ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።
ያግኙን +251913134524
Last updated 1 month, 2 weeks ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 1 month, 2 weeks ago
BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot
Last updated 3 weeks, 5 days ago
እስከመጨረሻው
አብራችሁን ለመሆን ዝግጁ የሆናችሁ
በላይክ አሳዩን
👍🤝
ዛሬ የምንጀምረው ኪታብ
PDF ኪታቡ ብትገዙ ይበልጥ የተሻለ ነው መግዛት ላልቻላችሁ እስክትገዙ በ PDF ተከታተሉ 👍👍👍
አላህ ለባሮች ከዋለው ታላላቅ ውለታዎች መካከል አንዱ "ጥንድነትን (ዚዋጅን)" መደንገጉ ነው።
🥀أختي 🥀**
✍ከማግባትሽ በፊት በህይወትሽ ዉስጥ የሚገጥሙሽ ወንዶች አሉ
አብዛኞቹ በፍቅር ስም ህይወትሽን ሊያበላሹ አላማሽን ሊያኮላሹ ይመጣሉ
ላንቺ ትክክለኛዉ ወንድ ማለት ለኒካህ የጋበዘሽ ሀላሉ ያደረገሽ ዉድ ባልሽ ነዉ**
👇👇 ይ🀄️ላ🀄️ሉን ⬇️⬇️⬇️
https://t.me/tdarna_islam
*✍ኡኽታዬ የኔ ውድ 🌸*
ልብሽ ዘንበል ስትልብሽ በእጅሽ ያዝ
አድርጊያትና ሟች ነሽ አለህን ፊሪ በያት**
🥀ጠይብ 🌸
#እንደማታገባት ራስህን ጠንቅቀክ እያወቅክ አትቅረባት! ራስህንም እርሷንም አትጉዳ
አሏህ እስኪያገራልህ ራስህን አቅብ! የጌታህን ክልከላ አትዳፈር!👌
ፍቅር የሚኖረዉ ፈቅዶ የሚያስቀምጠዉ እና የሚጠብቀዉ
ልብ ሲኖር ብቻ ነዉ.።
ልብ በይ የኔ እህት የሚወድሽ በር ሰብሮም ቢሆን ይመጣል!! ልቡ ያለው አንቺጋ ነው
የሚጠላሽ መስኮት ሰብሮም ቢሆን ወጥቶ ይሄዳል። ምክንያቱ እሱ አስመሳይ ነው
ቻናሉ ለወዳጅ ዘመዶ ሼር በማድረግ ጋብዟቸው ይጠቀማሉ ኢንሻአላህ
አግቡ፡
አላህን የሚፈሩ ለዱኒያዊ ጌጣጌጥ ቦታ የሌላቸው፡ተጠብቆ መኖርን ብቻ የሚፈልጉ ሷሊሖች አሉና አግቡ።
http://t.me/tdarna_islam
~አንዲት ሴት አለች እራሷን እየጠበቀች ለማይገባት ሰው ልትዳር የምትታጭ። አንዲት ሴት አለች ከማግባት የበለጠ ሊያገቧት የፈለጓት የሚያስፈራት። አንዲት ሴት አለች ብን ብላ ከቤተሰቦቿ መለየት ፈልጋ ሀያዕ ይዟት የተቀመጠች። አንዲት ሴት አለች በልጅነቷ ጥቃት ደርሶባት ለማንም ትንፍሽ ሳትል ኖራ በቤተሰብ በኩል ትዳር ሲመጣላት የምትበረግግ። አንዲት ሴት አለች ከገላዋ በቀር ምንም መስጠት የማትችልበት ሁኔታ ላይ ያለች። አንዲት ሴት አለች ልጅ አምሯታል፣ እናት መሆንን አጥብቃ ትፈልጋለች ግና ለልጇ አባት ለሷ ባል የሚሆናትን ትክክለኛው ሰው እስከሚመጣ ድረስ ስለምትጠብቅ የሆነ የደበቀችው ነውር አለባት ተብላ የምትታማ።
|
ስለ ሰዎች የልብ ጉዳይ በእርግጠኝነት በፍፁም አታውቁም። ሁሉም የራሱ ቁስልና ህመም አለው። ቆሞ የሄደ ሁሉ ደስተኛ አይደለም። በበሽታ የሚማቅቅ ሁሉም አልከፋውም። የተቆነጀ ሁሉም ያማረ ታሪክ የለውም። አስጠሊታ የተባለ ሁሉም ቆንጆ ታሪክ የለውም ማለት አይደለም። ስለ ሰዎች የውስጥ ትግል አታውቁምና አጓጉል አትፍረዱ።
=t.me/tdarna_islam
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።
ያግኙን +251913134524
Last updated 1 month, 2 weeks ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 1 month, 2 weeks ago
BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot
Last updated 3 weeks, 5 days ago