆን ከፈለክ ሰዎች ከጀርባህ ምን እንደሚያወሩ አትጨነቅ...
የሰውን ሲሳይ አትመልከት...
የሌሎችን እጣ ፈንታ አትመልከት።
የወሬተኛውን ቃል ችላ በል ።
ልብህን የሚያናድድ ወሬ አትስማ።
አንተን የማያውቅ ሰው ትችት አታስብ።
ሰማዩን ተመልከት...
ዛፎችን ተመልከት ...
በእጃችሁ ያሉትን በረከቶች ተመልከት...
በሰሃን ላይ ያለውን ምግብ ተመልከት...
ከመስተዋቱ ፊት ለፊት ሂድ፣ ራስህን ተመልከት፣ በዚህ አለም ውስጥ ብቸኛው...
የወደደህን የጌታህን እዝነት ተመልከት...
ማንም ሰው ምንም ቢናገር፣ድርጊትህን ብቻ ተመልከት...
ከዚያ ተቀመጡ ፣ ዘወር በሉ እና ልብዎን ይመልከቱ ፣ እዚህ ደስታ ፣ እዚህ ደስታ ፣ እዚህ ምስጋና ነው ፣ እዚህ ታላቅ ምስጋና አለ!
ኡሚዳ አዚዝ
? t.me/Ketberiyoch ?
[?ከፍቶሀል ሀቢቢ????♂
አንቺስ ከፍቶሻል ኡህቲ??♀??
? ቀናቹን ፍክት የሚያረጉ ???
?ስሜታቹን የሚቀይሩ ምርጥ ቻናሎችን ተቀላቀሉ ስሜታቹ ይቀየራል ❣️❣️❣️❣️
? ሊያመልጥ የማይገባ ቻናሎች ናቸዉ❗️](https://t.me/addlist/3agyuIn4l7IxYTg0)
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months, 3 weeks ago
Last updated 2 months, 2 weeks ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 1 month, 1 week ago