መርከዝ ዳሩል ዒልም

Description
ለበለጠ መረጃ

? 0 911 17 17 86
? 0 910 03 46 82
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 4 days, 23 hours ago

Last updated 6 days, 5 hours ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 2 weeks, 4 days ago

1 year, 4 months ago
ባዕድ ወንድና ሴት መጨባበጥ ስለመከልከሉ!

ባዕድ ወንድና ሴት መጨባበጥ ስለመከልከሉ!

እናታችን ዓዒሻ (رضي ﷲ عنها) እንዲህ ትላለች፦

﴿وَاللهِ مَا مَسَّتْ يَدُ رَسُولِ اللهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ يَدَ امْرَأَةٍ قَطُّ ، غَيْرَ أَنَّهُ يُبَايِعُهُنَّ بِالْكَلَامِ﴾

“በአላህ እምላለሁ! የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) እጅ ፈፅሞ (የባእድ) ሴት እጅ ነክቶ አያውቅም፡፡ ባይሆን በንግግር ነበር ከነሱ ጋር ቃል ኪዳን የሚገቡት።”

? ቡኻሪ ዘግበውታል: 5288

1 year, 4 months ago
ያለምንም ችግርና ጉዳይ ሰዎችን ገንዘብ መለመን …

ያለምንም ችግርና ጉዳይ ሰዎችን ገንዘብ መለመን ያለው አደጋ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿ما يَزالُ الرَّجُلُ يَسْأَلُ النّاسَ، حتّى يَأْتِيَ يَومَ القِيامَةِ وليسَ في وجْهِهِ مُزْعَةُ لَحْمٍ﴾

“ሰውዬው (ገንዘብ ለማብዛት ብሎ) ሰዎችን ከመጠየቅ አይወገድም። በቂያማ እለት ሲቀሰቀስ በፊቱ ላይ እንኳ  ቁራጭ ስጋ አይኖረውም።”

? ቡኻሪ (1474) ሙስሊም (1040) ዘግበውታል

1 year, 4 months ago

መኪና ጠፋብን እያላችሁ ዜና ለምታሰሩ ወገኖቼ! መኪኖቻችሁን በሙሉ GPS አስገጥሙለት፤ ሜካኒክ አያስፈልግም በጣም ቀላል መሳሪያ ስለሆነ ከእጅ ስልክ ጋር በማገናኘት መቆጣጠር ትችላላችሁ! በራሳችሁ አቅም መግጠም የሚቻል ነገር ስለሆነ ብዙ አያስጨንቅም። አዲስ ቲዮታ መኪኖች ያላችሁ ደሞ ሁሉም ማለት ይቻላል GPS አላቸው ሁኖም እሱን ለመጠቀም myToyota የሚል app ስልካችሁ ላይ በመጫን መኪናው አይነት እና App እንዲናበቡ ማድረግ ያስፈልጋል እሱም ቢሆን ቀላል ነው App የሚጠይቀውን መንገድ በመከተል ስልካችሁ ጋር እንዲናበብ ማድረግ ነው እናም የሆላ እና የፊት dash camera መኪናችሁ ላይም አስገጥሙ ከዛም ከስልካችሁ ጋር አገናኙት ሱማሊያም ቢወስደው የት እንዳለ በቀጥታ ስልካችሁ ላይ መከታተል ያስችላል።

ቴክኖሎጆ ተጠቀሙ!! GPS ግጠሙ፣ ዳሽ ካም አስገቡ መኪኖቻችሁ አዲስ ከሆኑ በእርግጠኝነት GPS አላቸው ስለዚህ App አውርዱና በመጠቀም ከዚህ አይነት ችግር ተላቀቁ!! Use technology ነጻ ነው

copy

1 year, 4 months ago

የአል‐ዐቂደቱ አል‐ዋሲጢያህ ኪታብ ማብራሪያ በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ከዛሬ ምሽት 2፡30 ጀምሮ የሚተላለፍ መሆኑን እያሳወቅን ውድ የነሲሓ ቤተሰቦች እድትከታተሉ ጋብዘናችኋል።@nesihatv

1 year, 5 months ago

Watch "ياسر الدوسري __________ #explore #shorts" on YouTube
https://youtube.com/shorts/Q4oafGnFgsE?feature=share

YouTube

ياسر الدوسري __________ #explore #shorts

Watch "ياسر الدوسري \_\_\_\_\_\_\_\_\_\_ [#explore](?q=%23explore) [#shorts](?q=%23shorts)" on YouTube
1 year, 5 months ago

