ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated hace 3 semanas, 5 días
Last updated hace 3 semanas
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated hace 1 mes, 1 semana
መሄጃህ ከፊት መማሪያህ ኋላ ነው!
ሁሌም ስትራመድ ወደፊት ተራመድ ስትወድቅም ወደፊት ውደቅ ምክንያቱም ከወደቅህበት ስትነሳ ከነበርክበት ትንሽም ብትሆን ከነበርክበት ወደፊት ሄደህ ነው ምትነሳው !
"ነገር ግን ወደኋላ ዞር ብለህ ማየትህን አትርሳ ምክንያቱም የኋላው ታራክ ብዙ ትምህርት አለው እናም ደሞ ምን ያክል ርቀት እንደተጓዝክ መለኪያም ነው!
አስቡት ከድንጋይ እና ከውሃ የቱ ይጠነክራል? በውሃ የተቦረቦሩ ስንት የድንጋይ አለቶችን አይተናል? ውሃ በምን አቅሙ ድንጋይን ያህል ነገር በስቶ ያልፋል? እውነት ነው ውሃ ድንጋይን የመሰንጠቅ ሃይል አለው። ከድንጋዩ በርትቶ ወይም ከድንጋዩ በላይ ጉልበት ኖሮት ሳይሆን ከድንጋዩ የበለጠ ጽናት ስላለው ብቻ ነው።
አንዳንዴ የማይጎዱንን ነገሮች
መልመድ መሸነፍ አይደለም
እሺ!!!
◉ Mahilet Wendimu
◉ እሺ አትለኝም ወይ
አንዳንድ ሠዎች ልክ እንደ ዝንብ ናቸው
ቁስልህን ብቻ ነው ሚፈልጉት??
አብራችሁ ታሪክ ስላላቹ ብቻ
አንድን ሠው መያዝ አቁሙ
በቃ ለኛ ካላላቸው ይሂዱ ?♂️?♀️
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated hace 3 semanas, 5 días
Last updated hace 3 semanas
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated hace 1 mes, 1 semana