ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months, 3 weeks ago
Last updated 2 months, 2 weeks ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 1 month, 1 week ago
የኦሮሚያ ክልል የ2017ዓም 1ኛ ሴሚስተር ሞዴል ፈተና
🔹መልሱን ኮሜንት ላይ አስቀምጠንዋል
🔹High quality exam paper
የሶሻሎች 2016 ፈተና ከ1 ሳምንት በኃላ አፕሊኬሽናችን ላይ መካተት ይጀምራል፡፡
የ2016 ፈተና ተጨማሪ ክፍያ አይኖረውም እና ሲካተት በዚው ቴሌግራም ቻናላችን እናሳውቃችኃለን፡፡
አንዳንድ ተማሪዎች ስለ SAT(Aptitude) ፈተና ጥያቄ አወጣጥ እየጠየቃቹን ትገኛላቹ፡፡
Text Book ሳይኖረው ኢንትራንስ ፈተና ላይ የሚመጣው SAT ብቻ ስለሆነ ፤ ከዚህ በፊት ከነበሩት ኢንትራንስ ፈተናዎች ላይ በመመስረት ከላይ ያለውን የ SAT focus area አዘጋጅተንላችኋል፡፡
ለጓደኞቻቹ share ማድረግ አንዳትረሱ፡፡
የዘንድሮ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች Ethio Matric አፕሊኬሽን ላይ ያላቹን ማንኛውም አስተያየት ካላቹ በዚህ Google form https://forms.gle/4FHEHrbdA3RZbg4dA ላይ ጻፉልን፡፡ ይሄንን ብተጀምሩ ፣ እንደዚህ ብታደርጉ ፣ ይሄንን ብታሻሽሉ የሚል ማኛውም አስተያየት ካላቹ ጻፉልን፡፡ በአማርኛም በኢንግሊዘኛም መጻፍ ትችላላቹ፡፡

የዘንድሮ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የ2017ዓም ኢንትራንስ ፈተና ከስንተኛ እስከ ስንተኛ ክፍል እንደሚወጣ ነው የተነገራቹ ? ኮሜንት ላይ ስትጽፉ ለመለየት እንዲያመች ከተማቹን በዛው ጻፉ
የዘንድሮ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የ2017ዓም ኢንትራንስ ፈተና ከስንተኛ እስከ ስንተኛ ክፍል እንደሚወጣ ነው የተነገራቹ ?
ኮሜንት ላይ ስትጽፉ ለመለየት እንዲያመች ከተማቹን በዛው ጻፉ
ማለፋቹን የምትተማመኑ ተማሪዎች
?ዩኒቨርስቲ ውስጥ ምን ለመማር አቀዳቹ ? እና
?ከ1 - 3 በደረጃ ምን ምን ዩኒቨርስቲዎችን ለመምረጥ አሰባቹ?