Dive into the Ultimate Free Library: Your One-Stop Hub for Entertainment!

Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል

Description
ይህ ይፋዊ የአሕመዲን ጀበል የቴሌግራም ገፅ ነው!
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 1 día, 17 horas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 5 días, 6 horas

Last updated hace 5 días, 19 horas

1 month, 1 week ago

“ነገር አዋሳጅ ጀነት አይገባም።”

ረሱል (ﷺ)

1 month, 1 week ago

“እጁ አመድ አፋሽ ይሁን ሰውዬው ረመዳን በሱ ላይ ገብቶበት ወንጀሉ ሳይማርለት በፊት ረመዳኑ የወጣበት።”

ረሱል (ﷺ)

1 month, 1 week ago

“Rabbiin gabricha isaatif waan gaari wayta fedheef arraba isaa Nabi Muhammad ﷺ irratti salawaata akka buusu laaffisaaf.”

(Ibnu Al-jawzii)
صلوا عليه…

1 month, 2 weeks ago

«አንዳችሁ ፆመኛ በሆናችሁበት ቀን አፀያፊ ንግግር አይናገር። አይጩህም። ከተሰደበ ወይም ከተጋደሉት "እኔ ፆመኛ ነኝ ፣ እኔ ፆመኛ ነኝ" ይበል።»

ነቢዩ (ﷺ)

1 month, 2 weeks ago

Ergamaan Rabbii(‎ﷺ) akkana jedhaniiran:–

«Namni tokko maatii ofiitif yaade baasin inni baasu akka sadaqaatti lakkaahamaaf.»

1 month, 2 weeks ago

የትንሳኤ ቀን እኔ ዘንድ በላጩ በኔ ላይ ብዙ ሰለዋትን ያወረደ ነው።

ረሱል ﷺ

1 month, 3 weeks ago

📌 ረመዳን ሙባረክ!

የረመዳን ወር መግቢያ ጨረቃ በመታየቷ የረመዳን ወር ነገ ሰኞ march 11 እንደሚጀምር ታውቋል።

1 month, 3 weeks ago

በአዲስ ተከታይ (ፎሎ) 30 ብር ፣ በሼር 10 ብር ልዩ የረመዳን ስጦታ በይፋ ተጀመረ።

የኢትዮ ቴሌኮም ማህበራዊ ገጽን ፎሎ ሲያደርጉ በእያንዳንዱ ፎሎ 30 ብር ፣ በተጨማሪም ሼር ሲያደርጉ 10 ብር ለእያንዳንዱ ኢትዮ ቴሌኮም ለባቡል ኸይር ክፍያ ይፈጽማል። ከእርሶ ምንም አይነት ክፍያ ሳይቀነስ።

ውድ የሀገሬ ልጆች በመላው አለም የምትገኙ ኢትዮጵያዊያን ፣ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ፊታችሁ ቁሜ የምጠይቃችሁ አንድ ደቂቃ ስልካችሁን በመጠቀም ብቻ የኢትዮ ቴሌኮም ገጾችን እንድትወዳጁና ባቡል ኸይር የምገባና የአረጋዊያን መጠለያ ማዕከል ፕሮጀክትን እውን እንድናደርግ በያላችሁበት አንባሳደር በመሆን ራሳችሁን ቤተሰቦቻችሁን ፣ ጓደኞቻችሁን ፣ በስሮቻችሁ የሚገኙ ሰራተኞቻችሁን በማስተባበር የአንድ ደቂቃ ዘመቻን እንድትቀላቀሉ ከአደራ ጭምር በአረጋዊያን እና በአቅመ ደካሞች እና በወጣቶች የባቡል ኸይር ቤተሰቦች ስም እጠይቃቹሃለው።

ሊንኮቹን በመንካት ዘመቻውን ይቀላቀሉ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  1. ፌስቡክ ኢትዮ ቴሌኮም : https://www.facebook.com/ethiotelecom

  2. ቴሌ ብር : https://www.facebook.com/telebirr?mibextid=LQQJ4d

  3. ቴሌግራም፡ https://t.me/ethio_telecom

  4. ቲክቶክ፡ http://www.tiktok.com/@ethio_telecom?lang=en

  5. ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/c/EthiotelecomETH

  6. ኢንስታግራም ፡https://www.instagram.com/ethiotelecom/

  7. ቲዊተር : https://twitter.com/ethiotelecom

  8. ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/ethio-telecom

👉🏾 ስምንቱን የኢትዮ ቴሌኮም ገጾችን ፎሎ ሲያደርጉ 240 ብር ለባቡል ኸይር ለገሱ ማለት ነው።

👉🏾 በተጨማሪም ሼር ሲያደርጉ በእያንዳንዱ 10 ብር በስምንቱ 80 በድጋሚ ለገሱ ማለት ነው።

💥 በድምሩ 320 ብር በአንድ ደቂቃ ውስጥ ከ እርሶ ምንም ሳይቀነስ ለባቡል ኸይር ድጋፍ አደረጉ ማለት ነው። ይህን እድል ማለፍ አያስቆጭምን?

❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️
በተጨማሪ:- 7335 ላይ በቀጥታ ሚሴጅ Ok ብሎ በመላክ የባቡል ኸይር ቋሚ ቤተሰብ ይሁኑ!

#አታግዙንም
#አንተባበርም
#ከመጋቢት1 #እስከመጋቢት30
#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr
#RealizingDigitalEthiopia

Facebook

Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

2 months ago

⭕️ ባለፈው አመት ረመዳን ሲጠናቀቅብህ የተፀፀትክባቸው በርካታ ጉዳዮች ይኖራሉ።

ከነዚህም ውስጥ...
🛑 ቁርአን ያከተምከው ትንሽ ጊዜ መሆኑ

🛑 የሌሊት ሶላት ላይ የነበረብህ ክፍተት

🛑 የሰጠኸው ሰደቃ አናሳ መሆን

🛑 ሰዎችን አለማስፈጠርህ

🛑 ያልተፈቀዱ ነገራቶችን መመልከትህና ማድመጥህ

🛑 ከቤተሰብና ጓደኛ ጋር የነበረህ ጥሩ ያልሆነ ግንኙነት

🛑 ዚክር ላይ የነበረህ ድክመት

🛑 ሶላትን በጀመዓ ያለመስገድህ ሊሆን ይችላል።

🔻ታዲያ አላህ አድሎህ ለዚህ ረመዳን ካደረሰህ፤ የዘንድሮውን ረመዳን ከአምናው ረመዳን በምን ልትለየው አስበሃል
ወይስ ሃሳብህ ተመሳሳይ ረመዳንን ለማሳለፍ ነው

አሁንም ተዘናግተህ ከሆነ ትቶህ እየነጎደ መሆኑን አስተውል ‼️

3 months, 3 weeks ago
Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 1 día, 17 horas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 5 días, 6 horas

Last updated hace 5 días, 19 horas