Ashara Media - አሻራ ሚዲያ

Description
ስልክ፥ +251984190114 / +251993111700
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 1 week ago

Last updated 6 days, 22 hours ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ ? @Esat_tv_comment_bot

??ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ??

Last updated 2 months, 3 weeks ago

hace 3 días, 6 horas

*🔥#መረጃ_ደብረኤልያስ‼️
የአማራ ፋኖ በጎጃም የቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ ፮ኛ ክፍለ ጦር ዛሬም ትንቅንቁ ቀጥሏል
‼️*

ከአራት ቀን የእጅ ለእጅ ሙሉ ውጊያ ተርፎ እና ሌላ ሐይል ጨምሮ ደብረ ኤልያስ የገባው የአብይ ቡችላ ዛሬ በነበረው ኦፕሬሽን ታሪክ ነው የተሰራው።
በስድስት አቅጣጫ የገባው የፋኖ ሐይል ጠላትን እንደ ቅጠል ሲያረግፈው ውሏል።የቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ክፍለ ጦር ዛሬ በደብረ ኤልያስ ባደረገው ውጊያ የተገኙ ድሎች እጅን በአፍ የሚያስጭኑ ናቸው።

የቤተክርስቲያን አባቶችን ሰብስቦ አስታርቁኝ ሲል የሰነበተው የአብይ ወንበዴ ቡድን እንደዛሬውስ ተመቶም አያቅ!!

👉በውጊያው ዙ-23 ከጥቅም ውጭ ሆኗል
👉የነፍስ ወከፍ መሳሪያ ከአስታጥቄዎች መረከብ ተችሏል
👉ሬሳው በየመንገዱ ወድቆ ቀርቷል
👉ሙሉ ከተማውን ለሰባት ሰዓት ያክል ተቆጣጥሮ ውሎ አሁን ላይ ፋኖ ቦታውን ይዟል።
ሌላውን በዝርዝር እንመለስበታለን!!!

አዲስ አብዮት ፣አዲስ ድል ፣አዲስ ትውልድ
አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ

በወንበዴዎች ወንበር የማይናውዝ አዲስ ትውልድ በክንዳችን እና በአንደበታችን እንፈጥራለን።

©የአማራ ፋኖ በጎጃም የቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ ፮ኛ ክፍለ ጦር ቃል አቀባይ መ/ር ታደገ ይሁኔ(ሸርብ)

22/03/2017 ዓ.ም**

hace 3 días, 7 horas

#የድል መረጃ

✍️የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ናደው ክፍለጦርን ለመደምሰስ ሲክለፈለፍ የመጣው የአገዛዙ ወንበር አስጠባቂ ቡድን ጀማ ድልድይ አቅራቢያ ድባቅ ተመታ።

✍️የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ራስ አበበ አረጋይ ብርጌድን እደመስሳለሁ በሚል ፋከራ ከሁለት አቅጣጫ ማለትም አንደኛው መነሻውን መርሀ-ቤቴ አለም ከተማ እና የመርሀቤቴ ንዑስ ወረዳ ከሆነችው ፌጥራ ከተማ ሁለተኛው የአገዛዙ አራዊት ሰራዊት መንጋ መነሻውን የእንሳሮና ዋዩ ወረዳ መቀመጫ ከሆነችው ለሚ ከተማ በነሳት ሲሆን መድረሻውን ደግሞ በኢ/ር ደሳለኝ ሲያስብሸዋ ዋና መሪነት በፊትአውራሪ ኢ/ር ባዩ አለባቸው ዋና ጦር አዛዥነት የሚመራውን የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ናደው ክፍለጦር ራስ አበበ አረጋይ ብርጌድን ለመደምሰስ አዳሩን ሙሉ ወደ ጀማ በርሃ ወደሚገኙት የጎፍ እና በልበሊት ቀበሌዎች የተንቀሳቀሰ ቢሆንም መረጃው ቀድሞ ለወገን ሀይል የደረሰ በመሆኑ በቀኝ አዝማች ይታገሱ ዓዳሙ ዋና ጦር አዛዥነት የሚመራው ናደው ክፍለጦር ቀድሞ ወታደራዊ ገዥ ቦታዎች በያዝ የወራሪው ብልፅግና ወንበር አስጠባቂ ቡድን በርካታ ኃይሉ በመጣበት እንዲቀር የተደረገ ሲሆን በ4 አንቡላንስም ቁስለኛ በመጫን ወደ ለሚ ፈርጥጧል።

✍️በህይወት ቆስለው ከተረፋትም አንድ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራር ክፋኞ በመጎዳቱ ሪፈር ተፅፎለት ወደ ጦር ኃይሎች ሆስፒታል መሄዱን አረጋግጠናል።

✍️ይህ በእንዲህ እንዳለ ሰሞኑን በሸዋ ያለውን የስርዓቱ አማራን የማጥፋት ወታደራዊ እቅድእና የወጣት እና ሚሊሻን አፈሳ በማስመልከት የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ የሰጠውን ማስጠንቀቂያ ከግምት በማስገባት መርሀ-ቤቴና ጅሩ አካባቢው የሚኖሩ በርካታ የሚሊሻ አባላት የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ናደው ክፍለጦር የተለያዩ ብርጌዶችን በመቀላቀል ላይ እንደሚገኙ አሻራ ሚዲያ አረጋግጧል።

ዝርዝሩን የምንመለስበት ይሆናል
"ድላችን በክንዳችን"
የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ የህዝብ ግንኘነት ክፍል

hace 3 días, 8 horas

*🔥#ሸዋ‼️*

የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ናደው ክፍለ ጦር ራስ አበበ አረጋይ ብርጌድ አባላት በጀማ ወንዝ አቅራቢያ በርሲና ወንዝ ላይ ከ12:30  ጀምሮ
የብልፅግናው አራዊት ሰራዊትን እያርበደበዱት ይገኛሉ💪**

ህዳር 22/2017 ዓ.ም
  አሻራ ሚዲያ

አሻራ ሚዲያን ይወዳጁ
ዩቱዩብ
https://youtube.com/@asharaaddis?si=zeyR6Kq_NWgpgiFl
ረምብል
https://rumble.com/v5etpbu-327231354.html
ቴሌግራም
https://youtube.com/@asharadaily?si=OOO1RL2rDjF-2ngM

https://t.me/ashara_media
ፌስቡክ

https://t.me/ashara_media

https://www.facebook.com/profile.php?id=61554383356900
በተጨማሪም ማነኛውም አይነት መረጃ ለማድረስ
በቀጥታ የስልክ መስመር
👇👇👇👇
0993111700  ወይም
በቴሌግራም
👇👇👇👇
@asharamedia2
ማድረስ ይችላሉ።

hace 1 semana, 3 días

የአማራ ፋኖ በጎጃም ህዳር 15/2017 ዓ.ም
√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√

✍️ #የ6ኛ(የቀኝ ጌታየ ዮፍታሄ ንጉሴ) ክፍለ ጦር ሳምንቱን በሙሉ ከጠላት ጋር የሚያደርገውን ትንቅንቅ ዛሬም በመቀጠል በተለያዩ ቦታዎች ጠላትን ድባቅ ሲመታው ውሏል።

👉/ማርቆስ፣ማቻከል፣ስናን፣ጎዛምን፣በተለይ ደንበጫ ላይ የአብይ አህመድ ሰራዊት ሲቀጠቀጥ ሰንብቷል።

✍️#የደንበጫው ኢንጅነር ክብር ተመስገን ብርጌድ ለ7 ቀን ያክል ያለማቋረጥ ጠላትን እያርበደበደው ይገኛል።የአባታቸውን የኢንጅነር ክበር ተመስገንን ወኔና ጀግንነት የተላበሱት ጀግኖች በጽናትና በትጋት ያለደከመኝና ሰለቸኝ ጠላትን እየረፈረፉት ይገኛሉ።

✍️የጠላት ኃይል 75ኛ ክፍለ ጦር ወደዋድ ለመግባት አስቦ ቢንቀሳቀስም ሲያልቅበት እየጨመረ ሲማግደው የደንበጫው አናብስት እያጨደ እየወቃው ይገኛል።

✍️የደንበጫውን ውጊያ ጥቅል መረጃ
ውጊያው ካለቀ በኃላ የምናቀርበው ሁኖ በርካታ ጠላት ተደምሷል።

✍️እነኮ/ል አህመድ አሊ፣እነኢንስፔክተር ሸጋውና ሌሎች የተለያየ ማረግ ያላቸው አመራሮችን ጨምሮ በርካታ ጠላት የፋኖን ጥይት ጠጥቷል።የሰው ኃይል፣ተተኳሽ፣ቦንቦችና የተለያዩ መሳሪያዎች ተማርከዋል።

✍️#የማቻከሉ በላይ ዘለቀ ብርጌድ ከአማኑኤል ወጥቶ ወደግራ ቅዳም ከተማ ለመግባት ያሰበውን ጠላት የማር ጎታ ከሚባል ቦታ ላይ በመረፍረፍ ከ3 አምቡላንስ በላይ ጠላት ደምሶ መልሶ ሰዶታል።

✍️3 የጠላት ኃይል፣3 ክላሸንኮቭ መሳሪያና ቁጥሩ ያልታወቀ ተተኳሽ(ጥይት) ማርኳል።
ጠላት ፊት ለፊት የገጠመውን ፋኖ አልችል ሲል የግራ ቅዳም ከተማን ከርቀት ከ12 ጊዜ በላይ ሞርተር በመጣል በርካታ ንጹሃንን የጉዳቱ ሰለባ አድርጓል።ቤቶችንም አውድሟል።

✍️#አይደፈሬው #የደብረ ኤልያሱ ቀስተደመና ብርጌድ ዛሬም ከደብረ ማርቆስ ከተማ ብዙ ኃይል ጭኖ ወደ ደብረ ኤልያስ የተንቀሳቀሰውን ኃይል ቀረር፣አንገታም አቦና መንባ ጊዮርጊስ ላይ ጠላትን እንደእባብ ቀጥቅጦ ሙትና ቁስለኛውን እያዝረከረከ እንዲመለስ አድርጎታል።የብልጽግና ስርዓት ደብረ ኤልያስን በህልሙ እንጅ በእውኑ እንዳያያት ማድረግ የቻለው ቀስተ ደመና ብርጌድ ዛሬም በጠላት ላይ ድልን ተቀዳጅቷል።

✍️#የጎዛምኑ ጅበላ ሙተራ ብርጌድ ከደብረ ማርቆስ ወጥቶ ወደ ቸርተከል ከተማ ያቀናውን የብርሃኑ ጁላን ቱልቱላ ሰራዊት በለቅለቂታና በቸርተከል መካከል በሚገኘው #የሳባ ላይ በመረፍረፍ መልሶ ሰዶታል።

✍️ጅበላ ሙተራ ብርጌድ 5 የጠላት ኃይል ከነትጥቃቸው መማረክ ችሏል።
በነገራችን ላይ ጎዛምን ወረዳ ሁለት ብርጌዶች ያሉት ብቸኛው ወረዳ ነው።እነርሱም ጅበላ ሙተራ ብርጌድና የቦቅላ አባይ ብርጌድ ናቸው።

✍️ #7ኛ(ሀዲስ አለማየሁ) የአብይ አህመድ የሙታን ስብስብ ወደ አዋበል ወረዳ የሰንበት ከተማ ለመግባት አስቦ ሲንቀሳቀስ የነበረው ገዳይ ቡድን #የጀረንድ ላይ ተይዞ ሲለበለብ ውሏል።

✍️ የክፍለ ጦሩ ልዩ ኮማንዶ(ጥቁር አንበሳ ልዩ ኮማንዶ)
መብረቁ ብርጌድ (አዋበል ወረዳ)
የቦቅላ አባይ ብርጌድ በጥምረት ጠላትን ሲቀጠቅጡት ውለዋል።

✍️እስካሁን ባለን ተጨባጭ መረጃ 18 ሙትና በርካታውን ቁስለኛ ማድረግ ችለዋል።
ቁስለኛውን ለህክምና ወደ ሉማሜና ደጀን ከተማ ልኳል።

✍️በሌላ ግንባር ይሄው የአዋበሉ #መብረቁ ብርጌድ 2ኛ ሻለቃ በአዋበል ወረዳ ዋና ከተማ ሉማሜ በመግባት ማርያም ሰፈርና ዙሪያ ጥበቃ ላይ የነበረውን ጠላት ቀጥቅጠው ጠላት አንድ ቦታ ብቻ እንዲሰበሰብ አድርገውታል።በርካታ ጠላትን ሙትና ቁስለኛ አድርገውታል።

✍️ #የቢትወደድ አያሌው መኮነን ብርጌድ(ሰሜን አቸፈር) ሳንክራና ባድማ ላይ የአብይን ገዳይ ቡድን ሲያርበደብደው ውሏል።ጠላት ከሊበን ወደሳንክራ ሲጓዝ በደፈጣና ባድማ ላይ መሽጎ የነበረውን ጠላት ልኩን በማቅመስ ባድማና አካባቢን ከጠላት ነጻ ማድረግ ችሏል።

✍️ብርጌዱ በጠላት ላይ ባደረገው ትንቅንቅ የጠላትን ቀጠና በማስለቀቅ ትልቅ ጀብዱ ፈጽሟል።

✍️በውጊው 15 ሙትና ከ20 በላይ ቁስለኛ ማድረግ ችሏል ሲል ለአሻራ ሚዲያ ገልጿል።

አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!!

ፋኖ ዮሐንስ አለማየሁ
የአማራ ፋኖ በጎጃም ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ምክትል ኃላፊ

hace 1 semana, 3 días
Ashara Media - አሻራ ሚዲያ
hace 1 semana, 3 días

*🔥#ሰበር_የድል_ዜና‼️*

ደምበጫ ላይ የመሸገው የብልፅግና (የመከላከያ) ጦር አዛዥ #ኮሌኔል ሙሀመድ አሊ በጀግናው የአማራ ፋኖ በጎጃም ቀኝ ጌታ ዬፍታሄ ንጉሴ ክፍለ ጦር ኢንጅነር ክበር ተመስገን ብርጌድ (በደምበጫ ፋኖ) #ተደመሰሰ‼️**

ህዳር 15/2017 ዓ.ም
  አሻራ ሚዲያ

አሻራ ሚዲያን ይወዳጁ
ዩቱዩብ
https://youtube.com/@asharaaddis?si=zeyR6Kq_NWgpgiFl
ረምብል
https://rumble.com/v5etpbu-327231354.html
ቴሌግራም
https://youtube.com/@asharadaily?si=OOO1RL2rDjF-2ngM

https://t.me/ashara_media
ፌስቡክ

https://t.me/ashara_media

https://www.facebook.com/profile.php?id=61554383356900
በተጨማሪም ማነኛውም አይነት መረጃ ለማድረስ
በቀጥታ የስልክ መስመር
👇👇👇👇
0993111700  ወይም
በቴሌግራም
👇👇👇👇
@asharamedia2
ማድረስ ይችላሉ።

hace 1 semana, 3 días
Ashara Media - አሻራ ሚዲያ
hace 1 semana, 3 días
Ashara Media - አሻራ ሚዲያ
hace 1 semana, 3 días
Ashara Media - አሻራ ሚዲያ
hace 1 semana, 3 días
*****🔥*****[#ሰልጣኞች\_ተመርቀዎል](?q=%23%E1%88%B0%E1%88%8D%E1%8C%A3%E1%8A%9E%E1%89%BD_%E1%89%B0%E1%88%98%E1%88%AD%E1%89%80%E1%8B%8E%E1%88%8D)*****‼️***

*🔥#ሰልጣኞች_ተመርቀዎል‼️*

የ5ኛ ክ/ጦር ደጃች አስቦ ቡሬ ዳሞት ብርጌድ አሳምነዉ ፅጌ ሻለቃ ለልዩ ኦፕሬሸን ለወራት ስልጠና ሲወስዱ የነበሩትን የኮማንዶ ሰልጠኞችን በድምቀት አስመርቃለች። ወታደራዊ እንዲሁም ሌሎች ስልጠናዎች ዛሬም ነገም ወደፊትም ይቀጥላሉ።ብቻ እንበርታ፣ጎበዝ አሸንፈናል!!

©ዘውዳለም አዱኛ የ5ኛ ክ/ጦር ሰብሳቢ**

ህዳር 15/2017 ዓ.ም
  አሻራ ሚዲያ

አሻራ ሚዲያን ይወዳጁ
ዩቱዩብ
https://youtube.com/@asharaaddis?si=zeyR6Kq_NWgpgiFl
ረምብል
https://rumble.com/v5etpbu-327231354.html
ቴሌግራም
https://youtube.com/@asharadaily?si=OOO1RL2rDjF-2ngM

https://t.me/ashara_media
ፌስቡክ

https://t.me/ashara_media

https://www.facebook.com/profile.php?id=61554383356900
በተጨማሪም ማነኛውም አይነት መረጃ ለማድረስ
በቀጥታ የስልክ መስመር
👇👇👇👇
0993111700  ወይም
በቴሌግራም
👇👇👇👇
@asharamedia2
ማድረስ ይችላሉ።

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 1 week ago

Last updated 6 days, 22 hours ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ ? @Esat_tv_comment_bot

??ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ??

Last updated 2 months, 3 weeks ago