ኢቅረእ ኢስላማዊ መፅሀፍት መሸጫ

Description
ኢቅረእ ኢስላማዊ መፅሀፍት መሸጫ
የተለያዩ ኢስላማዊ ይዘት ያላቸው መፅሀፎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ካሉበት ቦታ እናደርሳለን🚙።

አድራሻችን፦ ጎንደር እና አዲስ አበባ
@Abuhafss

ሰ.ቁ 0918290961
0920960367
0703290961
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 4 months, 1 week ago

Last updated 4 months ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 3 months ago

2 months ago

ረመዷናቹሁን ከሚስርቁ ነገሮች ተጠንቀቁ
1.ፊልም እና ነሽዳ
2. ምግብ ማብዛት
3.እንቅልፍ ማብዛት
4. ሞባይል
5. ወሬ
የመሳሰሉት

2 months ago

ባልደረቦቻቸውን ይወዳሉ

ለሰሖቦቻቸው ያላቸው አቀራረብ የተለየ ነው፡፡  እነርሱም በእጅጉ ያከብሯቸዋል፡፡ በመካከላቸው ተቀምጠው ከሆነ ሥርኣት በሌለው መልኩ እግራቸውን አይዘረጉም፡፡ ቦታው እንዳይጠባቸው ሰብሰብ ብለው መቀመጥን ይመርጣሉ፡፡ በጉልበቶቻቸው አብሮአቸው የሚቀመጠውን ሰው ጉልበት ሲቀድሙ አይታዩም፡፡ ዙሪያቸውን ከበው የሚቀመጡ አፍቃሪ ጓደኞች ነበሯቸው፡፡ እርሳቸው መናገር ሲጀምሩ ፀጥ ብለው ያዳምጧቸዋል፡፡ ድምፃቸውን ከርሳቸው በላይ ከፍ አያደርጉም፡፡ ባዘዙም ጊዜ ትዕዛዛቸውን ለመፈፀም ይሸቀዳደማሉ፡፡

ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ.) ለሰሐቦቻቸው አብዝተው ይጨነቃሉ፡፡ አጠቃላይ ሁኔታቸውን በጥልቀት ይጠይቃሉ፡፡ የታመመውን ይጎበኛሉ፡፡ ከዐይናቸው ለራቀውና በሩቅ ላለ ሰው ዱዓእ ያደርጋሉ፡፡ ለሞተ ሰው ዱዓእ ያደርጉለታል፡፡ የሆነ ነገር ገጥሞት ይሆናል ብለው የሰጉት ሰሐባ ካለ ቤቱ ድረስ በመሄድ ይጠይቁታል፡፡ ወደ ሰሐቦቻቸው የመናፈሻ ቦታ በመውጣትም ይናፈሳሉ፡፡ ከመስተንግዶአቸው ይስተናገዳሉ፡፡ ከውሎአቸውም ይውላሉ፡፡

ምንጭ : 500 የነቢዩ ባህርያት
@iqera

2 months, 1 week ago
"ዛሬን በትክክል ኑር፤ ይህ ትናንትን ማረሚያ …

"ዛሬን በትክክል ኑር፤ ይህ ትናንትን ማረሚያ ነገን ማሳመሪያ መንገድ ነው።"
.
“ ‘ለውጥ’ ገጽ-223”
#ለውጥ
#የሉቅማን_ማስታወሻ
#የሃሳብ_ስንቅ
#ኡስታዝ_በድሩ_ሁሴን
.
መስፈንጠሪያውን በመጫን ይቀላቀሉ
@iqera

4 months, 1 week ago
ሙሉ ገቢው በጎንደር እና አካባቢዋ ያሉ …

ሙሉ ገቢው በጎንደር እና አካባቢዋ ያሉ የቲሞችና መሳኪኖችን ለማገዝ ለተቋቋመው "ከሃይተን"በጎ አድራጎት ድርጅትን ለመደገፍ የሚውል መፅሐፍ ተመረቀ!