የዘንድሮ ዓሹራ

?የዓሹራ ፆም ከነገ ወዲያ ጁምዓ እለት ሲሆን ነገ ሐሙስ እለትንም ጨምሮ መፆም ተመራጭ ነው።
?ነገ መፆም የማይችል ሰው ጁምዓና ቅዳሜንን መፆም ይችላል።
?የዓሹራ ፆም በጥቅሉ ሱና እንጂ ግዴታ አይደለም።
?የማይችልና የሚከብደው ሰው ባይፆም ምንም ችግር የለውም።
?አስረኛውን ቀን ( ዘንድሮ -ጁምዓን-) ብቻ መፆም ቢፈልጉም ይቻላል።
በዚህ ብቻም ያለፈውን ዓመት ወንጀል ምህረት ማግኘት ይቻላል! በላጩ ግን ከአስረኛው ቀን ከፊት ወይም ከኋላ አንድ ቀን መፆም ነው፡፡
?ቀዷ ያለበት ሰውም ቢሆን ዓሹራን መፆም ይችላል፡፡
?በአሹራ ቀን ከፆም ውጪ ሌላ ተጨማሪ ምንም አይነት ዒባዳ የሚደረግና ልዩ አጅር ያስገኛል የሚባል ነገር የለም።
ከመፆሙ ውጪ በዓሹራ ትሩፋት ዙሪያ አንዳንድ ሰዎች የሚጠቅሷቸው ሐዲስ የሚባሉ ነገሮች በሙሉ ደዒፍና መውዱዕ ናቸው።
?የዓሹራ ፆም ኒያው፦ በልብ ( ነገ እፆማለሁ ብሎ መወሰን ) ብቻ ነው በምላስ የሚባል ምንም ነገር የለም!
?በተለያዩ ምክንያቶች መፆም የማይችሉ ሰዎች ሌሎችን በማስታወስና የፆሙ ሰዎችን በማስፈጠር ኢን'ሻ አላህ አጅሩን ማግኘት ይችላሉ!

1 year, 5 months ago
መርከዝ ዳሩል ዒልም
1 year, 5 months ago
***?***ዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የሽሪዓ …

?ዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የሽሪዓ እዉቀት ማዕከል

መርካዛችን በአዲስ መልኩ በዘርፉ ልምድ ባላቸዉ ኡስታዞች መህበረሰቡን ለማገልገል ዝግጅቱን አጠናቆ ለመማርና ማስተማር ምቹ በሆነ ቦታ (አዳር እና ተመላላሽ)  ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባ ላይ መሆኑን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነዉ።

?የትምህርት ፈረቃዎች

አዳር

ቀን ሙሉ

ከ 2:30-6:00

ከአስር እስከ መግሪብ

?የሚሰጡ የት/ት አይነቶች

?ቃዒደቱ አኑራኒያ (ለጀማሮዎች) ?ሐዲስ

?ቁርአን በነዘር    (በእይታ)        ?ፊቅህ

?ቁርአን በሒፍዝ (በሽምደዳ)    ?ሲራ

?ሙራጀዓህ       (ክለሳ)           ?አዝካር

?ዓቂዳ                                   ?አዳብ

?ተፍሲር                                ?ቋንቋ

?በተጨማሪም በ online ትምህርት እንሰጣለን

? አድራሻ  አንፎ አደባባይ ከንግድ ባንክ ጀርባ ከሰዒድ መስጂድ ዝቅ ብሎ

ለበለጠ መረጃ
???

? +251911171786

? +251910034682

በቴሌግራም ለመመዝገብ ከታች
ያለዉን ዩዘር ኔም ይጠቀሙ።
???

https://t.me/Ibnu_Yusuf1
https://t.me/Ibnu_Yusuf1

? ዳሩል ዒልም የቂርአት ቻናላችንን ለመቀላቀል

https://t.me/merkezdarulilm1
https://t.me/merkezdarulilm1

? ዳሩል ዒልም የቂርአት ግሩፓችንን ለመቀላቀል
https://t.me/merkezdarulilm2
https://t.me/merkezdarulilm2

1 year, 5 months ago
1 year, 6 months ago

https://t.me/ibnuljezeriy

Telegram

ኢብኑል ጀዘሪይ የቁርአን ትምህርት ማዕከል

የቁርአን መማማሪያ መድረክ ነው። ከመጀመሪያው ጀምሮ እስከ ከፍተኛ ደረጃ በሚሰጠው ትምህርት በመሳተፍ ተጠቃሚ መሆን ይቻላል። #أبو\_عبد\_الله\_الكريري ለሚፈልጉት መረጃ ***👉*** @Nebil309

መርከዝ ዳሩል ዒልም
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 4 days, 23 hours ago

Last updated 6 days, 5 hours ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 2 weeks, 4 days ago