ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months, 3 weeks ago
Last updated 2 months, 2 weeks ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 1 month, 1 week ago
“በትንሳዔ ዕለት የስራ መዝገቡ አስደስቶት መመልከትን የወደደ እስቲግፋር ማድረግ ያብዛ።”
ረሱል (ﷺ)
ዛሬ ጁምዐ በመላው አዲስ አበባ በሚገኙ መስጅዶች ለቤኒሻንጉል ጉሙዝ ባምዛ መስጂድ ግንባታ ገንዘብ ስለሚሰበሰብ ሁላችንም አሻራችንን እናኑር።
የባንክ አካውንቶች ለምትፈልጉ 👇
የአካውንት ስም:- ባምዛ አራህማን መሰጅድ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ:- 1000661869953
ሂጅራ ባንክ:- 1000039130001
አዋሽ ባንክ:- 01425156535600
ኦሮሚያ ሕብረት ስራ:- 1013800153709
ዘምዘም ባንክ:- 0051190110301
አቢሲንያ ባንክ:- 219545827
ዳሽን ባንክ:- 2966782305111
““Halkan jum'aatiifi guyyaa jum'aa anarratti salawaata buusuu baay'isaa.”
Ergamaa Rabbii ﷺ
ይህ የምትመለከቱት መኪና እሁድ ታህሳስ 4 ከ ብስራተ ገብሬል ፓርኪንግ ለማስተካከል በሚል ጋሻው የሚባል ግለሰብ መኪናዉን ይዞ ተሰዉሯል እባካችሁ ሼር በማድረግ አፋልጉን
ታርጋ ቁ ደቡብ ሕዝብ 25014
0994370349
0916822485
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿مَن سَأَلَ النّاسَ أمْوالَهُمْ تَكَثُّرًا، فإنّما يَسْأَلُ جَمْرًا فَلْيَسْتَقِلَّ، أوْ لِيَسْتَكْثِرْ﴾
“ገንዘብ እንዲበዛለት በማለም ሰዎችን ገንዘብ እንዲሰጡት የሚጠይቅ(የሚለምን) ሰው ፥ የእሳት ፍም ነው የሚጠይቀው። (ፍሙን ቢሻው) ያሳንስ (ቢሻው) ያብዛው!"
? ሙስሊም ዘግበውታል: 1041
ማብራሪያ
ሀዲሱ ሰዎች ሳይቸግራቸውና አስገዳጅ ሁኔታ ሳይገጥማቸው ሀብት ለማካበት በማሰብ ብቻ የሚያደርጉትን ልመና ወንጀልነት የሚገልፅና የሚያስፈራራ ነው።
እንደ አንድ አካል ተናበን፣ እንደ አንድ ልብ አስበን ጭካኔን ስሙን ጠርተን ልናወግዘው ይገባል።
?????????????
ከዘገየም ቢሆን ዛሬ በሀሩን ሚዲያ ያየሁት ዘገባ ልቤን ሰብሮታል። ሀገርና ማህበረሰብን በስነምግባርና በመንፈሳዊ ስብዕና አንፀው ሀገር ተረካቢ ትውልድ የሚያፈሩ የሀይማኖች መሪዎችን ጭካኔ በተሞላበት መንገድ መግደል ትውልድን መግደል ነው።
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ ገንዳ አረቦ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በታላቁ አሊምና ሀጂ አህመድ መስጅድ ኢማም በሆኑት በሼይኽ ሙሀመድ መኪን ሸይኽ ሙሀመድ አሪፍ እና ቤተሰቦቻቸው ላይ የተፈፀመውም ይኸው ነው። ኢማማችን ከነበቤተሰባቸው ካገቱ በኃላ ለማስለቀቅ 2 ሚሊየን ብር የጠየቁ ቢሆነንም የሀይማኖት መምህር መሆናቸው እየታወቀ ከሰው ነፍስ ገንዘብን አብልጠው ጭካኔ በተሞላበት መንገድ ሊገደሉ ችለዋል።
ይህንን ጉዳይ ያለብሄር ልዩነት ፣ ያለ ሀይማኖት አጥር ሰብዓዊነት የሚሰማው የሰው ልጅ ሁሉ ሊያወግዘው የሚገባ ጉዳይ ነው። እንደዚህ አይነት አስደንጋጭ ክስተት ታዋቂ ግለሰቦች፣ የሀይማኖት መሪዎች፣ሲቪክ ተቋማት፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ቆም ብለው እንዲያስቡበት ማድረግ ካልቻለ የልጆቻችን ነገ እና እኛም የቆምንበት ዛሬ ጥያቄ ውስጥ ነው።
እንደ አንድ አካል ተናበን፣ እንደ አንድ ልብ አስበን ጭካኔን ስሙን ጠርተን ልናወግዘው ይገባል። የሀይማኖት መሪን መድፈር ቀይ መስመር እንደሆነ የትኛውም አካል ማወቅ አለበት።መንግስትም፣ የሀይማኖት ተቋማትም እንዲህ አይነት እሴት ሲሸረሸር በዝምታ ሊያልፉት አይገባም።
መንግስት በሰላማዊ ዜጎች እና በእምነት አባቶች ላይ እየተፈፀመ ያለውን አረመኔያዊ ግድያ እና እገታ ለማስቆም ሊሰራ ይገባዋል:: የዜጎችን ደህንነት ማስጠበቅ የመንግስት ትንሹ ኃላፊነቱ ነው። ከኢማሙና ቤተሰቦቻቸው ግድያ ጋር በተያያዘ የሚመለከተው አካል ጉዳዩን አጣርቶ ለህዝብ እንዲያሳውቅ ጥሪዬን አቀርባለው።
በኢማማችን እና በቤተሰቦቻቸው አሳዛኝ ግድያ ሁላችን አዝንናል። አላህ ከሸሂዶች ይመድባቸው ዘንድ ዱዓችን ነው።
? በሙሰላ አፕሊኬሽን በአካባቢዎ የሚገኙትን መስገጃ ቦታዎች በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ?
በተጨማሪም ቅዱስ ቁርአን ከነትርጉሙ ፣ የሰላት ወቅት ጠብቆ አዛን ፣ የቂብላ አቅጣጫ በሙሰላ መተግበሪያ ያገኛሉ።
?የሙሰላን Application [መተግበሪያ] በዚህ ?ሊንክ ያገኙታል
? ለአህመዲን ጀበል የቴሌግራም ቸናል ቤተሰቦች….
በአላህ ፍቃድና በናንተ በቴሌግራም ቤተሰቦቼ እገዛ በቀን 8000 ብሎኬት ማምረት የሚችል ማሽን በኮልፌ ሙስሊም መቃብር ውስጥ መትከል ችለናል አልሀመዱሊላህ። እንኳን ደስ ያላችሁ።
በቀጣይ ደግሞ ኮልፌ የሚመረተውን ብሎኬት ወደ 10ሩም ሙስሊም መካነ መቃብር ቦታዎች የሚያጓጉዝ መኪና ለመግዛት ተነስተናል። ልታግዙን ፍቃደኛ ናችሁ?
?ንግድ ባንክ 1000615556638
?ዘምዘም ባንክ 0039579120101
?አቢሲኒያ ባንክ 182273333
?ሂጅራ ባንክ 1004444480001
?አዋሽ ባንክ 014221321497500
?አዲስ አበባ ሙስሊም ቀብር አስተዳደር ኮሚቴ
ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ @contactuser99 ላይ ይላኩልን።
ወንድማችን አስታዝ ኢብራሂም ዘይኑ ፈር ቀዳጅ ከነበሩ ዳኢዎች መካከል አንዱ የነበረ ሲሆን፤ በእውቀትና ዳዕዋ ዘርፍ አቅሙ በፈቀደ መጠን ከሦስት አስርት አመታት በላይ ለሆኑ ጊዜያት ባልተቆጠበ አቅሙ ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ከሌሎች ዳኢዎቻው በመሆን የዳዕዋ አገልግሎት ሲሰጥ ቆይቷል። ነገር ግን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ኡስታዝ ኢብራሂም ባጋጠመው የጤና ዕክልና ሌሎች ተጨማሪ ችግሮች ምክንያት ቤተሰቡ ተበትኖበት የወንድሞቹን ድጋፍ ለመጠየቅ የሚያስገድድና አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ይገኛል። ከሚገኝበት አስጨናቂና ፈታኝ ሁኔታ ውስጥ ተላቆ ወደ ሚወደው የእውቀትናዳዕዋ ስራ በሙሉ አቅሙ እንዲገባና እንዲሁም የተበተነ ቤተሰቡን መሰብሰብ እንዲችል ሁላችንም የበኩላችንን አስተዋፅኦ እንድታደርጉለት በአላህ ስም እንማፀናለን!!
አካዉንት ቁጥር፦
1000567255698 CBE
0044037320101 ZAMZAM
197146575 ABYSSINYA
ኢብራሂም ዘይኑ ሳኒ
Ibrahim zeynu sani
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months, 3 weeks ago
Last updated 2 months, 2 weeks ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 1 month, 1 week ago