-ሀሩን ሚዲያ፣ሕዳር 15/2017፣አዲስ አበባ

ከመፅሐፉ ሽያጭ የሚገኘው ሙሉ ገቢ በኡስታዝ ሙሀመድ ሰኢድ ለሚመራው ከሃይተን በጎ አድራጎት ድርጅት ይውላል የተባለው በውሂብ አብዱልዋሲዕ የተፃፈው ኢስላም ትላንት ዛሬ እና ነገ የተሰኘው መፅሐፍ በዛሬው ዕለት ተመርቋል።

በቢላሉል ሐበሽ አዳራሽ በተካሄደው የምርቃት ስነስርአቱ ላይ ታላላቅ ኡለማኦች ኡስታዞች ሊህቃኖች እና ተጋባዥ እንግዶች ተገኝተዋል።

የመፀሐፉ ዝግጅት አጠቃላ ሦስት ዓመታት መፍጀቱ የተገለፀው ሲሆን በአራት ምዕራፎችና 208 ገጾች የተሰናዳ ነው። ከዚህ ቀደም የትርጉም መጻሕፍትን ያዘጋጁት ኡስታዝ ዓብዱልዋሲእ፣ እስላማዊ ዕውቀትን በሁሉም ዘንድ ለማዳረስ በሚል መነሻ ይህን መጽሐፍ ማዘጋጀታቸውን ገልፀዋል።

ከመፅሐፍ ምርቃት በተጨማሪ ወላጅ አጥ ህፃናትንና ቤተሰቦቻቸውን ለማገዝ የሚሰራ በኡስታዝ ሙሀመድ ሰኢድ የሚመራ “ከሃተይን” የተሰኝ ሁለገብ የበጎ አድራጎት ድርጅት ምስረታ ተካሂዷል።

ከመፅሃፉ ሸያጭ የሚገኘው ገቢም ሙሉ በሙሉ" ከሃተይን” በጎ ከድራጎት ድርጅት የሚውል መሆኑ ተገልጿል።

-ሀሩን ሚዲያ በቦታው በመገኘት ያጠናቀረውን የቪዲዮ ዘገባ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል!

©ሀሩን ሚዲያ

@iqera

4 months, 1 week ago

አስላሙዓለይኩም እጃችን ላይ እነዚህ መፅሀፎች ይገኛሉ ፈጥነው ይዘዙ ??????????

ፍፃሜ አልባው ህይወት
500 የነብዩ ባህሪያት
ፍቅር እና ደስታ
ራስን ፍለጋ ቁ.1  
የነብያት ታሪክ ቁ.1        
የፍልስጤም  የነፃነት ትግል
ጣፋጭ ታሪኮች
የሀገር ሰላም
የስኬት ቁልፎች
ስለ ኢስላም
የሁለት ዓለም ጀነት
ኑ ረሱልን እንውደድ
መስለሀቱል ቀልብ
የነብያት ታሪክ
ሀያቱ ሶሀባ
የነብያት ታሪክ ለልጆች
የስኬት ፈለግ
ሂስነል ሙስሊም
????????????

@iqera

5 months ago

አስላሙዓለይኩም እጃችን ላይ እነዚህ መፅሀፎች ይገኛሉ ፈጥነው ይዘዙ ??????????

ፍፃሜ አልባው ህይወት
500 የነብዩ ባህሪያት
ሰላማዊ ቤት 
ፍቅር እና ደስታ
ራስን ፍለጋ ቁ.1  
የነብያት ታሪክ ቁ.1        
የፍልስጤም  የነፃነት ትግል
ጣፋጭ ታሪኮች
ዘረኝነት ይብቃ  
የሀገር ሰላም
ልብህን አስመልስ   
ሐዋዛ የዲን ብርሀን
የእውቀት ሀይል
የስኬት ቁልፎች
ስለ ኢስላም
የሁለት ዓለም ጀነት
ኑ ረሱልን እንውደድ
ኢባደቱል   ሙእሚኒን
መስለሀቱል ቀልብ
የነብያት ታሪክ
ሀያቱ ሶሀባ
የምን ሀዘን
የነብያት ታሪክ ለልጆች
የስኬት ፈለግ
ሂስነል ሙስሊም
????????????

@iqera

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 4 months, 1 week ago

Last updated 4 months ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 3 months ago