ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 1 month, 1 week ago
Last updated 1 month ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 5 days, 6 hours ago
ከድምፅችን ይሰማ ጊዜ በላይ ነው ወጥተን ድምፃችንን እናሰማለን እንታገላለን።ስርዓት ባለው መልኩ ሁላችንም ሙስሊሞች እንታገላለን።
በማስተር ፕላን ስም መስጂድ አፍርሶ ከተማ ይሰራ የሚለውን አመለካከት ሁሉም ሙስሊም ወጥቶ ሊታገል ይገባል።ሙስሊሞችን ጨቁናና አግልላ ሀገር የምትሆን ኢትዮዺያ ካሁን በኃላ አትኖርም፤ መኖርም የለባትም።
⊱⊰━━━━━━━⊱⊰━━━━━━━⊱⊰
©@mehli_tube
?"በማያቁት ጉዳይ አስተያየት አይስጡ:: አንዳንዴ ዝምታ ከንግግር በላይ የሚያስተምር አስተዋይነት ነው::" [004]
እነዚህንና መሰል የኢስላማዊ ቤተሰባዊ ምክሮችን ለማግኘት @Mehli_tube ላይ join በማድረግ ይቀላቀሉን አልያም 7122 ላይ ok በማለት መመዝገብ እና ትርፋማ መሆን ይችላሉ?
#መህሊ_ምክር
#መህሊ_ቲዩብ
#ንፁህ_እስላማዊ_እውቀት
⊱⊰━━━━━━━⊱⊰━━━━━━━⊱⊰
©@Mehli_tube
ይድረስ ለመላው የመህሊ ቤተሰቦች ?*?***
•••┈ ┈ ┈┈•••❅♡❅•••┈┈ ┈ ┈•••
ኃላፊነት ያለባቸውና የተሻለ ተፅዕኖ መፍጠር የሚችሉ አካላትና ሚዲያወች በመስጅድ ፈረሳው፣ በሙእሚኖች ግድያና ንብረት ውድመት ዙሪያ በዚህ ደረጃ ዝምታን ከመረጡ፤ እኛ በዚህ በቴሌግራም ቻናል ከዚህ በላይ መጮኻችን ራስን ለአደጋ ከማጋለጥና በሶሻል ሚዲያ ላይ ህዝብን ከመቀስቀስ መረጃ ከመስጠት ባሻገር ጥቅሙ አልታየንም ።
በዚህ ዘመቻ ሀብት ንብረት የወደመባቹህ ቤተሰቦቻቹህ ወዳጆቻቹህ የተሰደዱ የተፈናቀሉ አላህ ሶብሩን ይስጣቹህ ከዚህ የተሻለ ነገር አላህ ይወፍቃቹህ የሞቱትንም አላህ ይማራቸው። ባጋጠማቹህ ነገር እኛ እንደ መህሊ ቤተሰብ አዝነናል አቅም ኑሮን ከጎናቹህ ብንሆን ደስ ይለን ነበር በዱዓ ከጎናቹህ ነን ።
የፈረሱትንም የአላህ ቤቶች እያየን ምንም ባላማድረጋችን አላህ ይቅር ይበለን ለዲን የሚቆሙ ኡማ ያርገን።
⊱⊰━━━━━━━⊱⊰━━━━━━━⊱⊰
©@mehli_tube
?"የልብ እና የአካል ቅርርብ ይኖር ዘንድ የትዳር ተጣማሪዎች የጋራ አመለካከት ርዕዮት ሊኖራቸው ይገባል::" [002]
እነዚህንና መሰል የቤተሰባዊ ምክሮችን ለማግኘት @Mehli_tube ላይ join በማድረግ ይቀላቀሉን አልያም 7122 ላይ ok በማለት መመዝገብ እና ትርፋማ መሆን ይችላሉ
#መህሊ_ምክር
#መህሊ_ቲዩብ
#ንፁህ_እስላማዊ_እውቀት
⊱⊰━━━━━━━⊱⊰━━━━━━━⊱⊰
©@Mehli_tube
የፈረሱ መስጂዶች በሸገር ከተማ አስተዳድር ሙሉ ወጪ በፍጥነት እንዲገነቡና በይፋ ይቅርታ እንዲጠይቁ በሸይኽ ሀጅ ኢብራሂም ቱፋ የሚመራዉ የፌደራል መጅሊስ አሳሰበ።
•••┈ ┈ ┈┈•••❅♡❅•••┈┈ ┈ ┈•••
የኦሮሚያ እስልምና ጉዳዮች ከ/ም/ቤት «በሸገር ከተማ በተለያዩ ከተሞች ውስጥ መስጂዶችና መድረሳዎች እየፈረሱ እንደሚግኙ፤በተለያዩ ጊዜያት ከሽገር ከተማ አስተዳደር ጋር ደብዳቤ በመፃፃፍ በአካል በመገናኘት ውይይት ስናደርግ ብንቆይም ያሉትን ችግሮች አብረን እንፈታለን ከማለት ውጭ በተቃራኒው መስጅዶችና መድረሳዎች መፍረሳቸዉን»ለኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በደብዳቤ አሳዉቋል።
በዚህ ጉዳይ ሕጋዊዉ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ዋና ፕሬዝደንት የተከበሩ ሸይኽ ሀጅ ኢብራሂም ቱፋ ጉዳዩ በተከሰተሰት ወቅት ለሸገር ከተማ ከንቲባ በጉዳዩ በመነጋገር ችግሩን ለመፍታት ዝግጁነታቸዉን በገለጹበት ሁኔታ ሁናቴዉ ይስተከከለል ተብሎ ሲጠበቅ በተቃራኒ በባሰ ሁኔታ መስጂድ የማፍረስ ተግባር መሰማራታቸው በእጅጉ አሳዝኖናል ሲል ጠቅላይ ምክር ቤቱ በደብዳቤ ገልጿል።
