Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

National Lottery et

Description
ሀሳብ አስተያየት መስጫ📩
@National_Lottery_Supportbot
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 1 día, 17 horas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 5 días, 6 horas

Last updated hace 5 días, 19 horas

1 month ago
***✔️***እንኳንንንን ደስስስስ አላችሁ***👇******👇******👇***

✔️እንኳንንንን ደስስስስ አላችሁ👇👇👇

ብሄራዊ ሎተሪ ለባለ ዕድለኞች አስደሳች ዜና ይዞ መጥቷል

የኢትዮጲያ ብሄራዊ ሎተሪ የማህበረሰቡን የቤት እጦት እና ፍላጎት በመገንዘብ ከEthio Telecom ጋር በመተባበር፣ #100_ሚሊዮን_ብር በመመደብ #ሚያዚያ 27/2016 በፋሲካ እለት የሚጠናቀቅ ልዪ የሆነ "ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ " ፕሮግራም አዘጋጅቷል።

የኢትዮ ቴሌኮምና ብሄራዊ ሎተሪ አስተዳደር በወሰነው መሰረት  ድርጅታችን በቴሌቪዢንና በሬድዮ ለማስታወቂያ ይመድበው የነበረውን በጣም ከፍተኛ ገንዘብ በመቀነስ የቴሌግራም ቻናል በመክፈት ራሱን እያስተዋወቀ ይገኛል!! ቴሌግራም ገፃችንን ብዙ ተከታይ እንዲያገኝ (ሼር) ላደረጉ ተከታዮቻችን

1ኛ እጣ ባለ 3 መኝታ ለ 25 ዕድለኞች
2ኛ እጣ ባለ 2 መኝታ ለ 25 ዕድለኞች
3ኛ እጣ ባለ 1 መኝታ ለ 50 ዕድለኞች እና
ቀጥሎ ላሉ 200 እድለኞች የ1 አመት ያልተገደበ የኢንተርኔት አገልግሎት ሽልማት ይኖረዋል፡፡

አሁንስ ምን ይጠብቃሉ ሊንኩን ተጭነው ከገቡ በኃላ፣ ይህን ፅሁፍ ለ40 እና ከዛ በላይ ለሆኑ ወዳጅ ጓደኛችዎና ግሩፓች ላይ ሼር ፎርዋርድ ሲያደርጉ፣ የመሸለም እድሎ የሰፋ ነው።
ይህን የማይገኝ አጋጣሚ በከንቱ እንዳያሳልፉ አሁኑኑ ሼር ፎርዋርድ ያድርጉ ፡፡ **ከ40 በላይ ሼር ማረጋችሁ የመሸለም እድላችሁን ያሰፋዋል

ልብ ይበሉ ❗️
ሼር አድርገው ሲጨርሱ ከታች ባለው ቦት ላይ 👇*👇*
@Ethio_123Bot@Ethio_123Bot
Start በማለት የሽልማቱን ቀን ይጠባበቁ

በኮምፒውተር እጣ አወጣጥ መሠረት #ሚያዝያ 27/2016 በትንሣኤው እለት
ተሸላሚ ባለ ዕድለኛዎችን በ ቴሌግራም ቻናላችን የምንገልፅ ይሆናል

መልካም እድል ከ ብሄራዊ ሎተሪ አስተዳደር@NATIONAL_LOTTERYET@NATIONAL_LOTTERYET ♻️ ሼር ሲያረጉ እኛ ደሞ እንሸልሞታለን!!**

1 month ago
2,0000,000 ብር ለዩኒቨርሲቲ መምህር

2,0000,000 ብር ለዩኒቨርሲቲ መምህር
የደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ መምህር የሆኑት አበበ ፍሬው በዝሆን ሎተሪ የ2,000,000 ብር / ሁለት ሚሊዮን / ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡ መምህር አበበ ፍሬው ከመማር ማስተማር ስራቸው ጎን ለጎን ሎተሪን የመቁረጥ ልምድ አላቸውና በቆረጡት የ2016 የዝሆን ሎተሪ የ 2 ሚሊዮን ብር ዕድለኛ በመሆን ቼካቸውን ከአስተዳደሩ ተረክበዋል ፡፡ በደረሳቸውም ገንዘብ ከማስተማር ስራቸው በተጨማሪ የከፈቱትን የእንጨትና የብየዳ ሥራ እንደሚያስፋፉበት ገጸውልናል ፡፡

1 month ago
መደበኛ ሎተሪ 1708 ዕጣ ዛሬ መጋቢት …

መደበኛ ሎተሪ 1708 ዕጣ ዛሬ መጋቢት 19 ቀን 2016 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ  አስተዳደር በእድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም

1 month ago
በምስሉ ላይ የምትመለከቷቸው እድለኛ መምህር አያሌው …

በምስሉ ላይ የምትመለከቷቸው እድለኛ መምህር አያሌው ዳንኤል ይባላሉ ነዋሪነታቸው ሲዳማ አለታጭቆ አካባቢ ሲሆኑ ከመምህርነት ሙያቸው በተጓዳኝ አልፎ አልፎ የህትመት ትኬቶችንም ሆነ የአድማስ ዲጂታል ሎተሪዎችን በመሞከር ይታወቃሉ፡፡ “አዘውትሮ ሎተሪን የሞከረ፤ ከዕድል ጋር ተማከረ” እንዲሉ በ20ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ4ኛው ዕጣ የ700,000 (ሰባት መቶ ሺህ ብር) እድለኛ ሆነዋል፡፡ በደረሳቸው ገንዘብ ትምህርታቸውን ጨርሰው ቤት ለተቀመጡ ቤተሰቦቻቸው የሥራ ዕድል እንደሚፈጥሩበት ገልፀውልናል፡፡

1 month, 1 week ago
***✔️***እንኳንንንን ደስስስስ አላችሁ***👇******👇******👇***

✔️እንኳንንንን ደስስስስ አላችሁ👇👇👇

ብሄራዊ ሎተሪ ለባለ ዕድለኞች አስደሳች ዜና ይዞ መጥቷል

የኢትዮጲያ ብሄራዊ ሎተሪ የማህበረሰቡን የቤት እጦት እና ፍላጎት በመገንዘብ ከEthio Telecom ጋር በመተባበር፣ #100_ሚሊዮን_ብር በመመደብ #ሚያዚያ 27/2016 በፋሲካ እለት የሚጠናቀቅ ልዪ የሆነ "ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ " ፕሮግራም አዘጋጅቷል።

የኢትዮ ቴሌኮምና ብሄራዊ ሎተሪ አስተዳደር በወሰነው መሰረት  ድርጅታችን በቴሌቪዢንና በሬድዮ ለማስታወቂያ ይመድበው የነበረውን በጣም ከፍተኛ ገንዘብ በመቀነስ የቴሌግራም ቻናል በመክፈት ራሱን እያስተዋወቀ ይገኛል!! ቴሌግራም ገፃችንን ብዙ ተከታይ እንዲያገኝ (ሼር) ላደረጉ ተከታዮቻችን

1ኛ እጣ ባለ 3 መኝታ ለ 25 ዕድለኞች
2ኛ እጣ ባለ 2 መኝታ ለ 25 ዕድለኞች
3ኛ እጣ ባለ 1 መኝታ ለ 50 ዕድለኞች እና
ቀጥሎ ላሉ 200 እድለኞች የ1 አመት ያልተገደበ የኢንተርኔት አገልግሎት ሽልማት ይኖረዋል፡፡

አሁንስ ምን ይጠብቃሉ ሊንኩን ተጭነው ከገቡ በኃላ፣ ይህን ፅሁፍ ለ40 እና ከዛ በላይ ለሆኑ ወዳጅ ጓደኛችዎና ግሩፓች ላይ ሼር ፎርዋርድ ሲያደርጉ፣ የመሸለም እድሎ የሰፋ ነው።
ይህን የማይገኝ አጋጣሚ በከንቱ እንዳያሳልፉ አሁኑኑ ሼር ፎርዋርድ ያድርጉ ፡፡ **ከ40 በላይ ሼር ማረጋችሁ የመሸለም እድላችሁን ያሰፋዋል

ልብ ይበሉ ❗️
ሼር አድርገው ሲጨርሱ ከታች ባለው ቦት ላይ 👇*👇*
@Ethio_123Bot@Ethio_123Bot
Start በማለት የሽልማቱን ቀን ይጠባበቁ

በኮምፒውተር እጣ አወጣጥ መሠረት #ሚያዝያ 27/2016 በትንሣኤው እለት
ተሸላሚ ባለ ዕድለኛዎችን በ ቴሌግራም ቻናላችን የምንገልፅ ይሆናል

