Dive into the Ultimate Free Library: Your One-Stop Hub for Entertainment!

Muktarovich Ousmanova

Description
Ethiopia forever
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 1 día, 17 horas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 5 días, 6 horas

Last updated hace 5 días, 19 horas

1 month, 1 week ago
እምጥ ይግቡ ስምጥ የማይታወቅ ደብዛቸው ለቀናት፣ …

እምጥ ይግቡ ስምጥ የማይታወቅ ደብዛቸው ለቀናት፣ ለሳምንታት ብሎም ለወራት የሚጠፋ ሰዎችን ዜና መስማት የተለመደ እየመሰለ ነው። ይህ ክስተት ባለፈው ወር ለሥራ ከቤታቸው የወጡ አንድ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ የፌደሬሽን ምክር ቤት አባል ላይ ጭምር መድረሱን ስማቸውን መግለጽ ያልፈለጉ ወንድማቸው ነግረውናል።

DW

1 month, 1 week ago
***📲*** ስልክዎትን ለመቀየር ወይም አዲስ ለመግዛት …

📲 ስልክዎትን ለመቀየር ወይም አዲስ ለመግዛት አስበዋል 🤔?

አዳዲስ እንዲሁም በመጠኑ ያገለገሉ ስልኮችን ከተሟላ ዋስትና እና ጥገና ጋር ይዘን ቀርበናል📱ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎበኙ

https://t.me/sellphone2777

📞 0929008292

📩 inbox @bina27

📍አድራሻ- ቦሌ ከሸገር ህንፃ አጠገብ

📨 ክፍለ ሀገር ላላቸሁ ደንበኞችቻችንም በ DHL መላክ ጀምረናል

1 month, 1 week ago
ለውርስ ብሎ እናቱን የገደለው በቁጥጥር ስር …

ለውርስ ብሎ እናቱን የገደለው በቁጥጥር ስር ዋለ

በሐረሪ ክልል በሲጊቻ ቀበሌ ገበሬ ማህበር ገንደ ሰመተር ተብሎ በሚጠራው መንደር ውስጥ ነዋሪ የሆኑት የገዳይ አጎት ሐሰን አብዱላሂ የተባለው የሟች ልጅን መሀመድ የሱፍን እናትህን ካልገደልካት የድርሻህን መሬት አልሰጥህም በማለቱ ወላጅ እናቱን ወይዘሮ መይረማ ሐሰንን በድንጋይ ሆዷ አካባቢ በመምታት ህይወቷ እንዲያልፍ አድርጓል።

በወቅቱ እናት ከወደቀችበት አንስተዋት ሆስፒታል ሲወስዷት ህይወቷ በማለፉ ገዳይ እዛው ሆስፒታል ጥሏት በመሠወሩ ፖሊስ ባደረገው ክትትል ከምሽቱ 2:00 ሰአት አካባቢ ገዳይና እንዲገድል ትእዛዝ የሰጠውን አጎቱን በቁጥጥር ስር በማዋል ምርመራ እየተጣራባቸው መሆኑን ታውቋል ሲል የሀረሪ ፖሊስ ዘገባ ያሳያል

1 month, 2 weeks ago
ለቸኮለ ማለዳ! ማክሰኞ መጋቢት 10/2016 ዓ፣ም …

ለቸኮለ ማለዳ! ማክሰኞ መጋቢት 10/2016 ዓ፣ም የዋዜማ ዕለታዊ ዜናዎች

1፤ በጋምቤላ ከተማ ሰሞኑን በጸጥታ ስጋት ሳቢያ የነዋሪዎች የዕለት'ተለት እንቅስቃሴ መገደቡንና ውጥረት መስፈኑን ዋዜማ ከምንጮች ሰምታለች። በከተማዋ ውጥረት የተፈጠረው፣ አንድ የከተማዋ ትራፊክ ፖሊስ አባል ባልታወቁ ታጣቂዎች መገደላቸውን ተከትሎ እንደኾነ ምንጮች ተናግረዋል። በከተማዋ ትናንት አንዳንድ የንግድ ተቋማት ተዘግተው እንደነበርም ለማወቅ ተችሏል።

2፤ የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ በተያዘው ዓመት ምንም ስኳር አለማምረቱን የመንግሥት ዜና ምንጮች ዘግበዋል። ፋብሪካው ስኳር ያላመረተው፣ የኤሌክትሪክ ኃይል ምንጩ የኾነው የቁንዝላ ኃይል ማመንጫ ከአንድ ዓመት ተኩል በላይ ብልሽት ስለገጠመውና በፋብሪካው ላይ የማሽን አቅርቦት እጥረት በመፈጠሩ እንደኾነ ዘገባዎቹ አመልክተዋል። ፋብሪካው ዘንድሮ 183 ሺህ ኩንታል ስኳር እንዲያመርት ታቅዶ የነበረ ሲኾን፣ ከጅምሩ ሲገነባ ግን በቀን 12 ሺህ ቶን ስኳር የማምረት አቅም እንዳለው ተገልጦ ነበር።

3፤ በአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የስነ ሕዝብ፣ ስደትና ፍልሰት ረዳት ሚንስትር ጁሌይታ ኖይስ ትናንት አዲስ አበባ ገብተዋል። ኖይስ፣ ትናንት ከተመድ የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ ሃላፊ ራሚዝ አላክባሮቭ እና ከሌሎች የተመድ ሃላፊዎች ጋር ተመድ ለተረጂዎች በሚያቀርባቸው ሰብዓዊ ድጋፎች ዙሪያ መወያየታቸውን በ"ኤክስ" ገጻቸው ገልጸዋል። ረዳት ሚንስትሯ ዛሬና ነገ ከኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናትና ዓለማቀፍ አጋሮች ጋር ስደተኖችን በሦስተኛ አገራት በማስፈር፣ በሰብዓዊ ዕርዳታ፣ ረድዔት ሠራተኞችን ከጥቃት በመጠበቅና ኢትዮጵያ ባለፈው ታኅሳስ ጀኔቫ ላይ በገባቻቸው የስደተኞች ቃል ኪዳኖች ዙሪያ ይወያያሉ።

[ዋዜማ]

1 month, 2 weeks ago
Muktarovich Ousmanova
1 month, 2 weeks ago
Muktarovich Ousmanova
1 month, 3 weeks ago
መንግስት ከአማራ ክልል ሀይሎች ጋር በሰላም …

መንግስት ከአማራ ክልል ሀይሎች ጋር በሰላም ተነጋግሮ ችግር ለመፍታት ፍላጎት እንዳለው ተገለፀ

1 month, 3 weeks ago
Muktarovich Ousmanova
1 month, 3 weeks ago
Muktarovich Ousmanova
1 month, 3 weeks ago
Muktarovich Ousmanova
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 1 día, 17 horas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 5 días, 6 horas

Last updated hace 5 días, 19 horas