💭ቁራጭ ቃላት💬

Description
♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር 💟 ማለት፤

➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤
➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤
➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟

➤ ғᴏʀ ᴀɴʏ ᴘʀᴏᴍᴏᴛɪᴏɴ ᴀɴᴅ ᴀᴅᴠᴇʀᴛɪsɪɴɢ 📩
📩cross @Jo_21_19🧣
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 weeks, 3 days ago

Last updated 1 week, 5 days ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 1 month ago

2 weeks ago
**....አንድ ባለመልካም ልብ ፀሎቱ ነሽ..! በእግዚአብሔር …

....አንድ ባለመልካም ልብ ፀሎቱ ነሽ..! በእግዚአብሔር ጊዜ የተፈቀደልሽ ብቸኛው ሰው እስኪያገኝሽ በፀሎት ጠብቂው...🤗**

ዮሀንስ...🤌*🤍 @Jo_21_19 🥀ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀
🔔@Kurach_kalat💭
📣@Kurach_kalat💬***

2 weeks, 1 day ago
**የኔ ቆንጆ...

**የኔ ቆንጆ...

ስሚኝ :- የሆነ ጊዜ ነበር የምወዳቸው ሰዎች ሁሌም ከእኔ ጋር እንደሚሆኑ ያሰብኩበት and There was another time ማንም አብሮኝ እንደሌለ ያሰብኩበት' and there is now በዙሪያዬ ያሉ ሰዎችን Values ማድረግ የጀመርኩት! There Was a time በጣም ሳለቅስ የነበረበት' and there was Another time ከልቤ ስስቅ የነበረበት! So አሁን ላይ ለሁሉም ጊዜ እንዳለው ያመንኩበት! There was a time በጣም ጓጉቼ ጊዜው ባለበት እንዲቆም የፀለይኩበት' and There was another time ሁኔታው መቼም እንደማያልፍ አስቤ የተጨነኩበት! እና There is now ሁሉም እንደሚያልፍ ያየሁበት! So ለዛሬ as just a little reminder.. ሁላችንም ልናውቀው የሚገባው ሁሉም ነገር ያልፍል!! tbh ሁሉም ያልፋል! This is life and It's okay! እሺ!🫨

ዮሀንስ...🤌*🤍 @Jo_21_19 🥀ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀
🔔@Kurach_kalat💭
📣@Kurach_kalat💬***

2 weeks, 1 day ago
**የኔ ቆንጆ...***🥰***

የኔ ቆንጆ...🥰**

ስሚኝ :Start from your self ከእራስ እንጀምር ሁሉንም ነገር! እኔ የማስበው እንደዛ ነው! ቆይ to make it clear እቺን ልበላችሁ for our future ሁላችንም Expect የምናደርገው ወይም በህይወታችን ብናገኘው የምንመኘው ሰው አለ አይደል Simply ሁላችንም Scale (መስፈርት) አሉን ለአንዳንዶቻችን physical matter ሲያደርግ ለ አንዳንዶቻችን ደሞ it depends on personality or ሌላም ሊሆን ይችላል who Knows for Example personality and if I want a loyal girlfriend I should have work on my self an | have to be loyal ልክ ከእሷ እንደምጠብቀው ማለት ነው! she's caring Person እንድትሆን ምጠብቅ ከሆነ | should have be caring ከእሷ የምጠብቃቸው ነገሮች እኔም ሊኖረኝ ይገባል So the point is ራሳችሁን ተመልከቱ የምንፈልገውን አይነት ሰው ለማግኘት Start from የምንፈልገውን አይነት ሰው ከመሆን ያኔ በደንብ match ታደርጋላችሁ እንደዛ ሲሆን ደም ትግባባላችሁ in life ደግሞ ነገሮች ደስ የሚሉት more መግባባት ስንችል ነው Right so let's start everything from your self!

ዮሀንስ...🤌*🤍 @Jo_21_19 🥀ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀
🔔@Kurach_kalat💭
📣@Kurach_kalat💬***

3 weeks ago
**ይገርመኛል ሰውነት ይሄ ዘመን አሁን ያለንበት

ይገርመኛል ሰውነት ይሄ ዘመን አሁን ያለንበት
የሰረቀው የሚከበር የሚከዳው የሚፈቀር...
የሚፈቀረው የሚከዳ የተጎዳው ነው ባለእዳ...
🥀**

ዮሀንስ...🤌*🤍 @Jo_21_19 🔥 @Kurach_Kalat 🔥***

3 weeks ago
💭ቁራጭ ቃላት💬
3 weeks ago
💭ቁራጭ ቃላት💬
3 weeks ago
💭ቁራጭ ቃላት💬
3 weeks ago
💭ቁራጭ ቃላት💬
3 weeks ago
💭ቁራጭ ቃላት💬
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 weeks, 3 days ago

Last updated 1 week, 5 days ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 1 month ago