ሙከሚል የንፅፅር ቤተ መጽሐፍ

Description
https://t.me/mukamil

የዪቲዩብ ቻናሌን ሰብስክራይብ ያድርጉ👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/@Mukamil123
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana

2 months ago
ሙከሚል የንፅፅር ቤተ መጽሐፍ
2 months ago
ምንም ሳትሰላቹ በቀላሉ በአመት ለ-6 ጊዜያት …

ምንም ሳትሰላቹ በቀላሉ በአመት ለ-6 ጊዜያት ቁርአንን ማኽተም ትፈልጋላችሁ?

እንግዲያስ በየቀኑ አንድ "Hezb" ማለትም ግማሽ ጁዝዕ አንብቡ! ያ ማለት በሁለት ቀን አንድ ጁዝዕ ማለት ነው! ያ ማለት በ_60 ቀን ማለትም በሁለት ወር ሙሉውን ሠላሳ ጁዝዕ ቁርአን አኸተማችሁ ማለት ነው። ያ ማለት በ-12 ወራት ማለትም በአንድ አመት ሙሉውን ቁርአን ለ-6 ጊዜ አኸተማችሁ!🔥

ሞክሩት ሞክሩት ሞክሩት በርግጠኝነት ተጠቃሚ ትሆናላችሁ ኢንሻ አላህ።

📲https://t.me/mukamil12

2 months, 1 week ago

ክርስትያኖች ውይይት ላይ ማስረጃ ሲጠየቁ እንትና የሚባለው ሸይኽ ነው ሲናገር የሰማሁት አንድ ኡስታዝ ነው ሲናገር የሰማሁት ቄስ እንትና ነው ሲናገር የሰማሁት ከቱሩክ ፊልም ላይ ነው ያየሁት የሚሉት ለካስ የቄስ አባ ሸሃውዚን ቫይረስ ተላልፎባቸው ነው (Lol😁)

ከአህያ ጋር የዋለች
ግደር ___ለመደች አሉ😁

2 months, 1 week ago

የማለዳ ስንቅ የአላህ ቃል ትሰማ ነፍሳችን ትረጋጋለይ  ከቁረአንጋርእንኑር

2 months, 2 weeks ago

ሱረቱ አል ካህፍ

2 months, 2 weeks ago
□ ወንድም አህመድ (ትንሹ) ይህችን ቆንጅዬ …

□ ወንድም አህመድ (ትንሹ) ይህችን ቆንጅዬ አርቲክል አንብቡ ብሎናል። ወደ መጨረሻ አከባቢ ደግሞ ለቆንጂዬዋ ዱዓ አድርጓል መሰለኝ 😁

● እናም ወደ ቤቱ ጎራ ብትሉ ምርጥ ምርጥ መጣጥፎችን ታገኛላችሁ😊
https://t.me/AhmedResponse/260

2 months, 2 weeks ago

⛔️«ኒቃቧን ለብሳ ትማራለች»⛔️

👉'ላንች ነው'' ጀግናዬ ኒቃቢስቶ'' ለኒቃቢስቶች እና ዋጋ ለከፈሉልሽ ሁሉ ይሁንልኝ..!!
🔴«ኒቃቧን ለብሳ ትማራለች»🔴

*👉ኦርቶ አማራ×ኦርቶ ጉራጌ×የኢስላም ጠላቴ=..........
ሸር በማድረግ አድርሱልኝ አደራ ሰጠኋችሁ

👉በዚህ ልክ እንደምሳሳልሽና እንደማከብርሽ ጠላቶች እንዳውቁ እፈልጋለሁና አድርሱልኝ!!

👉በወንድምሽ ኑረዲን አል አረቢ*http://t.me/nuredinal_arebihttp://t.me/nuredinal_arebi

2 months, 2 weeks ago
2 months, 3 weeks ago

የማታ ግብዣ
https://t.me/mukamil12

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana