💌ኢስላማዊ ጥያቄና መልስ📚

Description
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana

hace 4 años

ስለአረብኛ ቋንቋ የማታውቃቸው 10 መረጃዎች

1) ‏) ﻳﺘﺤﺪﺛﻬﺎ ﺃﻛﺜﺮ ﻣﻦ 422 ﻣﻠﻴﻮﻥ ﻧﺴﻤﺔ ﺣﻮﻝ ﺍﻟﻌﺎﻟﻢ
1) በአለም ላይ ከ422 ሚሊየን ህዝብ በላይ አረብኛን ይናገራሉ

2) ‏) ﻳﺘﻮﺯﻉ ﻣﺘﺤﺪﺛﻮﻫﺎ ﺍﻷﺻﻠﻴﻮﻥ ﻓﻲ ﺍﻟﻮﻃﻦ ﺍﻟﻌﺮﺑﻲ ﻭﺗﺮﻛﻴﺎ ﻭﺍﻳﺮﺍﻥ ﻭﺗﺸﺎﺩ ﻭﻣﺎﻟﻲ ﻭﺍﺭﺗﻴﺮﻳﺎ
2) ቋንቋው ከአረብ ሐገራት በተጨማሪ በቱርክ ፣ በኢራን ፣ በቻድ ፣ በማሊና በኤርትራ ይነገራል

3 ‏) ﺍﻟﻠﻐﺔ ﺍﻟﻌﺮﺑﻴﺔ ﻫﻲ ﺍﻟﻠﻐﺔ ﺍﻟﺴﺎﺩﺳﺔ ﻓﻲ ﺍﻷﻣﻢ ﺍﻟﻤﺘﺤﺪﺓ .
3) በአሜሪካ አረብኛ በ6ኛ ደረጃ የሚነገር ቋንቋ ነው

‏) ﺍﻟﻠﻐﺔ ﺍﻟﻌﺮﺑﻴﺔ ﻫﻲ ﻟﻐﺔ ﺍﻟﻌﺒﺎﺩﺍﺕ ﻟﺠﻤﻴﻊ ﺍﻟﻤﺴﻠﻤﻴﻦ ﻓﻲ ﺍﻟﻌﺎﻟﻢ 4
4) አረብኛ በአለም ላይ ለሚገኙ ሙስሊሞች በሙሉ የዒባዳ (አምልኮ የሚፈፅሙበት) ቋንቋ ነው

5 ‏) ﺍﻟﻠﻐﺔ ﺍﻟﺮﺳﻤﻴﺔ ﺍﻷﻭﻟﻰ ﻟﺪﻭﻝ ﺍﻟﻮﻃﻦ ﺍﻟﻌﺮﺑﻲ ﻭﺍﻟﺜﺎﻧﻴﺔ ﻓﻲ ﺍﺭﺗﻴﺮﻳﺎ ﻭﺗﺸﺎﺩ ﻭﺍﺳﺮﺍﺋﻴﻞ
5) አረብኛ ቋንቋ ለአረብ ሀገራት በ1ኛ ደረጃ የመግባቢያ ቋንቋቸው ሲሆን በኤርትራ በቻድና በእስራኤል ደግሞ 2ኛ የመግባቢያ ቋንቋ ነው

‏6 ‏) ﺗﺴﻤﻰ ﺍﻟﻠﻐﺔ ﺍﻟﻌﺮﺑﻴﺔ " ﻟﻐﺔ ﺍﻟﻀﺎﺩ " ﻷﻧﻬﺎ ﺍﻟﻮﺣﻴﺪﺓ ﺍﻟﺘﻲ ﺑﻬﺎ ﺣﺮﻑ ﺍﻟﻀﺎﺩ
6) የ ض "ዷድ" ፊደል ድምፅ በአረብኛ ብቻ ስለሚገኝና በሌሎች ቋንቋዎች ስለሌለ አረብኛ "ሉገቱ ض "  (የዷድ ቋንቋ) ተብሎ ይታወቃል
በአማርኛ ዷድ የሚለው ድምፅ ከአረብኛው ض ድምፅ ጋር ትንሽ ስለሚመሳሰል በሚል እንጂ ድምፃቸው አንድ አይደለም

‏) ﺗﻜﺘﺐ ﺑﺤﺮﻭﻓﻬﺎ ﻟﻐﺎﺕ ﺃﺧﺮﻯ ﻣﺜﻞ : ﺍﻟﻔﺎﺭﺳﻴﺔ ﻭﺍﻟﻜﺮﺩﻳﺔ ﻭﺍﻟﻤﻼﻳﻮﻳﺔ ﻭﺍﻟﺘﺮﻛﻴﺔ ﺳﺎﺑﻘﺎً
7) ጥንት ፋርስኛ ፣ ኩርድኛ ፣ ማሌቪያኛ ፣  ቱርክኛ ቋንቋዎች የአረብኛን ፊደላት ይጠቀሙ ነበር

) ﺍﻟﺨﻂ ﺍﻟﻌﺮﺑﻲ ﻫﻮ ﻣﻦ ﺃﺟﻤﻞ ﻓﻨﻮﻥ ﺍﻟﻌﺎﻟﻢ
8) አረብኛ በአለም ካሉ የእጅ ፅሁፍ ጥበብ አርቶች ቀዳሚና ውቡ ነው፡፡

ﻋﺪﺩ ﻛﻠﻤﺎﺗﻬﺎ 12.3 ﻣﻠﻴﻮﻥ ﻛﻠﻤﺔ ﻣﻘﺎﺑﻞ 600 ﺃﻟﻒ ﻛﻠﻤﺔ ﻟﻠﻐﺔ ﺍﻻﻧﺠﻠﻴﺰﻳﺔ
9) አረብኛ በVocabulary ከእንግሊዝኛ ቋንቋ የሚበልጥ ሲሆን ፣ እንግሊዘኛ 600 ሺ ቃላት ብቻ ሲኖሩት አረብኛ ግን 12.3 ሚሊየን የሚጠጉ ቃላት አሉት፡፡

10) አለም 0  1  2  3  4 ....እያለ የሚጠቀምበት ቁጥር የአረብኛ ቁጥር ነው

11)  ﻭﺃﺧﻴﺮﺍً ... ﻫﻲ ﻟﻐﺔ ﺍﻟﻘﺮﺁﻥ ﺍﻟﻜﺮﻳﻢ
11) በመጨረሻም አረብኛ ታላቁ ቁርአን የወረደበት ቋንቋ ነው::

@ArebicLangugeSchool

@ArebicLangugeSchool

📣#ሼር_ሼር_ሼር _ሼር

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana