ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated hace 3 semanas, 5 días
Last updated hace 3 semanas
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated hace 1 mes, 1 semana
የቀድሞዉ የፍነተ ሰላም ሚኒሻ ሀላፊ የነበረው መኮነን ታከለ እና የዞኑ የሚኒሻ ሀላፊ ሀብታሙ ታስረዋል ሲሉ የመረጃ ምንጮች ገልጸዋል።
በከተማዋ ይህ ዜና እስከ ተጠናቀረበት ሰዓት 10:00 ድረስ ከ 20 በላይ የሚሆኑ የከተማዋ ነዋሪዎች ታስረዋል ሰሉ የመረጃ ምንጮች ጠቁመዋል።
አገዛዙ ብልፅግና በሁሉም የክልሉ ዞኖች የሚገኙ የራሱ ሹማኞችን ማሰሩን ተያይዞታል ተብሏል።
የአማራ ፋኖ በጎጃም የበላይ ዘለቀ ብርጌድ እደተለመደው በዛሬ ዕለት ጠላትን እደቄጠማ ሲያስረግደው ውሏል፡፡
ጠላት እናቶቻችን፡እህቶቻችንን አገር አማን ብለው ፀሎት ከሚያደርጉበት ቤተክርስቲያን ውስጥ አስገድዶ ስብሰባ ትፈለጋላችሁ በሚል የህዝብ መሰብሰቢያ አዳራሽ ስብሰባ መጀመሩን መረጃው የደረሰው የማቻክል ወረዳ ፋኖ የበላይ ዘለቀ ብርጌድ ለአሰሳ በወጣው የጠላት ሀይል ላይ በተወሰደ መብረቃዊ ጥቃት ሁለት የአገዛዙ ከፍተኛ አመራሮች ከፋኖ በተተኮሰ ምርተር ማቁሰል ሲቻል አንድ አድማ በታኝ ከነሙሉ ትጥቁ መማረክ ተችሏል፡፡በተጨማሪም የብልፅግና ተለላኪ ባንዳ ካድሬዎች ስብሰባውን ትተውት እዲፈረጥጡና ስብሰባው እዳይካሄድ ማድረግ ተችሏል፡፡
ከገረመው ታንቲገኝ
የብርጌዱ የህዝብ ግንኙነት
አስቸኳይ - ለአርማጭሆ ህዝብ !!
ነብሱ ሊወጣ እያጣጣረ የሚገኘዉ አገዛዙ በአርማጭሆ ምድር የገበሬን የግል ጦር መሳሪያ ሊያስወርድ ተዘጋጅቷል። በመሆኑም ህዝባችን ቅድመ ጥንቃቄ እንዲያርግ እናሳስባለን።
ጎጄ ሰንዳ በል! ብርቱ እንግዳ መጥቶብሃል!
የአማራ ፋኖ በጎጃም 1ኛ ክፍለ ጦር በላይ ብርጌድ ፋኖወችን (ባህር ዳር) በአሉበት ለመያዝ በጣም የተደራጀ ሃይል እንቅስቃሴ ላይ ነው።
ግጥሚያ ሲጀመር ሄሊኮፕተር ጭምር ለመጠቀም እንቅስቃሴ አለ። በ3 ዙር ነው ከመኮድና ከሰባታሚት የወጡት!
ሰበር ዜና!
የአማራዉን ጄኔራል ተፈራ ማሞን እከባለሁ ብሎ የሄደዉ የኦነግ መራሹ የጁላ ቀበጥ እሳት ቀለበት ዉስጥ ገብቶ መዉጫ ጠፍቶት፤ በግራ ያለዉ ሃይል እየተደሰቀ በቀኝ
ያለዉ ደረሱብኝ እያለ ነፍስ ዉጪ ነፍስ ግቢ ላይ ነዉ።
ሸማቂዉ ኮማንዶ! ጥበቡን እያሳያቸዉ ነዉ!
በቀን 29/11/2016 ዓ.ም ከባድ መሳሪያዎችን በመጫን ከፉነተሰላም፣ ማንኩሳና ሰከላ የተነሳ የብርሀኑ ጁላ ጦር አጉት ከተማ ለመግባት ከባድ መሳሪያዉን ወደ ከተማዉ ሲተኩስ የጊዮን ብርጌድ የናደው ሻለቃ ከተማው እንዳይወድም በማሰብ ከተማዉን በመልቀቅ ወደ ዳር ሲወጡ የጠላት ሀይል ከተማ ዉስጥ በመግባት የአጉት ጤና ጣቢያ ሙሉ በሙሉ ዘርፏል፣ የግለሰቦችን ሱቅና መጠጥ ቤቶች ደረቅ እንጀራ ሳይቀረ በመኪና ሲጭን ከተማው መዉደሙ ካልቀረ ብለው ነበልባሎች የናደዉ ሻለቃ ወደ ከተማ ተመልሰው ከበባ ሲያደርጉ በማያዉቀዉ መንገድ ጭምር ሲሮጥ 2ቱ በሞላ ወንዝ ገብተው ከነ መሳሪያ ዉሀ ሲበላቸው ሌላው ፈርጥጦ ማንኩሳ ገብቷል። የጊዮን ብርጌ
ሰበር የድል ዜና
የጂሁር ከተማን ፋኖ ተቆጣጠረ ።
የጂሁር ከተማን የተቆጣጠረው ጀግናው የአማራ ፋኖ አሁን ላይ ከተማዋን ከባንዳ እያፀዳ ይገኛል ።
መሐል ሳይንት (ደንሳ) ንፁሀኖች በአሰቃቂ ተረሸኑ?*
*በደቡብ ወሎ ዞን መሃል ሳይንት ወረዳ ደንሳ ከተማ ጫፍ ላይ ከመቶ በላይ ንፁሀን ዜጎች በአየር መጨፍጨፋቸው አይዘነጋም።
ይህም አልበቃ ያለው በሁሉም ግዛቶች ሽንፈትን የተከናነበው የብልጽግና የአገዛዙ አራዊት ሰራዊት በትናንትናው ቀን ማለትም ሰኞ 22/11/2016 ዓ/ም ፋኖን እደመስሳለሁ በማለት በሶስት አቅጣጫ ፋኖዎች ይገኙበታል ወዳሉበት ቦታ 036 ወዠድ ቀበሌ፣ 041 ቆተት ቀበሌ እና 038 ደረው ቀበሌ ወደ መጥቅ ማቅናት ላይ እያሉ እንደመስሳለን ብለው ቢሄዱም እንዳሰቡት ሳይሆን በመቅረቱ አንድ የአድማ በታኝ አመራር ከአይበገሬዎቹ ፋኖ አነጣጥሮ በተተኮሰ ጥይት አንገቱን ተመትቶ መሞቱ ተነግሯል። በዚህም በአመራሩ መመታት የተደናገጡት የአገዛዙ ጥምር ጦሮች ቁስለኛውን ይዘው በመሸሽ ወደ ካምፕ መመለሳቸውን የአካባቢው የመረጃ ምንጮች ጠቁመዋል።
በመሆኑም የተመታው አመራር መትረፍ ባለመቻሉ በዚህም ደሙን መመለስ አለብን በማለት ለፋኖ መረጃ ትሰጣላችሁ ቀን አለቀን ከተማ እየገቡ እንድገሉን እያደረጋችሁ ነው በማለት የበቀል እርምጃ በመውሰድ በዛሬው ቀን 23/2016 ዓ/ም ከአራት በላይ ንፁሃኖችን ወጣቶችን አንድ ላይ ጠፍረው በማሰር አንበርክከው በአሰቃቂ ሁኔታ እረሽነዋቸዋል።
ከተረሸኑት ውስጥ ስማቸው የታወቁ፦
1) እምያምረው በለጠ
2) መሠረት አውራሪስ
3) ደሳለው... ይገኙበታል ሲሉ ምንጮች ጠቁመዋል።
የአካባቢው ማህበረሰብም አስከሬናቸውን አንስተን እንቀብራለን ቢሉም እንዳይነሱ በወደቁበት በጁብ መበላት አለባቸው በማለት ከልክለዋል ሲሉ የመረጃ ምንጮች አክለው ገልጸዋል።
#ቋሪት_ጎጃም*‼️*
ከፍኖተሰላም እሬሽ ለማድረስ ወደ ቋሪት በሁለት ቡድን በመከፋፈል በቅርብ ርቀት በመሆን ሲገሰግስ የነበረው ሰው በላ ቡድን #ጣሊያ_ወንዝ አካባቢ ሸምቆ በነበረው የፋኖ ሀይል የመጀመሪው ቡድን ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል ሁለተኛውን ግሩፕ #ዝንድብ ላይ እያበራዩት ይገኛሉ::
እንዲሁም ከቋሪት ሬሽን ለመቀበል እና ባለፈው ጠጠር ማርያም ለይ የቆሰሉትን ቁስለኞች ለመላክ ወደ ገነት አቦ እየወጣ የነበረው የጠላት ሀይል ከተማው አቅራቢያ በሀይለኛው የተመታ ሲሆን አሁንም #አቦ_ቤተክርስቲያን ላይ ውጊያው ቀጥሏል። ከተማም ፋኖ ሰርጎ በመግባት 2 አድማ በታኞችን ገድለዎል?
ይህንን ውጊያ የአማራ ፋኖ በጎጃም 5ኛ ክ/ጦር ገረመው ወንዳወክ ብርጌድ በከፊል እና አረንዛው ዳሞት ብርጌድ ጅጋ ሻለቃ በጥምረት እያደረጉት ሲሆን ቋሪት ቀጠና በሁለት ግንባር ውጊያው እንደቀጠለ ነው ሲሉ ለንስር አማራ ገልፀዎል‼️
©ሪፖርተር ፋኖ ዬሴፍ ሀረገወይን**
የሳተናዉ ሚዲያ የፌስቡክ ገፃችን በአገዛዙ ስለተዘጋ በአዲሱ የቴሌግራም ገፃችን ተከተሉን
ለወዳጅዎ ሸር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
ሳተናው የእናንተዉ
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated hace 3 semanas, 5 días
Last updated hace 3 semanas
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated hace 1 mes, 1 semana