Grace Educational & Visa Consultancy

Description
We are a certified and authorized consultant in Addis Ababa.
▫️Navigate the path to academic excellence and career success with our expert Guidance
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 5 days ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 6 days, 6 hours ago

በዚህ ቻናል ሀገራዊና አለምአቀፋዊ መረጃዎችን በፍጥነት ያገኛሉ❗
የውስጥ መስመር👉http://t.me/ayulaw

Last updated 2 months ago

1 month, 3 weeks ago
በአሜሪካ ሀገር በሚገኙ ስመጥር ዮኒቨርሲቲዎች በባችለር፣ማስተርስ …

በአሜሪካ ሀገር በሚገኙ ስመጥር ዮኒቨርሲቲዎች በባችለር፣ማስተርስ እና ፒኤችዲ ትምህርታቸውን መከታተል ለምትፈልጉ ደንበኞቻችን በሙሉ Grace Educational & Visa consultancy ያለምንም ቅድመ ክፍያ ከሙሉ የማማከር አገልገሎት ጋር ይጠብቆታል።

✍️ 12ኛ ክፍል ውጤት ያልመጣላቸው ተማሪዎች እድሉን መጠቀም ይችላሉ

ለመመዝገብ ዛሬውኑ ይምጡ

📍 አዲስ አበባ: ደንበል ቢትወደድ ባህሩ ህንፃ 8ተኛ ፎቅ

📞 0934146000/0933099990

➘ ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ
https://t.me/graceconsultancy

2 months, 2 weeks ago
በአውሮፓ ውስጥ በምትገኘው እና እየተማሩ መስራት …

በአውሮፓ ውስጥ በምትገኘው እና እየተማሩ መስራት በሚችሉባት Cyprus ሀገር ከ 50 - 80% በላይ ስኮላርሺፕ በባችለር ፣ ማስተርስ እና ፒኤችዲ ደረጃዎች ይማሩ ዘንድ Grace ያለምንም ቅድመ ክፍያ ከሙሉ የማማከር ስራ ጋር ይጠብቆታል።

➡️ በ 45ቀናት ውስጥ የሚያልቅ
➡️ ቪዛ ፣ ተቀባይነት እና ስኮላርሺፕ ዋስትና 100%
➡️ የ12ኛ ክፍል ውጤት ያልመጣላቸው ተማሪዎች ማመልከት ይችላሉ።

📍 ደንበል ቢትወደድ ባህሩ ህንፃ 8ተኛ ፎቅ

📞 0934146000/ 0933099990

ቴሌግራም ➘ https://t.me/graceconsultancy

2 months, 3 weeks ago
***👉*** የ2024 የጣልያን ሀገር በትምህርት ፕሮሰስ …

👉 የ2024 የጣልያን ሀገር በትምህርት ፕሮሰስ የጀመራችሁ ኤምባሲው የኢትዮጵያን ሆነ የውጭ ሀገር ባንክ ስቴትመንት ከወላጅ ቤተሰቦች ብቻ ማለትም አባት: እናት: እህት ወይ ወንድም ለመቀበል መወሰናቸውን ገልፀዋል።

👉 ዝርዝር መረጃውን በቅርቡ እናደርሳለን።

ለበለጠ መረጃ
📞0934146000/0933099990

ቴሌግራም ➘ https://t.me/graceconsultancy

4 months ago
**መልካም የትንሣኤ በዓል**

መልካም የትንሣኤ በዓል

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ

4 months, 1 week ago
***💥*** **100% የተረጋገጠ ልዩ እድል!** ***💥***

💥  100%  የተረጋገጠ ልዩ እድል!  💥

💯 Full ስኮላርሽፕ እና ቪዛ የተረጋገጠ በቻይና የባችለር ማስተርስና ፒኤችዲ ትምህርት መከታተል ለሚፈልጉ ደንበኞቻችን በሙሉ  ያለምንም ቅድመ ክፍያ ከሙሉ የማማከር አገልገሎት ጋር ግሬስ ኤዱኬሽናል እና ቪዛ ኮንሰልታንሲ ይጠበቆታል

💯 12ኛ ክፍል ውጤት ያልመጣላቸው ተማሪዎች እድሉን መጠቀም ይችላሉ።
💯% ስኮላርሺፕ እና ቪዛ የመሳካት እድል

▼ ዛሬውኑ ይመዝገቡ ▼

📍 አዲስ አበባ: ደንበል ቢትወደድ ባህሩ ህንፃ 8ተኛ ፎቅ

📞  0934146000/0933099990

➘ ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ
https://t.me/graceconsultancy

4 months, 1 week ago

👉Mistakes that can get your visa rejected in an interview

📍 አዲስ አበባ: ደንበል ቢትወደድ ባህሩ ህንፃ 8ተኛ ፎቅ

📞  0934146000/0933099990

➘ ለበለጠ መረጃ TikTok አካውንታችንን ይቀላቀሉ

www.tiktok.com/@grace_consultancy

6 months, 1 week ago
**በጣልያን ሀገር ከፍተኛ የመሳካት እድል ያለው …

በጣልያን ሀገር ከፍተኛ የመሳካት እድል ያለው ነፃ ስኮላርሺፕ ተጠቃሚ ይሁኑ!

በባችለር እና ማስተርስ ዲግሪ ትምህርታቸውን መከታተል ለሚፈልጉ ደንበኞቻችን በሙሉ  ያለምንም ቅድመ ክፍያ ከሙሉ የማማከር አገልገሎት ጋር እንጠብቆታለን።

- መሉ በሙሉ ነፃ የትምህርት እድል
- በአመት ከ6000€ በላይ የኪስ ገንዘብ የሚሰጥ
- ለ መጀመሪያ ዲግሪ እና ማስተርስ ተማሪዎች የተዘጋጀ

📍 አዲስ አበባ: ደንበል ቢትወደድ ባህሩ ህንፃ 8ተኛ ፎቅ

📞  0934146000/0933099990

➘ ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ
https://t.me/graceconsultancy

6 months, 2 weeks ago

📍 Dembel Bitweded Bahiru bldg - 8th floor

📞 0934146000/0933099990

➘ For more information
https://t.me/graceconsultancy

6 months, 4 weeks ago
***📍*** Dembel Bitweded Bahiru bldg - …

📍 Dembel Bitweded Bahiru bldg - 8th floor

📞 0934146000/0933099990

➘ For more information
https://t.me/graceconsultancy

7 months, 2 weeks ago
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ …

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ !!

መልካም በዓል !!

ግሬስ ኤዱኬሽናል ኤንድ ቪዛ ኮንሰልታንሲ

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 5 days ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 6 days, 6 hours ago

በዚህ ቻናል ሀገራዊና አለምአቀፋዊ መረጃዎችን በፍጥነት ያገኛሉ❗
የውስጥ መስመር👉http://t.me/ayulaw

Last updated 2 months ago