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤትም ይህ ተግባር በጽኑ የሚያወግዝ ሲሆን የመስጂዶቹን ክብን በሚያዋርድ ሁኔታ በመፍረሳቸሙ በአጅጉ ማዘኑን በመግለጽ አስቸኳይ የእርምት እርምጃ እንዲወሰድም በጥብቅ አሳስቧል።
«የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስትም የመስጂዶችን ክብርና የህዝበ ሙስሊሙን ስሜት በሚነካ አኳኻን በመስጂዶች ላይ የተጀመረውን የማስፈረስ ተግባር በአስቸኳይ እንዲቆም እንዲሁም የፈረሱ መስጂዶችም በሸገር ከተማ አስተዳደር ሙሉ ወጭ በፍጥነት እንዲሰሩ እንዲደረጉ ህዝበ ሙስሊሙንም አስተዳደሩ በይፋ ይቅርታ እንዲጠይቅ መመሪያ እንዲሰጥ እያሳሰብን፤ ከአሁን በኋላ በየትኛውም አካባቢ መስጂዶችም ሆኑ መድረሳዎችን የማፍረስ ሂደት በአስቸኳይ እንዲቆም በክልልና ዞኖች በሙሉ መመሪያ አንዲሰጥልን እንጠይቃለን።» ሲል የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ለኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ፕሬዝደንት ለአቶ ሸመልስ አብዲሳ አሳዉቋል።
ምንጭ:- EIASC
#መህሊ_መረጃ
#መህሊ_ቲዩብ
#ንፁህ_እስላማዊ_እውቀት
⊱⊰━━━━━━━⊱⊰━━━━━━━⊱⊰
©@mehli_tube
*?"መከራን መቻል እና መቻቻል ባልና ሚስት አብሮነታቸው እንዲዘልቅ ከሚያደርጉ ወሳኝ ስብዕናዎች አንዱ ነው::" [001]*
እነዚህንና መሰል የቤተሰባዊ ምክሮችን ለማግኘት @Mehli_tube ላይ join በማድረግ ይቀላቀሉን አልያም 7122 ላይ ok በማለት መመዝገብ እና ትርፋማ መሆን ይችላሉ
#መህሊ_ምክር
#መህሊ_ቲዩብ
#ንፁህ_እስላማዊ_እውቀት
⊱⊰━━━━━━━⊱⊰━━━━━━━⊱⊰
©@Mehli_tube
https://www.youtube.com/@mehlitube?sub_confirmation=1
?ከላይ ባለው link Subscribe በማድረግ በተወዳጅ ተወዳጅ ኡስታዞች የሚሰጡ ደርስና ሙሃደራዎችን ይከታተሉ ??
ሰላታችን የሙስሊምነት መለያችን በደቡብ ወሎ ሐይቅ ከተማ ?*•••┈ ┈ ┈┈•••❅♡❅•••┈┈ ┈ ┈•••
የለጎ ሀይቅ ተማሪዎች ማለትም የቦራ ት/ቤት ተማሪዎች በሙሉ በትላንትናውለት ማለትም ሀሙስ ቀን 19/ 8/ 15 ሶላት በመስገድ ምክንያት ተባረው ለማክሰኞ በቀን 24/8/15 በዚሁ በሶላት ይፈቀድልን ምክንያት ወመህ እንዲቀርቡ የተደረጉ (28) የት/ቤቱ ተማሪዎች ማለትም ሙስሊም ወንድሞቻችን አሉ እነዚህ ተማሪዎች ለኛው ሲከራከሩ የቆዩ ተማሪዎች ናቸው ከ2014 አ.ም ጀምሮ እየተከራከሩ ያለመስማማት እዚህ ቀን ደርሰዋል ከአሁን ቡሀላ ግን ሁላችንም ሙስሊም እስከሆን ድረስ እነሱን የማገዝ ግዴታ አለብን ምክንያቱም ሙስሊም እስከሆንና ሶላትን በወቅቱ የማቆም ግዴታ እስካለብን ድረስ የትኛውም ጀማአ ሆነም አልሆነም አሁን ላይ ልዩነታችንን ትተን አላህን በመፍራት በጋራ የምንቆምበት ሰአት ነው እስከመቼ አንገታችንን ደፍተንና ፈርተን አንገት መድፋት በኛ ይብቃ።
*ድምፅ እንሁናቸው?
#ሶላታችን_የሙስሊምነት_መለያችን!!!
#መህሊ_መረጃ
#መህሊ_ቲዩብ
#ንፁህ_እስላማዊ_እውቀት
⊱⊰━━━━━━━⊱⊰━━━━━━━⊱⊰
©@Mehli_tube
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 1 month, 1 week ago
Last updated 1 month ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 5 days, 6 hours ago