መልካም እድል ከ ብሄራዊ ሎተሪ አስተዳደር@NATIONAL_LOTTERYET@NATIONAL_LOTTERYET ♻️ ሼር ሲያረጉ እኛ ደሞ እንሸልሞታለን!!**

1 month, 1 week ago
የቤት እመቤትና የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆነችው …

የቤት እመቤትና የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆነችው ወ/ሮ የትምወርቅ ፍቃዱ አራትልጆቿን ከመንከባከብና ቤቷን በአግባቡ ከመምራት ባሻገር ለወደፊቷ በማለም አልፎ አልፎ ከቤቷ ውስጥ ሆኗ የአድማስ ዲጂታል ሎተሪን ትሞክራለች መቼም አንድን ጉዳይ ነገሬ ብለው ከያዙት ውጤት አይጠፋውምና በ20ኛው ዙር በሞከረችው የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ5ኛው ዕጣ የ350ሺ ብር እድለኛ ሆናለች፤ በገንዘቡም ከቤተሰብ ጋር ተማክሬ እወስናለሁ በማለት ገልፀውልናል፡፡

1 month, 2 weeks ago
በአዲስ አበባ ከተማ የካ ክ/ከተማ ነዋሪ …

በአዲስ አበባ ከተማ የካ ክ/ከተማ ነዋሪ የሆኑት እና በመንግስት ሥራ የተሰማሩት  ወ/ሮ አይናለም ሙላት በ20ኛው ዙር በቆረጡት አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ1ኛው ዕጣ የ4,000,000 ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡
ወ/ሮ አይናለም ሙላት ደጋግመው የአድማስ ሎተሪ ዕጣ የመቁረጥ ልምድ ያላቸው ሲሆን ከተደጋጋሚ ሙከራ በኋላ የዕድል ጉዳይ ሆኖ በ20ኛው ዙር በ1ኛው ዕጣ የ4,000,000 ብር ዕድለኛ በመሆን ቼካቸውን ከአስተዳደሩ ተረክበዋል ፡፡ ወ/ሮ አይናለም በደረሳቸውም ገንዘብ ቤት የመግዛት ዕቅድ እንዳላቸው ገልጸውልናል ::እርስዎም አሁኑኑ በእጅ ስልክዎ ዕድልዎን ይሞክሩ፣ 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት በማድረግ ወይም *127# በመደወል ዕጣው ይቁረጡና ዕድልዎን ይሞክሩ

1 month, 2 weeks ago
በአቃቂ ክፍለ ከተማ ጊዜያዊ መጠለያ ነዋሪ …

በአቃቂ ክፍለ ከተማ ጊዜያዊ መጠለያ ነዋሪ የሆኑት ወ/ሮ ፌሩዛ ሃሊጂ መሐመድ በቆረጡት 20ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ3ኛው ዕጣ የ1 ሚሊዮን ብር እድለኛ ሆነዋል፡፡ ወ/ሮ ፌሩዛ ባለትዳርና የ2 ልጆች እናት ሲሆኑ በደረሳቸውም ገንዘብ ቀድመው ይነግዱ የነበረውን የሞባይል መለዋወጫ ሥራ አጠናክረው እንደሚቀጥሉበት ቼካቸውን ሲረከቡ ገልፀውልናል፡፡

1 month, 2 weeks ago

የመቂ ከተማ ነዋሪ የሆነው ወጣት ብዙአየሁ ጄሬ በገና ሎተሪ የ4ኛው ዕጣ የ1,500,000 ብር ዕድለኛ በመሆን ሽልማቱን ከአስተዳደሩ ተረክበዋል ፡፡

1 month, 3 weeks ago

የጅማ ዩኒቨርስቲ መምህር የሆኑት አብዮት ታከለ በቆረጡት 20ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ2ኛው ዕጣ የ2,000,000 ብር ዕድለኛ ሆነዋል፡፡
መምህር አብዮት የረዥም ጊዜ የሎተሪ ደንበኛ ሲሆኑ ደግመው ደጋግመው በላኩት ቴክስት በ2ኛው እጣ የ2 ሚሊዮን ብር እድለኛ አድርጓቸዋል፡፡ በደረሳቸውም ገንዘብ የቢዝነስ ዕቅድ በማዘጋጀት ወደ ስራ እንደሚሰማሩ ገልፀውልናል፡፡