ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months, 3 weeks ago
Last updated 2 months, 2 weeks ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 1 month, 1 week ago
ማስታወቂያለAgricultur and FB college ለየካቲት ተመራቂዎች በሙሉ ከነገ ቀን 21/05/2017ዓ.ም ጀምሮ መውጫ ፈተና (exit exam)እስክትጨርሱ ድረስ ከድህረ ምረቃው(Post Graduate) ዲጂታል ላይብረሪ መጠቀም ትችላላችሁ ተብሏል።የደ/ብ/ዩ ቤተ-መፅሐፍትና ዲጂታል አግልግሎት ዳይሪክቶሬት ከተማሪዎች ህብረት አካዳሚክ ዘርፍ ተጠሪ ጋር በመሆን ሰለ ዲጂታል ላይብረሪ መጨናነቅ ተወያይቷል።ይህን መጨናነቅ አይቶ የተሻለ መፍትሄ ያለውን ለጊዜያዊም ቢሆን በሚለው ይህንን ሀሳብ ከጥቂት ማሳሰቢያዎች ጋር ይዞ መጥቷል።
ማሳሰቢያ
1.መጠቀም የምትችሉት ከጠዋቱ 1:30 እስከ ምሽቱ 2:30 ብቻ ነው
2. ሰባ Computers አሉ እነርሱ ከተያዙ መሰለፍም ሆነ እዛ አከባቢ መቀመጥ፣በቡድን ሆኖ ማውራት ተፈፅሞ የተከለከለ ነው
3. ID/መታወቂያ መያዝ የተጠበቀ ነው
4. የየካቲት ተመራቂ ብሎም ከሁለቱ ኮሌጆች ውጭ ለሌላው አልተፈቀደም
N.B :- "Exit exam" We have only six (6) days left!!!
"OUR REWARD IS STUDENTS HAPPINESS"
የደ/ብ/ዩ/ህ አካዳሚክ ዘርፍ ተጠሪ
*? Join TechtonicTribe’s Opening Event at Debre Birhan University!*
This Saturday, we’re launching a new chapter for tech enthusiasts and innovators. Join us as we explore fresh opportunities, connect with like-minded peers, and embark on a community-driven journey into the future of tech!
? Date: 7/03/2017
⏰ Time: 2:00 PM - 5:30 PM
? Location: PR hall, DBU
?️ Speakers: Meet inspiring industry leaders, including
Bereketab H/eyesus,
Amare Terefe,
and Abrham Assefa!
Be part of something bigger. Let’s code the future together! ??
? Join Our : Channel | Group | Tik Tok | LinkedIn
ውድ ሆሄያውያን!
ከብዙ ጊዜያት መጠፋፋት በኋላ እንደተለመደው ሆሄ እንደገና በሩን ከፍቶ ኑ እንሞዝቅ ፣እነደርም፣ እንፃፍ፣እንግጠም ይላችኋል ።
፨ ነገ SE01 በ11 ሰዓት ማንም እንዳይቀር
ይህ ማስታወቂያ ለነባር አባላት ሲሆን
በቅርቡም ለአዲስ አባላት የምዝገባ ማስታወቂያ የምናወጣ መሆኑን ልናሳውቅ እንወዳለን።
የሆሄ ተስፋ ኪነጥበብ ቡድን
??Exclusive ሰለ ተመራቂ ተማሪዎች
ዛሬ የተማሪ ህብረት እና የክፍል ተወካዮች ከተናገሩት ቻናላችን ያገኛቸው መረጃዎች
?በዛሬው ዕለት የተማሪዎች ህብረት የክፍል ተጠሪዎችን በጠራው ስብሰባ ላይ ተመራቂ ተማሪዎች የተለያዩ ነጥቦችን አንስተዋል።
?ተጠሪዎቹ የደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲንም ሆነ የተማሪዎች ህብረትን በሚሰጠው መረጃ ዙሪያ ዕምነት ማሳደር እንዳቃታቸው ተናግረዋል።
?በተደጋጋሚ ከተጠየቁ ጥያቄዎች መሃከል የመመረቂያ ቀን ጉዳይ ሲሆን ተማሪዎቹ የመመረቂያ ቀን መቼ እንደሚሆን በእርግጠኝነት እንዲነገራቸው ጠይቀዋል።
?በቀጣይም ቀሪ የመጨረሻ ሴሚስተር ና ለExit exam tutor ያለው የጊዜ ሰንጠረዥ አከራካሪ እንደነበር ተሰሞቷል
?አንዳንድ ተማሪዎች የExit exam tutor አላስፈላጊ መሆኑን አንስተዋል። ለዚህም እንደ ምክንያት ያነሱት፦ ፈተናው ላይ ለሚመጡት ኮርሶች ጠቅላላ በቂ አስተማሪ አለመኖር ፣ የሀገራችን ሰላም አስተማማኝ አለመሆን፣ ከዩኒቨርስቲ ስንወጣ ያለንን የስራ ዕድል ላለማባከን እንዲሁም ለድጋሜ ትምህርት እርስ በእርስ መደጋገፍ እንችላለን በሚል ሃሳባቸውን ገልጸዋል ።
?በአንፃሩ ሌሎች ተማሪዎች የtutorኡን አስፈላጊነት Exit exam ማለፍን እንደዋና ነጥብ አንስተውታል።
? ሌላኛው በውይይቱ የተነሳው ነጥብ የ2013 ባች ተማሪዎች cost sharing አከፋፈል የተጠቀሙትን ጊዜ ከግምት ያስገባ እንደሆነ ጠይቀዋል።
?ተማሪዎች በግቢ ቆይታቸው ግልፅ የሆነ ነገር በፍጥነት መስማት እንደሚፈልጉ ገልፀዋል።
?የተማሪዎች ህብረት ጥያቄዎቻቸውን ለሚመለከተው አካል አቅርበው ፈጣን የሆነ መልስ እንደሚፈልጉ ተናግረዋል።
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months, 3 weeks ago
Last updated 2 months, 2 weeks ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 1 month, 1 week ago