Link Ethiopia

Description
News is new
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana

5 months ago
ለበርካቶቻችን ሱስ የሆነ የሚመስለው ቴሌግራም እነሆ …

ለበርካቶቻችን ሱስ የሆነ የሚመስለው ቴሌግራም እነሆ በዛሬዋ ቀን Aug 14 , 2013  በሁለቱ ወንደማማቾች Nikolai እና pavel durov ከ11 ዓመታት በፊት ተመሰረተ!

ቴሌግራም የተሰኘው የመልዕክት መላኪያ (application)በፓቮል ዱሮቭ እና ወንድሙ አማካኝነት የተሰራ የነበረ ቢሆንም የራሺያ መንግስት ግን ይህን ድርጅት ወርሶባቸው ነበር።

ታዲያ በዚህ ሁኔታ ተበሳጭተው ያልቀሩት ወንድማማቾች በተወሰኑ ሳምንታት ውስጥ ወደ ተለያዩ ሀገራት በመዞር የሰሩትን አዲስ መተገበሪያ ለአለም ማስተዋወቅ ጀመሩ።

በዚህ ወቅት ነበር ቴሌግራም ሀገረ ብራዚል የWhats app መታገዱን ተከትሎ 5ሚሊየን ተጨማሪ ተጠቃሚ በአንድ ጀንበር ያገኘው።

እያለ እያለ በአሁኑ ሰዓት ቴሌግራም ከ 500,000,000(አምስት መቶ ሚሊየን በላይ የሚጠጋ) Active User አላቸው፡፡

ሰዎች በቴሌግራም በቀን ከ25ቢሊየን በላይ መልዕክቶችን የሚላላኩ ሲሆን በሚያስገርም ሁኔታ ይህ አፕ በሀገረ አፍሪካ በኢትዮጲያ በዙ ተጠቃሚ ሲኖረው  በጎረቤት ሀገር ኬንያ ደግሞ ይህ application እምብዛም አይታወቅም።

አሁን ላይ ደግሞ የኤርድሮፖች መምጣት ቴሌግራምን ሌላ ታሪክ ውስጥ ከቶታል።

5 months ago
"ቀድሞ የገባውን ግዴታ ሲሸራርፍ የመጣው ህወሓት …

"ቀድሞ የገባውን ግዴታ ሲሸራርፍ የመጣው ህወሓት ዛሬ በተጨባጭ ተግባር  ደምስሶታል። ... ይህ ድርጊቱም የትግራይ ህዝብ ያገኘውን አንጻራዊ ሰላም እንደመንጠቅ ይቆጠራል። ህግና ስርዓት ከማንኛውም ሰው፣ ተቋም፣ የፖለቲካ እንቅስቃሴ ፣ ቡድን፣ ስብስብ በላይ ነው። እነዚህ ሁሉ ከህግ እና ስርአት በታች ናቸው፤ ህግና ስርዓትን አክብሮ  የማይንቀሳቀስ የትኛውም አይነት የፖለቲካ እንቅስቃሴ የመጨረሻ ግቡ ጥፋት ነው "
ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)
የመንግሥት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር

5 months, 1 week ago
ከሚሴ***‼***

ከሚሴ

በአማራ ክልል ከሚሴ ከተማ ዛሬ ከረፋዱ 4:00  መሀመድ አወል የተባለ የደዋጨፋ ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት ሠራተኛ አማር ዛኪ በተባለ ምግብ ቤት ውስጥ እየተስተናገደ ባለበት በጥይት ተመቶ መገደሉን የመረጃ ምንጮቼ ገልፀዋል።የግድያው ምክንያት አልታወቀም።ከወር በፊት የዞኑ አስተዳዳሪ በተመሳሳይ ጥቃት መገደላቸው አይዘነጋም።
via Wasu Mohammed

9 months ago

“በሚያሳዝን ሁኔታ 70 ሰዎች በኮሌራ ሕይወታቸውን አጥተዋል። 9 ሰዎች በኩፍኝ ሞተዋል” - የህጻናት አድን ድርጅት

በሶማሌ ክልል የጎርፍ_አደጋ በደረሰባቸው ወረዳዎች በተፈናቀሉ ወገኖች የተከሰተው የኮሌራ ወረርሽኝ ጥቃቱ እንደቀጠለ መሆኑን፣ በሴፕተምበር 2023 ወረርሽኙ ከተከሰተ ጀምሮ በድምሩ 7, 480 ሰዎች እንደተጎዱ የሶማሌ ክልል ህፃናት አድን ድርጅት ገልጿል።

ድርጅቱ፣ “ በሚያሳዝን ሁኔታ 70 ሰዎች በኮሌራ ሕይወታቸውን አጥተዋል። 9 ሰዎች ደግሞ በኩፍኝ ሞተዋል ” ብሏል።

በተጨማሪም ከ2024 መጀመሪያ ጀምሮ 533 ሰዎች በኩፍኝ በሽታ እንደተያዙ፣ 9ኙ ሰዎች ለሞት የተዳረጉት በጎዴ ከተማ፣ ጎዴ ወረዳ፣ በራኖ አካባቢዎች መሆኑን ገልጿል።

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana